እስራኤል ዘነፍስ፣ ጸረ ሴማዊነትና እስልምና

የመሐመድ – ማርቲን ሉተር – ዮሃን ክራይፍ መንፈስ አንድነት

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

በአውስትራሊያዋ ሲድኒ ከተማ የሚኖሩ መሐመዳውያን “አይሁዶችን ወደ ጋዝ” እያሉ ሲጮኹ የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል ወድምጽ ተለቋል። የሚያሳዝነው እስራኤል የክርስቲያኖች ጨፍጨፊ ከሆኑት ከአዘርበጃን፣ ሳዑዲ፣ ኤሚራቶች ወዘተ ሙስሊሞች ጋር ጥሩ ግኑኝነት መፍጠሯ ነው
ሂትለር ብዙ አይሁዶችን መጥፎ ስም እየሰጣቸው በአውሽቪትዝ የማጎሪያ ካምፕ ካስገባቸው በኋላ በጋዝ አፍኖ ነበር ሲገድላቸው የነበረው።

በሃገራችንም ጋላ-ኦሮሞዎቹ እና ኦሮማራዎቹ ተመሳሳይ የሆነ፣ እንዲያውም እጅግ የከፋ ጥላቻ ነው በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያውያን ላይ ያላቸው። ይህ እጅግ ሥር የሰደደ፣ ከቅናት፣ ከምቀኝነት፣ ከክፋትና ከበታችነት መንፈስ የፈለቀ ቃኤላዊ/እስማኤላዊ ጥላቻ ነው ያላቸው። ለዚህም ነው አምላካቸው ዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር የሚባለው።

እንግዲህ እነዚህ ሙስሊሞች ብዙ እድል በሰጧቸው፣ በሚንከባከቧቸውና ለብዙ በጎ ነገሮች ባበቋቸው ሙስሊም ባልሆኑ ሃገራት ሆነው ነው ይህን ጥላቻቸውን እንዲህ በግልጽ በማሳያት ላይ ያሉት።

የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ የሰሜኑን ክርስቲያን ሕዝባችንን የቀን ጂብ፣ ጁንታ፣ ጂል ጂላጂል ጂላንፎ፣ ጃዊሳ ወዘተ እያለ በመሰየም ነው ጭፍጨፋውን በማካሄድ ላይ ያለው። በነገራችን ላይ ጃዊሳ = ጂውስ/ Jews/ አይሁዶች ማለቱ ነው። እንግዲህ ቤተ እስራኤላውያን በሰሜን ኢትዮጵያ በመገኘታቸው ነው ይህን ቃል በመጠቀምና፤ “ሴማውያንን” ለማጥቃት የተነሳው። ጋላ-ኦሮሞዎቹ እራሳቸውን እንደ “ኩሻውያን” አድርገው በመቁጠር ሴማውያኑን ሰሜናውያንን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት ቆርጠው ተነስተዋል። ይህን ሁሉም ጋላ-ኦሮሞዎች በውስጣቸው በደንብ ያውቁታል። በየመገናኛ ብዙሃናቸው እየወጡ፤ “ይህ የኦሮሞ መንግስት አይደለም፣ ሁሉም ኦሮሞ እንዲህ አይደለም፣ ኦሮሞም ተበድሏል ቅብርጥሴ…” የሚሉት ግብዞችና አደገኞች ወገኖች ሁሉ የኢትዮጵያን እና ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትናን ውድቀት የሚሹ መናፍቃን እና መሐመዳውያን መሆናቸውን ልብ እንበል። ሌሎቹ በይሉኝታ ወረርሽኝ የተለከፉ ስለሆኑ አንድ ቀን ከነቁ እራሳቸውን በሃፍረት ይደብቃሉ።

እንኳን ይህ ዛሬ በሥልጣን ላይ ያለው አገዛዝ ቀርቶ የመንግስቱ ኃይለ ማርያም እና ኦቦይ ስብሐት ነጋ አገዛዝቾም ሁሉ የጋላ-ኦሮሞ አገዛዞች ናቸው። ይህ የአረመኔዎቹ የእነ ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊ ናዚያዊ የጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ፺፱/99 % በሆኑት ጋላ-ኦሮሞዎች ይደገፋል። በዚህ ምንም ጥርጥር የለኝም፤ ማስረጃዎቹ በግልጽ የሚታዩ ናቸው።

ለማንኛውም፤ እስልምና፣ ፕሮቴስታንቲዝም፣ ናዚስም፣ ኦሮሙማ መሠረታቸው አንድ መሆኑን ከዚህ በፊት ባቀርብኩት ጽሑፍ እንዲህ ገልጬ ነበር፤
Protestants Demonizing Orthodox Tigrayans | ጴንጤዎች በተዋሕዶ ትግራዋይ ላይ ሲሳለቁ

ኢትዮጵያ እንዲህ የአጋንንት ማራገፊያ አገር መሆኗ ያሳዝናል፤ ያኔ ወደ ቅድስት ምድር ኢትዮጵያ ሰተት ብለው የገቡት ኤዶማውያኑ ፕሮቴስታንቶች፤ በዘመነ ኢሕአዴግ እንደ ግራር ተሰራጭተው ከእስማኤላውያኑ መሐመዳውያን ጋር ሆነው ስልጣን ላይ ወጡ። አሁን ይህን በየዋሕነቱ ሁሉንም ነገር የፈቀደላቸውን (በዘመነ መሐመድ እና በዘመነ ማርቲን ሉተር) የትግራይን ሕዝብ ማጥላላት፣ ማንቋሸሽ ብሎም መጨፍጨፉን መረጡ። ግን የሚጠበቅ ነው፤ ሰይጣን ጊዜው በጣም አጭር እንደሆነ ስለሚያውቅ በድፍረት የማሽሟጠጫው ጊዜ ስለሆነ ነው፤ አጋንነት ከሁሉም አቅጣጫ እየተሸነፉ ስለሆኑ በጣም ተበሳጭተዋልና ነው፣ የጽዮን ልጆች ጠላታችንን ለይተን በማወቅ ከስህተታችን እንማር ዘንድ ግድ ስለሆነብን ነው።

እስኪ እነዚህ የአጋንንት ፋብሪካዎች የሚያደርጉትን እንመለከት፤ የአረመኔው ግራኝ የኦሮሞ ፕሮቴስታንት እና እስላም አገዛዝ በተዋሕዶ ትግራይ ላይ ጦርነት የከፈተበት ዋንኛው ምክኒያት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትናን ለማጥፋት፣ ጽላተ ሙሴን ለመስረቅ እና የጽዮን ማርያምን መታሰቢያ ለማስወገድ እንዲሁም የትግራይ ሕዝብ ጽላተ ሙሴ በደሙ ውስጥ የተዋሐደው 'ሴማዊ' በመሆኑ ነው። እኛ ነን እንጂ ይህን በደንብ ጠንቅቀን የማናውቅ፤ እነርሱ በደንብ አውቀውተዋል/ደርሰውበታል። በዚህ ፻/100% እርግጠኛ ነኝ፤ እኔ በአቅሜ እንኳን ላለፉት ፲፭ ዓመታት፤ “ኢትዮጵያ በኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ተከብባለች፣ አጋጣሚውንና ወቅቱን እየጠበቁ ነው።” ስል ነበር፤ ወደ ጦማሬ ገብተን መመልከት እንችላለን።

አሁን የሚገርመው ነገር ይህ ፋሺስታዊ/ናዚያዊ አገዛዝ የፕሮቴስታንቶች አምልኮ ክልል ከሆነበትና ፕሮቴስታንቶችንም ለሰላሳ ዓመታት ያህል በእስር ቤት ከአጎረው ከኢሳያስ አፈወርቂ አገዛዝ ጋር አብረው ኦርቶዶክስ ትግራይን ለማጥቃት መወሰናቸው ነው። ይህ እንግዲህ እባባዊ/ዲያብሎሳዊ አካሄድ መሆኑ ነው። በዚህ ዓለም ላይ ወይ ቅዱስ መንፈስ፣ አልያ ደግሞ እርኩስ መንፈስ ብቻ ነው ሊኖር የሚችለው። ስለዚህ ፕሮቴአፍጋኒስታንቲዝም ክርስቲያንዊ ሊሆን አይችልምና እንደተቀሩት ኢ-ክርስቲያንዊ አምልኮዎች፤ እንደ እስላም፣ ሂንዱዊዝም ቡድሂዝም ወዘተ የእርኩስ መንፈስ መገለጫ አምልኮ ነው።

መሐመድ – ማርቲን ሉተር – ዮሃን ክራፕፍ(የኦሮሞ ፈጣሪ) አዶልፍ ሂትለር – የዋቄዮ-አላህ ፋሺዝም። የአንድ ሺህ አራት መቶ ዓመት ፕሮጀክት! 

በጣም ከሚታወቁትና የማይናወጥ ፀረ-ሴማዊያን (አይሁድ ጠልነት/ጽላተ ሙሴ ጠልነት) አቋም ከነበራቸው ግለሰቦች መካከል የፕሮቴአፍጋኒስታንታዊ ተሐድሶው ማርቲን ሉተር እና የጀርመኑ ቻንስለር አምባገነኑ አዶልፍ ሂትለር ይገኙበታል። ስለ ሂትለር ፀረ-ሴማዊነት ብዙ እናውቃለን፤ ሂትለር “ማይን ካምፍ ወይንም የኔ ትግል” የሚለውን መጽሐፉን 'ሙሉ በሙሉ' እስኪያሰኝ የኮረጀው ከእስልምናው “ቁርአን/የእኔ ጂሃድ” ነው። ስለ ማርቲን ሉተር ግን ብዙዎች አያውቁም። የፕሮቴስታንት አምልኮ አባት ማርቲን ሉተር “On the Jews and Their Lies/ በአይሁዶች እና በውሸቶቻቸው ላይ” በተባለው ዝነኛ ጽሑፉ፤ እንኳን ከአንድ 'የሃይማኖት መሪ ነኝ' ከሚል ግለሰብ ከተራ ግለሰብ እንኳን የማይጠበቁ የፀረ-አይሁድ የጥላቻ ጽሑፎችን አቅርቧል። የሚል በተጨመሪ፤ Martin Luther: Hitler's Spiritual Ancestor፤ የሚለውን መጽሐፍ እናንብበው።

እንደ አባት፣ እንደ ልጅ! አዲስ አበባ የገቡት የመሐመድ፣ የማርቲን ሉተር እና የሂትለር ጭፍሮች ዛሬ በትግራይ ሕዝብ ላይ የፈጸሙት ግፍ ከመሐመድ እና ሂትለር ግፍ የከፋ ነው። ጂሃዲስቶች፣ ናዚዎችና ፋሺስቶች ከሚፈጽሟቸው ወንጀሎች የከፉ ወንጀሎችን ነው በተዋሕዶ ትግራዋይ ላይ የፈጸሙት።
በጣም የሚገርመን፣ የሚያሳዝነንና ሊያስቆጣን የሚገባው አንድ ነገር ግን፤ “ተዋሕዶ ነን፣ ኢትዮጵያውያን ነን” የሚሉት ወገኖች ከእነዚህ አረመኔ ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን ጎን ተሰልፈው የትግራይን ምድር ለመውረር ማሰባቸው፣ ተዋሕዶ ክርስቲያን ሕዝቧን ለመጨፍጨፍና ለማስራብ መድፈራቸው፣ የኢትዮጵያ ስልጣኔ ማዕካላትን ማውደማቸው፣ የተዋሕዶ ክርስትና እናት የሆኑትን ገዳማትና አብያተ ክርስቲያናት ማፈራረሳቸው፣ ሺህ የሚሆኑ መነኮሳትን ከዋልድባ ገዳም ማባረራቸው እጅግ በጣም የሚያስገርም፣ የሚያሳዝን እና የሚያስቆጣ ነገር ነው። 

መስከረም ፴ ቀን ፣ ፳፻፲፮ ዓ/ም
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment