ጀርመንና ግራኝ ዐቢይ አሕመድ!


የሀገረ ጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚንስትርበ ብዙ ጀርመኖች ዘንድ አይወደድም፤ እንደ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር መኖሩም እንኳን አይታወቅም። የሚያሳዝን ነው፤ በጀርመን እና በሌሎች የምዕራባውያን ሃገራት ሰዶማውያን በአመራር ያልተቀመጡበት የስልጣን ወንበር የለም፤ ከፍርድ ቤት ዳኛ እስከ ከንቲባ፣ ከመካነ አዕምር ሊቀ መእምራንነት (ፕሮፌሰር) እስከ ሚንስትር፡ ሁሉም ቦታ የሚታዩት እነርሱ ብቻ ናቸው። እንግዲህ እነዚህ ናቸው ለ ግራኝ ዐቢይ አሕመድ እያጨበጨቡ ያሉት፤ ከራሳቸው የሆነውን በደንብ ያውቁታልና። የእኛ ወገን ግን ይህን የአውሬውን ምስል እንዳያይ፣ ቋንቋውንና ትርጉሙን እንዳይረዳ በሰይጣን ስለታወረ አሁንም "ዐቢያችን፡ ዐቢያችን" እያለ እራሱን ማታለሉን ቀጥሏል።



ከዛሬ ፳ ዓመት በፊት ልክ በዚህ ጊዜ እንደነዚህ ዓይነት ከፀረ– ክርስቶሱ የሚመደቡ ሰዶማውያን የጀርመን ፖለቲከኞች ነበሩ ከወስላታው አሜሪካዊ ፕሬዚደንት ቢል ክሊንተን ጋር በማበር ኦርቶዶክስ ሰርቢያን በቦምብ የደበደቧት፤ ያውም በትንሣኤ ክብረ በዓል ዕለት። ጦርነቱ በክርስቲያኖች፡ በተለይ በኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ ስለሆነ በአገራችንም ተመሳሳይ ድርጊት ሊፈጽሙ እንደሚችሉ መጠበቅ ይኖርብናል፤ ቅደም ሁኔታውን በሚገባ አዘጋጅተዋል፤ ሆኖም በመጨረሻ አይሳካላቸውም።


Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment