የዓለም ኤኮኖሚ መድረክ መስራቹ ክላውስ ሽቫብ ከሥልጣኑ ወረደ


✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

ኦርቶዶክስ ጳጳስ ማርማሪ አማኑኤል ይህን የማስጠንቀቂያ መልዕክት ካስተላለፉለት ከአንድ ቀን በኋላ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጭ ሉሲፈራውያን ከሆኑት አንዱ እና የአረመኔው ጋላ-ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አሕመድ ሞግዚት፡ የዓለም ኤኮኖሚ መድረክ መስራቹ ክላውስ ሽቫብ ከሥልጣኑ ወረደ።

😮 በትናንትናው ኃይለኛ መልዕክታቸው፤ ጳጳስ ማር ማሪ ይህን ብለው ነበር፤

እግዚአብሔር አምላክ በንስሐ የሚመጡትን ቅዱሳን ያደርጋቸዋል። በትምክህተኝነት እና በትዕቢት የቆሙትን ግን ከሕልውና ያጠፋቸዋል።

አዲሱ የዓለም ሥርዓት ይህን እነግርሀለው፤ ሰይጣናዊ እቅድህ እምብዛም ወደ ፊት አልሄደልህም።

በጌታ ቤተክርስቲያን ውስጥ ታላቅ ለውጥ ይመጣል። ሰይጣን ሄደህ 'የቤተክርስቲያን ነገር አልተሳካላቸውም' ብለህ ለሰይጣን መናገር ትችላለህ። እኛ ግን ጠንክረን እንቆማለን፤ ቤተ ክርስቲያንን የጥላቻ ደጃፍ አያሸንፏትም፤ ምክኒያቱም እውነተኛይቷ ቤተክርስቲያን በዓለት ላይ ስለተመሰረተች መቼም ልትወድቅ አትችልምና ነው። በእግዚአብሔር በግ ደም ታነጻለችና ነው።

ሰይጣን ተከታዮቹ እና እቅዳቸው አሳፍሯቸዋል። ወደ ኋላ ተገፍቷል። እቅዱ እንዳሰቡት አይሆንም። እኔ ለቢል ጌትስ፣ ለጆርጅ ሶሮስ፣ ለክላውስ ሽቫብ፣ ለአንቶኒ ፉቺ እና ለመሰሎቹ እና ከኋላቸው ለሚንቀሳቀሱት እና ለሰይጣን እላለሁ ፣ እሺ፤ ሰይጣን ንስሐ መግባት አይችልም ፣ ግን ለእናንተ ሰዎች እናገራለሁ፤ ከክፉ አጀንዳችሁ ንስሐ ባትገቡ፣ ካልተመለሳችሁና ኢየሱስ ክርስቶስን ይቅርታ ካልጠየቃችሁ፣ ዓይኖቻችሁን ሳትዘጉ ትጠፋላችሁ፣ ከቶ አያሳካላችሁም! ከቶ አይሳካላችሁም!አትደርሷትም፤ ቀድማችሁ ትጠፋላችሁ! እነዚህን ሁሉ ዓመታት ያቀዳችሁት ነገር ሁሉ በጭራሽ እንደማትደርሱበት ሆኖ ዕልም ብሏል አሳፋሪም ሆኗል።

ለዓለም መሪዎችና ባለሥልጣናት ቶሎ ንሰሐ ግቡ! ስልጣናችሁን አላግባብ መጠቀማችሁን አቁሙ!

አዎ! ነገሮች ሁሉ እየተፋጠኑ መጥተዋል። የቅዱሳኑ ሥራ እንዲህ ነው፤ ሉሲፈራውያኑ መንፈሳዊ ውጊያውን አልቻሉትም፤ በጣም ተደናግጠዋል። ቤል ጌትስ ወረደ፣ ሚስቱ ተከተለችው፤ አሁን ደግሞ ክላውስ ሽቫብ፤ ልክ የአባታችን አቡነ አረጋዊን ዕለት ጠብቆ ገሸሽ አለ! አሁንም ከቀጠሉበት ለእነርሱ ለእነ ግራኝ ጭፍሮቻቸው ወዮላቸው! ወዮላቸው! ወዮላቸው!


Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment