ኢትዮጵያዊ ሆይ! አሁን በድብብቆሽ የሚያደርጉት ነገር አይኖርም። የ666 አባላት ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን ለመቆጣጠር የሚያደርጉት ጉዞ በፍጥነት እየሄደላቸው መሆኑ ግልፅ ነው። ጥንተ ጠላታችን የሮማ ቤተክርስትያን ለኢትዮጵያ በጎ አስባ አታቅም። ዓለም አቀፍ በሆነ ከህፃናት ጋር ወሲብ የሚፈፅሙ ሰንሰለት (phodophile) አባላት የሆኑ ጳጳሳት እና ፖስተሮች የሚናገሩት ማመን አይገባንም።
አሁን ነገሮች በፍጥነት እውነተኛ መልካቸው እየተገለጠ ነው። ተደብቆ የሚቀር ነገር የለምና እንንቃ!
Blogger Comment
Facebook Comment