ኢማም ማህዲ | የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢቶች እና የቁርዓን ትንቢቶች

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

ቱርክ ፕሬዚደንት ፓራሚሊተሪ/ ልዩ ወታደራዊ የጦር ሃይል 'ኢማም ማህዲ' እየመጣ መሆኑን እና ቱርክ እስራኤልን መውረር እንዳለባት አስታወቀ።

ሙስሊሞች በእስልምና የዘመን ፍጻሜ ይመጣል ብለው የሚጠብቁት “ኢማም ማህዲ” በሰይጣን እርኩስ መንፈስ የተተነበየለት ቤዛቸው መሆኑ ነው።

ልብ ማለት ያለብን፤ ክርስትና እና እስልምና፣ ኢየሱስ ክርስቶስ እና መሐመድ በጣም ተቃራኒዎች መሆናቸውን ነው።

የእስልምና ማህዲ (የሚጠበቀው መሲህ) = ♱ በክርስትና የክርስቶስ ተቃዋሚው ነው።

የእስልምና ኢሳ (ነቢይ ኢየሱስ) = ♱ በክርስትና ሐሰተኛው ነቢይ ነው።

የእስልምና ደጃል (የክርስቶስ ተቃዋሚ) = ♱ እውነተኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።

❖ የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢቶች እና የሙስሊም ትንቢቶች ፀረ-ክርስቶስ (ሙስሊም ማህዲ) እና ሐሰተኛው ነቢይ (ሙስሊሙ ኢሳ/ኢየሱስ) እርስ በርሳቸው የሚያንጸባርቁ ናቸው ነገር ግን እንደ ማህዲው እና መሐመድ ያሉ የእስልምና 'ጥሩ' ሰዎች የመጽሐፍ ቅዱስ መጥፎ ሰዎች ናቸው። ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ የእስልምና ማህዲ ሆኖ እንደሚነሳ እና የክርስቲያኑን ዓለም በሐሰተኛው ነብይ ከእርሱ ጋር በማዋሃድ ዓለም አቀፋዊ የእስልምና ሀይማኖት እንደሚፈጥር በጣም ጥሩ ማሳያ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ በዚህ የፍጻሜ ዘመን ሃይማኖት በሰዎች ላይ እንደሚገደድ ወይም እምቢ ካሉ እንደሚገደሉ ይነግረናል። የሙስሊም ትንቢቶች ሙስሊሞች እስልምናን የማይቀበሉትን እንደሚገድሉ ይነግሩናል። ባለፉት ሺህ አራት መቶ/1400 ዓመታት የምናየውም ይህን ነው።

በነገራችን ላይ ሙስሊሞች በካርታቸው ላይ ኢትዮጵያን “የሙስሊም ምድር” አድርገው እየቀቡ እንደሆነ ልናስተውል ይገባናል። ሥልጣን ላይ ያስቀመጧቸው ጋላ-ኦሮሞዎች በተለይ ቱርኮችን፣ ዓረቦችንና ኢራናውያንን በጣም አበረታትዋቸዋል፤ “የክርስቲያን ደሴት የሆነችው ኢትዮጵያ ዛሬ በእጃችን ገብታለች” በማለት ላይ ናቸው። በግራኝ ቀዳማዊ ዘመን አግኝተውት የነበረውን “ድል” ዛሬም እየደገሙት እንደሆነ ውስጥ ለውስጥ በኩራት በመነጋገርና በማወጅ ላይ ናቸው።

የክርስቶስ ቤተሰቦች እንንቃ፣ በጠላቶቻችን የዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር ባሪያዎች ላይ ተነስተን የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹን በቆራጥነት እንታገላቸው። መንፈሳውያን የሆንን ሰዎች የምንኖረው እኮ መኪና እና ቤት ለመግዛት ወይንም ሆዳችንን በጮማ ስጋ ለመሙላት፣ ደማችንን በአረቄ ለመበከል አይደለም፤ አባቶቻችንና እናቶቻችን የሞቱላትን ሀገራችንን፣ ክርስትና ሃይማኖታችንን፣ ባሕላችንና ቋንቋችንን ባጠቃላይ ማንነታችንና ምንነታችንን ለመከላከል ማድረግ ለሚገባን የተቀደሰ ተጋድሏዊ ሥራ እንጂ። ዛሬ ተለሳላሽ፣ መሃል ሠፋሪ፣ አድርባይ እና ባህላዊ ክርስቲያን ወገን አያስፈልገንም፤ ልሂቃኑ በብዛት ዝልግልግ፣ በሁሉም ዘንድ ተወዳጅነትን የሚሹ፣ ሁሉን አቃፊ፣ አድርባይ እና ግብዞች ናቸው። ዛሬ የሚያስፈልገን ወለም ዘለም የማይል ተባዕታይ የክርስቶስ ሠራዊት ብቻ ነው።
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment