Showing posts with label አዲስ ነገር. Show all posts
Showing posts with label አዲስ ነገር. Show all posts

በ16ኛ ክ/ዘ በዓረብኛ በተፃፈ መጽሐፍ የተገኘ ምስጢር

ይህ መፀሀፍ በ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የተፃፈ ነው ተብሎ በየመን አርኪዎሎጂ አጥኒዎች ቁፋሮ ሲያደርጉ በደቡብ የመን የተገኝ መፀሀፍ ነው። በመፀሀፉ ላይ ኢትዮጵያ የሚል በላቲን ፊደል የተፃፈ ስም ይገኝበ...
Read More

ከዳስ ጣል (አንሳው) እስከ ጀምበርና ጽዮን ሙሽራየ

✍ ቆሞስ አባ ጳውሊ | ከግንባር በመጀመሪያ ደረጃ ይህን ዕንቁ የሆነ የህዝብ ልጅ ቴዲ አፍሮን ከማመስገን እጀምራለሁ።  ኢትዮጵያ መከራ ውስጥ ባለችበት በአሁኑ ሰዓት ኪነ ጥበብ በጣም ወሳኝ መሆኑን ሁላች...
Read More

የሽ×ብር ጠማቂዎቹ ጩኸት ስለአክሱም!

✍ ሚካኤል ዘኢትዮጵ የወሃቢያው የሽ×ብር ቡድን ሰሞኑንም ስለአክሱም እንደ አዲስ እያጓራ ነው። ይህ በእነአሕመዲን ጀበል የቀረበው ትንኮሳ በአክሱም ከተማ ያለውን ነባራዊ ሁኔታ "ክርስቲያናዊ አፓርታይድ" በሚ...
Read More

ፕሬዝደንት ትራምፕ በኦርቶዶክስ ትንሳኤ ወቅት ስድብና ቅሌት በተሞላበት መልክ እራሳቸውን እንደ ኢየሱስ ክርስቶስ አድርጎ የሚያሳየው ምስል

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር     ♱  ሆን ተብሎ በኦርቶዶክስ ትንሳኤ ♱ 😳  ፕሬዝደንት ትራምፕ በኦርቶዶክስ  ትንሳኤ  ወቅት ስድብና ቅሌት በተሞላበት መልክ እራሳቸውን እንደ ኢየሱስ ክርስቶስ አድር...
Read More

የቅዱስ ላሊበላ ጉዳይ በሰሜን አሜሪካ- “መካነ ቅዱሳኑን ወደ መካነ አራዊት”?

                ✍ መንግሥቱ ጎበዜ   እንደ መግቢያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በቅዱስ ላሊበላ ላይ የሚሰነዘሩ ጥቃቶች ስልታዊ በሆነ መንገድ እየተጠናከሩ መጥተዋል። ከሦስት ወራት በፊት "በኢትዮጵያ የተገኘ መቃብር...
Read More

ኢራን የአለም ኢንተርኔት ኬብል ልታቋጥ ነው።

ኢራን በሆርሙዝ ሰርጥ እና በቀይ ባህር ስር የሚያልፉ የኢንተርኔት ኬብሎችን እቆርጣለው ስትል አስጠንቅቃለች። ከዓለም አቀፉ የኢንተርኔት ፍሰት ውስጥ ከ95 እስከ 97 በመቶ የሚሆነው በሳተላይት ሳይሆን በ...
Read More

ርዕሰ ብሔር ትራምፕ ለአስከፊው የኢራን ጦርነት አማቹን ያሬድ 'የአብርሃም ስምምነት' ኩሽነርን ተጠያቂ አድርገዋል

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር      💭 "ያሬድ ኩሽነር በነገረኝ መሰረት ኢራን ታጠቃናለች ብዬ አስቤ ነበር።" ብለዋል ትራምፕ። ዋው! የሰማኒያ ዓመቱ አዛውንት ዶናል...
Read More

መለኮታዊ ቁጣ | የውሃ ቀውስ ስጋት በዱባይ ከተማ

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር     ሀብታም ግለሰቦች ከባቢሎን ዱባይ ለመሸሽ ይሯሯጣሉ። 🌊 የውሃ ቀውስ ስጋት እየተፈጠረ ሲመጣ የዱባይ ከተማ የኢራን ጦርነት ተጽእኖ ሊሰማት ጀመረ። ...
Read More

“ዳግመኛው የአሕመድ ግራኝ ጥቃት በአትሮንሰ ማርያም”

✍ መንግሥቱ ጎበዜ  አትሮንሰ ማርያም የመካከለኛው ዘመን የኢትዮጵያ ታሪክ፣ ሥልጣኔና ባህል ፈርጥ ከመሆኗም በላይ፣ የእምነትና የመንግሥት አስተዳደር ማዕከል የነበረች ታላቅ ስፍራ ነች። ይህች ቤተክርስቲያ...
Read More

ደርግ ተመልሶ መጣ እንዴ? ስማችንን በጉልበት የሚቀይር

ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ  እንዲህ ያለው ሕገ ወጥነት ሀገራችንን ወደ ከፋ ችግር ለመክተት የታለመ አደገኛ እንቅስቃሴ ነው። ችግሩ የጥቂት ወሃቢያ አክራሪዎች ቅዠት ሳይሆን አሁን ስልጣን ላይ ተቀምጠው Ethio...
Read More

"ከኢራን ጎን እንቆማለን" ሼክ ኢብራሂም ቱፋ

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼክ ኢብራሂም ቱፋ በኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ ከፍተኛ መሪ ላይ የደረሰውን ህልፈት ተከትሎ በአዲስ አበባ በሚገኘው የኢራን ኤምባሲ በመገኘት የሃዘ...
Read More

እጅግ አሳዛኝ ዜና ሽርካ

ኢዮሳፍጥ ጌታቸው በምሥራቅ አርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ  ጃዊ ዋጬ ቀባሌ ትናንት 19/06/2018ዓ.ም ከቀኑ 10:00ጀምሮ በታጠቁ በአክራሪ ሙስሊሞች በተፈጸመ ጥቃት 21 ኦርቶዶክሳውያን  የተገደሉ ሲሆን  ሰ...
Read More

የሉሲፌሪያን ክለብ፣ የዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም ኃላፊ ከሕፃናት ደፋሪ ጄፍሪ ኤፕሽታይን ቅሌት ጋር በተያያዘ ከኃላፊነቱ በፈቃዱ ለቀቀ

ፕሬዝዳንት ትራምፕ ቀጣዩ ስልጣናቸውን የሚለቁት ይሆናሉን ? የዳቮስ አዘጋጅ የሆነው የዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኤፕሽታይን ከተወነጀለው የፋይናንስ ባለሙያ ጋር ያለውን ግንኙነት ካሳወቁ በኋ...
Read More

ቢል ጌትስ ከሁለት የሩሲያ ሴቶች ጋር ግንኙነት እንደፈፀመ አምኗል

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር    በጄፍሪ ኤፕሽታይን ግንኙነት ምክንያት ለቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ሠራተኞቹ ይቅርታ በይፋ ጠየቀ። ጉዳዩ እንዲህ በቀላሉ ሊታለፍ? በጭራሽ! እስ...
Read More

ኤፕሽታይን እና ዘር አጥፊ ግራኝ አብዮት አሕመድ ዲጂታል መታወቂያና በህፃናት ላይ ኤ.አይ

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር    ኤፕሽታይን እና የኖቤል ተሸላሚው ዘር አጥፊ ግራኝ አብዮት አሕመድ በዲጂታል መታወቂያ አማካኝነት በ፭/5 ሚሊዮን የኢትዮጵያ የትምህርት ቤት ህጻናት ላይ...
Read More