ከቫቲካን ቀሳውስት ጋር በመደራደር ነው አዲሱ የሳዑዲ ልዑል እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሱት።
ተዓምረኛ የሆነ ዘመን ላይ እንገኛለን፤ ተመስገን!
“ቫቲካን እስልምናን ፈጥራልች” ተብሎ የሚነገርለት የጭምጭምታ ታሪክ ምናልባት እውነት ሊሆን ይችላል። እኔም እንደሚመስለኝ እስልምናን የፈጠሩት ወይ ኢትዮጵያውያን፣ ወይ አይሁዶች፣ ወይም ደግሞ ሮማ ካቶሊኮች ናቸው።
የሙስሊሞች “ቅድስት አገር” ሳዑዲ ባርባሪያ፡ ጣረ ሞት ላይ ናት፤ በቃ እስልምና አለቀለት!! በራሳቸው “ሃዲት” እንደተጻፈውና ጂብሪል ለነብያቸው ሹክ እንዳለለት ከሆነ፦ “ኢቲዮጲያዊው ጥቁሩን የመካ ካባ ድንጋይ በቀጫጫ እግሩ እየረገጠ ያፈራርሰዋል”። የተበላሸ ሰዓት በቀን ሁለቴ ትክክል ነው፤ አዎ! የመካ መፈራረሻዋ ቀን ደርሷል፡ ስለዚህ የኢትዮጵያ ሙስሊም ወገኖቻችን ከእሳቱ ቶሎ ማምለጥ ይኖርባቸዋል።
በሌላ በኩል ደግሞ፡ በፈረዖናዊ ትዕቢትና ግትርነት “አክሱም ላይ አሁን መስጊድ መስራት አለብን” ይሉ ይሆናል፤ ግን ይህ ግብዝነት፣ ውስልትና እና ወንጀል ነው የሚሆነው።
Blogger Comment
Facebook Comment