አጫጭር አዲስ ነገሮች ጥር ፲፩ ቀን 2011 ዓ.ም.




የአውሬው-666 መሣርያ የሆነው ክትባት ፡ በሀገረ አውስትራልያ የድጋፋ ሕግ ወጥቶለታል። በሕጉ መሠረት አልከተብም እንዲሁም አላስከትብም ያለ ሰው እስከ 10 ዓመት ሊፈረድበት ይችላል። ሕግ ማለት እውነት ማለት አይደለም ፤ ከሕገ እግዚአብሔር በስተቀር የአውሬው አገልጋይ መንግሥታት ለራሣቸው ብቻ ሊጠቅም የሚችል ሕግ ያወጣሉና።



ከጥቂት ቀናት በፊት መፅሐፈ ገፅ (facebook) "10 years challenge" በሚል በጀመረው ዕቅድ መሠረት ብዙ ሰዎች ከ፲ ዓመት በፊትና አሁን ያሉበት ሁኔታ በማነፃፀር ብርሃናዊ ምስላቸው(photo) ሲለጥፉ ነበር። ይህ ዕቅድ የሰዎችን መረጃ ለነ CIA እና FBI የመረጃ ምንጭነት ሆኖ እንዲያገለግል ታስቦ እየተሰራበት ያለ ነው። ፊትን በመለየት የተጠቃሚው ሰው የ፲ ዓመታት ለውጥና መረጃ በመሰብሰብ መረጃ ቋት ውስጥ ያስቀምጣል። ይህ አሰራርም የሰው ልጅን ግለኝነት የሚጥስና ለሌላ ተንኮል የሚያጋልጥ ነው። በዚህ ምክንያትም መፅሐፈ ገፅ (facebook) ተከሶ ፍርድ ቤት ሊቀርብ ነው።

ተኩላዎች ዳኞች ሆነው በተሰየሙበት ችሎት ላይ የበጎች ቀጣይ ዕጣፈንታ ምን ሊሆን እንደሚችል ለመገመት አያዳግትም።
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment