ትንቢተ አሞጽ | በጋዛ ቅጥር ላይ እሳትን እሰድዳለሁ፥ አዳራሾችዋንም ትበላለች..ከፍልስጥኤማውያንም የቀሩት ይጠፋሉ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

“እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ለኤዶምያስ አሳልፈው ይሰጡአቸው ዘንድ ምርኮኞችን ሁሉ ማርከዋልና ስለ ሦስት ወይም ስለ አራት የጋዛ ኃጢአት መቅሠፍቴን ከማድረግ አልመለስም። በጋዛ ቅጥር ላይ እሳትን እሰድዳለሁ፥ አዳራሾችዋንም ትበላለች። ተቀማጮችን ከአዛጦን አጠፋለሁ፥ በትር የያዘውንም ከአስቀሎና አጠፋለሁ፤ እጄንም በአቃሮን ላይ እመልሳለሁ፥ ከፍልስጥኤማውያንም የቀሩት ይጠፋሉ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።”

በጣም አስደናቂ ነው፤ ተዓምር ነው፤ እያየን ያለነው ይህን ነው፤ ሁሉም ነገር በእግዚአብሔር አምላክ ቍጥጥር ሥር ነው፤ ታቦተ ጽዮን ሥራውን እየሠራ ነው። መሐመዳውያኑ ፍልስጤማውያን በእስራኤላውያን ሕፃናት ላይ (ነፍሳቸውን ይማርላቸው!) የፈጸሙት አሰቃቂ የግድያ ተግባር፣ ጋላ-ኦሮሞዎቹ እና አጋሮቻቸው የዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር ባሪያዎች በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ሕፃናትና እናቶች ላይ ባለፉት ዓመታት የፈጸሙትን/ ዛሬም እየፈጸሙት ካሉት ዓይነት አሰቃቂ የግድያ ተግባር ጋር በጣም ይመሳሰላል። ለእኛ እናቶችና ሕፃናት ግን ከእግዚአብሔርና ቅዱሳኑ በቀር የመካከለኛው ምስራቅን ሩቡን ያህል እንኳን ይህ ዓለም ትኩረቱን አላደረገልንም፣ ሰልፍ አልወጣልንም፣ ከእኛ ጋር አብሮ አላለቀሰም። አዎ! ይህች ስጋዊና ሰይጣን አለቃው የሆነው ዓለም ለክርስቶስ ቤተሰቦች ግድ የለውም፤ እንዲያውም በክርስቲያን ሕዝቦች ላይ በጋራ ተነስቷል። ነገር ግን እርስበርስ ተበላልቶ እያለቀ ነው። ለጊዜው ይጎዳናል፣ ያሳድደናል፣ ያስርበናል፣ ይገድለናል፣ ያስለቅሰናል...

“ዳርቻቸውን ያሰፉ ዘንድ የገለዓድን እርጕዞች ቀድደዋልና ስለ ሦስት ወይም ስለ አራት የአሞን ልጆች ኃጢአት መቅሠፍቴን ከማድረግ አልመለስም።”

የሚለውን ሳነብብ፤  ጋላ-ኦሮሞዎቹ የእስማኤላውያኑ ፍልስጤማውያን አጋሮች በአክሱም ጽዮናውያን እናቶች ሆድ ላይ የፈጸሟቸውን እጅግ በጣም አስከፊ ዲያብሎሳዊ ተግባራት ነው ያስታወሰኝ። ከሳምንታት በፊት ሳዑዲ ዓረቦች በተገን ፈላጊ ኢትዮጵያውያን እናቶችና ሕፃናት ላይ ተመሳሳይ እርኩስ ሥራ ሠርተዋል፣ ቱርኮችና አዛሪዎች ደግሞ በአርሜኒያውያን ክርስቲያን ወገኖቻችን ላይ ትናንትናም ዛሬም ፈጽመውታል፣ ዛሬ ደግሞ ፍልስጤማውያኑም ይህንኑ እኵይ ተግባር ሲደግሙት እያየን ነው። አዎ! ሁሉም የዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር ልጆች ናቸውና ነው።

🐊 ሊገድልህና ሊበላህ የሚፈልገውን የአዞ አገዛዝ ወይንም የፍየል ብሄረሰብን የመመገብ ጅልነት።

🐐 እስራኤል ዘ-ስጋ (አሁን በሀገረ እስራኤል የሰፈነው ሥርዓት)ጋዛን ከአይሁዶች ሙሉ በሙሉ አጽድቶ እ.አ.አ በ2005 ዓ.ም የዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር ልጆች ለሆኑት ፍልስጤማውያን አስረክበው ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሰ።

👹 እስማኤላውያኑ ፍልስጤማውያን ጋላ-ኦሮሞው በቂ ዝግጅት ካካሄዱ በኋላ አጋሮቹን ዓረቦችን፣ ቱርክን፣ ኢራንን፣ እንዲሁም ስጋዊ ወንድሞቹ የሆኑትን እስማኤላውያኑን ምስራቃውያንን እና ኤዶማውያኑን ምዕራባውያንን (ግራኞች + ኢ-አማኒያኑ + የሰዶም ዜጎች)አስተባብሮና ከጎኑ አሰልፎ በኢየሩሳሌም ላይ በመዝመት ላይ ነው። በነገራችን ላይ፤ 'ሃማስ' የተሰኘው እስማኤላዊው የፍልስጤማውያን ቡድን በሻዕቢያው ኢሳያስ አፈወርቂ (ዓብደላ-ሐሰን) እና በህወሓቱ ጄነራል ሳሙራ ዩኑስ የሚደገፍ አሸባሪ ቡድን ነው።)
ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ እ.አ.አ በ1992 ዓ.ም በእግዚአብሔር ዘንድ ያልተፈቀደልትንና ሕገ-ወጥ የሆነውን የኢትዮጵያን ምድር ግማሽ የሚሆነውን የኦሮሞ ክልልን ፈጥሮ፣ አስፋፍቶ፣ አልምቶና አሰልጥኖ የዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር ልጆች ለሆኑት ጋላ-ኦሮሞዎች ከታንኩና ባንኩ ጋር በማስረከብ ወደ አክሱም ተመለሰ።

👹 እስማኤላዊው ጋላ-ኦሮሞው በቂ ዝግጅት ካካሄደ በኋላ አጋሮቹን ኢትዮጵያ ዘ-ስጋን፣ አጋሮቹን እስራኤል ዘ-ስጋን፣ ስጋዊ የሆኑት እስማኤላውያኑን ምስራቃውያንን እና ኤዶማውያኑን ምዕራባውያን አስተባብሮና ከጎኑ አሰልፎ በአክሱም ጽዮን ላይ ዘመተ።

❖❖❖[ትንቢተ አሞጽ ምዕራፍ ፩]❖❖❖

፩ በቴቁሔ ከላም ጠባቂዎች መካከል የነበረ አሞጽ በይሁዳ ንጉሥ በዖዝያን ዘመን፥ በእስራኤልም ንጉሥ በዮአስ ልጅ በኢዮርብዓም ዘመን፥ የምድር መናወጥ ከሆነበቱ ከሁለት ዓመት በፊት ስለ እስራኤል ያየው ቃል ይህ ነው።

፪ እንዲህም አለ። እግዚአብሔር በጽዮን ሆኖ ድምፁን ከፍ አድርጎ ይጮኻል፥ በኢየሩሳሌምም ሆኖ ቃሉን ይሰጣል፤ የእረኞችም ማሰማርያዎች ያለቅሳሉ፥ የቀርሜሎስም ራስ ይደርቃል።

፫ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ገለዓድን በብረት መንኰራኵር አሂዶአልና ስለ ሦስት ወይም ስለ አራት የደማስቆ ኃጢአት መቅሠፍቴን ከማድረግ አልመለስም።
፬ በአዛሄል ቤት እሳትን እሰድዳለሁ፥ የወልደ አዴርንም አዳራሾች ትበላለች።

፭ የደማስቆንም መወርወሪያ እሰብራለሁ፥ ተቀማጮችንም ከአዌን ሸለቆ አጠፋለሁ፥ በትር የያዘውንም ከዔደን ቤት አጠፋለሁ፤ የሶርያም ሕዝብ ወደ ቂር ይማረካል፥ ይላል እግዚአብሔር።

፮ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ለኤዶምያስ አሳልፈው ይሰጡአቸው ዘንድ ምርኮኞችን ሁሉ ማርከዋልና ስለ ሦስት ወይም ስለ አራት የጋዛ ኃጢአት መቅሠፍቴን ከማድረግ አልመለስም።

፯ በጋዛ ቅጥር ላይ እሳትን እሰድዳለሁ፥ አዳራሾችዋንም ትበላለች።

፰ ተቀማጮችን ከአዛጦን አጠፋለሁ፥ በትር የያዘውንም ከአስቀሎና አጠፋለሁ፤ እጄንም በአቃሮን ላይ እመልሳለሁ፥ ከፍልስጥኤማውያንም የቀሩት ይጠፋሉ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።

፱ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ምርኮኞችን ሁሉ ለኤዶምያስ አሳልፈው ሰጥተዋልና፥ የወንድሞችንም ቃል ኪዳን አላሰቡምና ስለ ሦስት ወይም ስለ አራት የጢሮስ ኃጢአት መቅሠፍቴን ከማድረግ አልመለስም።

፲ በጢሮስ ቅጥር ላይ እሳትን እሰድዳለሁ፥ አዳራሾችዋንም ትበላለች።

፲፩ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ወንድሙን በሰይፍ አሳድዶታልና፥ ርኅራኄንም ሁሉ ጥሎአልና፥ ቍጣውም ሁልጊዜ ቀድዶአልና፥ መዓቱንም ለዘላለም ጠብቆአልና ስለ ሦስት ወይም ስለ አራት የኤዶምያስ ኃጢአት መቅሠፍቴን ከማድረግ አልመለስም።

፲፪ በቴማን ላይ እሳትን እሰድዳለሁ፥ የባሶራንም አዳራሾች ትበላለች።

፲፫ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ዳርቻቸውን ያሰፉ ዘንድ የገለዓድን እርጕዞች ቀድደዋልና ስለ ሦስት ወይም ስለ አራት የአሞን ልጆች ኃጢአት መቅሠፍቴን ከማድረግ አልመለስም።

፲፬ በረባት ቅጥር ላይ እሳትን አነድዳለሁ፤ በሰልፍም ቀን በጩኸት በዐውሎ ነፋስም ቀን በሁከት አዳራሾችዋን ትበላለች፤

፲፭ ንጉሣቸውም ከአለቆቹ ጋር በአንድነት ይማረካል፥ ይላል እግዚአብሔር።
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment