አዲስ ነገር ጥር ፲፫ ቀን 2011 ዓ.ም.



አዲስ ጥናት እንዳመለከተው ምንም እንዃን የቲዊተርና መጽሐፈ ገጽ (facebook) የማኅበራዊ ትስስር የቛ ሰሌዳዎች መዝገብ ባይኖርኽም የግለኝነት ደኅንነትኽ ሁኔታ አደጋ ውስጥ እንደሆነ አረጋገጠ።


መጽሐፈ ገጽ (facebook) የሉሲፈራውያን ኢሉሚናቲ ቃል አቀባይ መሆኑ ተገለጸ።


አማዞን፡ ጎግል፡ ማይክሮሶፍት፡ የፊት መለያ ቴክኖሎጂ መረጃ ለመንግስት አሳልፈው ላለመስጠት የጋራ ስምምነት ይጠየቃል።

ሉሲፈራውያን ሳይንቲስቶች የሰው ነፍስን ወደ ማይክሮቺፕ በማውረድ ዘላለማዊት የሆነቺውን ነፍስ ለመቆጠጠር እየሞኮሩ ነው። ይህ በፍጹም የማይሳካ ቢሆንም የሉሲፈራውያን የክፋት ደረጃና ዕቅድ ግን እንድንረዳ ይረዳናል። ከወራት በፊት ሶፍያ የተባለች ሮቦት በኢትዮጵያውያን የቅመራ መሓንዲሶች ተሰርታ የሳውዲ ዓረቢያ ዜግነት እንደተሰጣት ይታወቅል። ይህ አንዱ ማሳያ ነው።




Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment