ደም የለበሰችው ጨረቃ

ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ


ጃንዋሪ 21ን በጣም የሚፈልጋት ኃይል ባለፉት ቀናት ብዙ የግድያ መስዋዕቶች እንዲፈጸሙ አድርጓል፦

ኬኒያ፥ ጃንዋሪ 15 /2019
ሆቴል ውስጥ 21 ሰዎች ተሰው፥ ከመስከረም ፩ ጥቃት የዳነውን አሜሪካዊ ጨምሮ

ኮሎምቢያ፥  ጃንዋሪ 17 / 2019
በቦምብ ፍንዳታ 21 ሰዎች ተገደሉ

ሜክሲኮ፥ ጃንዋሪ 18 / 2019
ኃይለኛ የእሳት ቃጠሎ በመቀስቀሱ፤

መጀመሪያ፦ 66 ሰዎች ሞቱቀጥሎ፦ 73 ሆኑ፤ 7x3 = 21ቀጥሎ፦ 79 ሆኑ፤ 7+9 = 16666

የጨረቃ ግርዶሽ፡ ጃንዋሪ 21/2019
ጨረቃዋ በመሬት እና በፀሐይ መካከል ትሆናለች፦ ቀይ ደም የለበሰችው ጨረቃ በተለይ በአሜሪካ ላይ ስትሽከረከር ትታያለች።
አስገራሚ የሆነውን የእሳት ገጽታ እንመልከት፦

ዔሳውያኑ አሜሪካ እና አውሮፓ ኢትዮጵያን መተናኮል ከጀመሩ ቆይተዋል፤ በየጊዜው ምልክትና ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶዋቸዋል ግን እንደ እስማኤላውያኑ አጋራቾቻቸው በፈረዖናዊ ትዕቢት ስለተወጠሩ እጆቻቸውን ከአገራችን ላይ ማንሳት ተስኗቸዋል።

በዚህ የፈረንጆች ዓመት ሉሲፈራውያኑ በፕሬዚደንት ትራምፕ ላይ ምናልባት አስከፊ ጥቃት ሊፈጽሙ ይሆናል፤ ሥልጣኑን ሙሉ በሙል ለመቆጠጠር። ስለዚህ የአገራችን ጠላቶች ባለፈው ዓመት ልክ በዚህ ጊዜ ሚነሶታ ውስጥ የጠነሱስትን ተንኮል ይገፉበት ይሆናል። በዚህም በአሜሪካ ላይ ከመስከረም ፩ ከበድ ያለ ፍርድ ይመጣል!!!

ደም የለበሰችው ጨረቃ ፤ የሆነ ኃይል ከ ቍጥር ፳፩ / 21 ጋር ትልቅ ጕዳይ አለው።
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment