የእስራኤል ፕሬዝዳንት ሮይቨን ሪቭሊን በዓመቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ዕለት፡ ማክሰኞ፡ ሚያዝያ ፳፫፥ ፪ሺ፲ ዓ.ም. አዲስ አበባ እንደገቡ ነበር ይህን የተናገሩት።
የተጓዙትም የሳባ ማይልስ (Sheba Miles) በሚያበረው፡ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ነው።
አንድ የእስራኤል አገር መሪ ኢትዮጵያን ሲጎበኝ ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ነው። እንግዲህ ንግሥት ሳባ ንጉሥ ሰሎሞንን ከጎበኘች ከ ሦስት ሺህ ዓመታት በኋላ ማለት ነው።
በጣም የሚገርም ነገር አይደለምን? ግን፡ ፀረ-ክርስቶሱ እንዴት አጥብቆ እንዳሰረን ነው ከዚህ የምንረዳው።
ይህ ጉብኝት በሊቀ ስማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ዕለት መካሄዱ ትልቅ ምልክት ነው! እልል! እንበል፤ ብዙ አስደናቂ የሆኑ ነገሮችን በቅርቡ እናያለንና።
President Reuven Rivlin on Tuesday began the first visit of an Israeli head of state to Ethiopia, telling a welcoming party at the airport that he was “returning the visit of the Queen Sheba, and coming on behalf of King Solomon.”

Blogger Comment
Facebook Comment