ጆርጅ ሶሮስ ወደ ኢትዮጵያ ልመጣ ነው እያለ ነው


[ኢትዮጵያ አውታር 15 ቀን, 2011 ዓ.ም.] - ኢትዮጵያዊ ጉድህን ተመልከት! ጆርጅ ሶሮስ ወደ ኢትዮጵያ ልመጣ ነው እያለ ነው። ጆርጅ ሶሮስ ማለት በፋውንደሽን ሽፋን በሰዎች ሂወት ላይ የሚቀልድ ጭራቅ የሆነ ፍጡር ነው። የገንዘብ ሃብቱ በመጠቀም በተለያዩ ሃገራት አብዮት በማስነሳት መንግስታት እንደፈለገው የሚቀያይር የሰላቢ እጆች ቀንደኛ ክንፍ ነው። አሁን ደግሞ ከዐቢይ አሕመድ ጋር ባደረገው ውይይት ወደ ሃገራችን ለመምጣት እንዳሰበ ገልጧል። ኢትዩጵያዊ ሆይ በተለይ ባለፉት ፳፯ ዓመታት ሰላቢ እጆች የኛን ሰዎች በመጠቀም ጓዳችን አውቀውታል ተቆጣጥረውታል። መደመር በሚል ፍልስፍና የሰከርክ ወገን አረ ንቃ። ባለፈው ሳምንት የጸደቀው የሰደተኞች አዋጅ የጆርጅ ሶሮስ እጅ ያለበት መሆኑ ሊታወቅ ይገባል።

ፈጣሪ ክደን ምዕራባውያን የሰጡን "ፌደራሊዝም" አምላኪዎች ሆነን እርሰበርስ ስንባላ ሰላቢ እጆች ሴራቸው እያጣጣፉት ነው። ጉዛችን ወዴት እንደሆነ አሁንም ሊገባን ይገባል። 

ጸልዩ በእንተ ኢትዮጵያ!
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment