የዶ/ር ግራኝ አሕመድን እና ከሃዲ “ኢትዮጵያውያንን” የ፱ ወር ወንጀል


ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ

ወገኖቼ፡ ግራኝ አሕመድ የዶክተርነት ማዕረግ ይዞ እንደገና መጥቷል፤ እግዚአብሔር ስራውን በፍጥነት እያጋለጠው ነውና በፍጥነት ልንነቃ ይገባናል።

እስኪ የዶ/ር ግራኝ አሕመድን እና ከሃዲ "ኢትዮጵያውያንን" የ፱ ወር ወንጀል አብረን እንመልከት፦

 ☞የኢትዮጵያ ጠላቶች አዲስ አበባ መግባት

☞ የአዲስ አበባ፡ ኢትዮጵያን በከዱ የዋቄዬ አላህ ልጆች መወረር

☞ ጠላት የሆኑ ፈረንጆች እና አረቦች ኢትዮጵያ እንዲገቡ መደረግ

☞ለአንድ ኢትዮጵያውያን (ኤርትራ)ትውልድ መጥፋት ተጠያቂ የሆነው ኢሳያስ አፈወርቂ አዲስ አበባ መሄድ

☞ለአንድ ኢትዮጵያውያን ትውልድ መጥፋት ተጠያቂ የሆነው መንግስቱ ኃይለ ማርያም በቀድሞው ጠቅላይ ሚንስት ኃይለ ማርያም ደሳለኝ መጎብኘት

☞ጠላት ለሆኑ ለእስላም እና ጴንጤ ወራሪዎች የአገራችንን በር መክፈት

☞በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ኢትዮጵያውያን እና አፍሪቃውያን ከፈረንጆች እየተለዩ ለብቻቸው እንዲፈተሹ ማዘዝና መቅጣት

☞ በአምቦ እና አካባቢዋ የክርስቲያን ህፃናት መበረዝ

☞ ከአምቦ የመጡ የመንደር ፖለቲከኞች አዲስ አበባን እንዲመሩ ማድረግ

☞ የአረብ ድንኳን የለበሱ ሴቶችን ቁልፍ ቁልፍ ቦታ ላይ ማስቀመጥ

☞ ሴቶቻችን በክትባት መልክ መኻን እንዲሆኑ መሥራት

☞ እህቶቻችንን ለአረቦች በባርነት መልክ መሸጥ

 ☞ ታላላቅ ተቋማትና ፕሮጀክቶች ለምዕራቡና አረቡ ነጣቂዎች እንዲሸጡ መደረግ

☞የባህል ምግቦቻችንን በማስወደድ ሕዝባችን በተመረዘ ፒዛና በርገር መመገብ☞
     
☞የጅጅጋ አባቶች እልቂት ዓብያተክርስቲያናት ቃጠሎ

☞ የኢንጂነር ስመኘው መገደል

☞ የህዳሴውን ግድብ ለግብጽ መሰጠት

☞በሚሊየን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን መፈናቀል

☞የአዲስ አበባ ልጆች መታሠርና መገደል

☞ የአዲስ አበባን ነዋሪዎች መተናኮል

☞የለገጣፎ ጭካኔ የተሞላበት የዘረኝነት ድርጊት።

የረሳሁት ነገር አለ?

ለመሆኑ አሁን "እንዴት ደፈሩ? ማንስ ይህን ያህል አደፋፈራቸው?" ብለን ብንጠይቅ...

መልሱ፦ ሉሲፈራውያኑ አረቦች እና ምዕራባውያን

አቤት ቅሌት! አቤት ድፍረት! አዬ ጉዳችሁ እናንት የ666 ቅጥረኞች፤ የኢትዮጵያን እና ልጆቿን ትዕግስት ታጠናላችሁ፤ እግዚአብሔር አምላካቸውንም ትፈታተናላችሁ፡ አይደል? የህፃናቱ ዋይታ፤ የአረጋውያኑ ለቅሶ ለከንቱ ይመስላችኋልን?  የፈለጋችሁትና ያቀዳችሁለት ይህን ነው፤ ለምን ያህል ጊዜ ጮቤ ትረግጡበት ይሆን? ዝምታው ድክመት ይመስላችኋልን? ግድየለም!አይዟችሁ አትፍሩ! እኛ "በቀልን ለኔ ተዉልኝ!" ላለን አምላካችን ትተናችኋል፤ ሃገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን አታጠፏትም፤ እናንተ ግን ለዘላለም ትጠፋላችሁ።



Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment