የጠላት ቁጥጥር ስለ ኢትዮጵያ እንዳናውቅ ያደረገን ከብዙዎች ውስጥ አንዱ ስለ ኤልዳዊያን እና ስለ አፈሩ ነው። ለመሆኑ ኤልዳ ተብሎ የሚጠራው ግዛት ከኢትዮጽያጋ ምን ያገናኘዋል?
ኤዶም ገነት ሰማይ ላይ አይደለቺም ብዙ ሰው የሚሸወደው ነገር እግዚአብሔር አዳምን ሰማይ ላይ ፈጥሮት ከሰማይ ወደ ምድር በበደሉ ምክንያት የተጣለ ይመስለዋል ግን እንደዛ አይደለም።
እግዚአብሔር ከብዙ ሺ ዓመታት በፊት የሰውን ልጅ ለመፍጠር ቅድስተ ሥላሤ ወደ መካከለኛው ምስራቅ በግርማ ወርዶ በዛሬው አጠራር ጎጃም ከተባለ ምድር ላይ አረፈ።
በመቀጠልም ኤልዳ ከተባለች ምድር ላይ ለም አፈርን፣ ከጌዮን ውሃን፣ ከኮሬብ፣ እሳትን፣ እስትንፋስን፣ ከራሱ በማጣመር የመጀመሪያውን አዳም የተባለውን ሰው ፈጠረው።
አስተውሎ ከፈጠረው በኃላ እግዚአብሔር አዳምን ወደ ሰማይ ይዞት አልጣም እዛው የፈጠረው ምድር ላይ የፍጥረታት አለቃ አድርጎ ሾመው ያቺ ምድርም ኤዶም ገነት ነበረች።
ወደ ኤልዳ ምድር ልመልሳቹና ያቺ የነገርኩዋቹ አዳም የተፈጠረባት የኤልዳ ምድር ቅዱሳን አባቶች የሚገቡባት ከ ሳተላይት፣ ከ ራዳር፣ ውጪ ናት ምዕራባዊያኑ ሊያገኙዋት ብዙ ቢጥሩም ምድራቱ ግን በመላእክቶች የምትጠበቅ ናት እሱዋም ጎጃም ውስጥ ናት የሚገርመው ግን ሚስጥራዊ ቦታ ከመሆኑዋ በላይ አዳም የተፈጠረበት አፈር መሆኑዋና የኤልዳዋያን ዜጎች ተብለው የሚጠሩ ሰዎች መኖራቸው ነው።
እነዚ ኤልዳዊያን ተብለው የሚጠሩት ሰዎች ከመፈለግ አሸዋን ከጤፍ መለየት ይቀላል ነገር ግን አንዳንዴ የጎጃም ግዛቶች ላይ ይታዩ ነበር ሆኖም ሰዎቹ ከፈቀዱ በቀጥታ ይመጡባችዋል።
ሰዎቹም እንደተገለፀው የሚለዩበትም 2_3 ነገር አይጠፋምና ልጠቁማቹ ፦
የሽታ መአዛ ያላቸው ሲሆን ገና ከእናቱ ማህፀን እንደወጣ ህፃን ልጅ ወይም ትኩስ ነብስን የሚያውድ የአፈር አይነት ጠረን አላቸው።
የመጀመሪያውን የአዳምን DNA የያዙና የሚያስቀጥሉ ሰዎች ናቸው።
አዳም የተፈጠረው ኢትዮጵያ ውስጥ ጎጃም ተብሎ ከሚጠራው ታዋቂ ነጥብ ከ ኤልዳ አፈር ሲሆን አፈሩን በከባድ ለምፅ ፣ ስጋቸው በአራዊት ለተቆረሰባቸው ፣ አካላቸው ለተቆረጠ ፣ ሰዎች ይህንን አፈር አጊንተው ከአካላቸው ጋር ካጣበቁት ወደ ስጋነት በመቀየር ሙሉ ያደርገናል።
በ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ የታረመ
Blogger Comment
Facebook Comment