ጽምዶ (ሜላት ኪሮስ + ዮሴፍ ንጉሤ) በኮሎራዶ፤ የኮሚኒስት አብዮት በአሜሪካ ሙሉ በሙሉ ፈነዳ፤ ለታቦተ ጽዮን ምስጋና ይግባው

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር | ሰላቢ እጆች 

ይህም የኮላሮዶ ክስተት ሌላ አንድ ምልክት ነው። ከአምስት ዓመታት በፊት ባቢሎን አሜሪካ እና አጋሮቿ በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ የጀነሳይድ ጂሃድ ይካሄድ ዘንድ ፈቃዱን በሰጡበት በፃድቁ አባታችን በአቡነ ተክለሐይማኖት ዕለት መሆኑ ደግሞ መንፈሳዊው ጦርነት ወደ አሜሪካ ግዛቶች እየገባ መሆኑን እያሳየን ነው!

...እና በኢትዮጵያ ለሚካሄደው የክርስቲያን የዘር ማጥፋት ዘመቻ የማይቀር ምላሽ። የኤዶማውያን እና የእስማኤላውያን ዓለም (እስራኤል ዘ-ሥጋ) የመጨረሻ ኢላማ ግብፅ፣ ፍልስጤም፣ ኢራን ወይም የመን አይደሉም ፥ ነገር ግን ኢትዮጵያ (እስራኤል በመንፈስ፤ የቃል ኪዳኑ ታቦት ባለቤቶች እና ጠባቂዎች) ናት።

'ጽምዶ' የግዕዝ (ትግርኛ) ቃል ሲሆን ወደ "ተሳትፎ" ወይም "ጥምረት" የሚተረጎም ሲሆን በአፍሪካ ቀንድ ውስጥ ከፍተኛ የጂኦፖሊቲካዊ ውጥረት ማዕከል ሆኖ ብቅ ብሏል። ይህም እንደሚቆጣጠሩት ተቃዋሚ ሉሲፈራውያኑ ያረቀቁት ሤራ ውጤት መሆኑን ልብ እንበል። ልክ አሁን የአሜሪካው ዲሞክራቲክ ፓርቲ በለዘብተኞች እና አክራሪ ሶሻሊስቶች እንዲከፋፈል እየተደረገ እንዳለው። በአንድ በኩል እነ ቻርለስ “ቻክ” ሹመር ፣ በሌላ በኩል ደግሞ በርኒ ሳንደርስ። ሁሉም የእስራኤል ዘ-ስጋ አካላት ናቸው። ያኔ በሩሲያም ቦልሸቪስቶች ሌኒንን በአንድ በኩል ትሮትስኪን በሌላ በኩል አስቀምጠው በኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ ጀነሳይድ እንደፈጸሙት፤ በኢትዮጵያም ኢህአዴግ፣ ህወሓት፣ ሻዕቢያ፣ ብልጽግና፣ ኢዜማ፣ አብን፣ ፋኖ፣ ቄሮ፣ ጽምዶ፣ ስምረት ወዘተ እያሉ በመጫወት ክርስቲያኑን ሕዝባችንን በመጨፍጨፍና በማስጨፍጨፍ ላይ ናቸው። የምናየው እኮ ይህን ነው።

በኮሎራዶ፣ በሜላት ኪሮስ እና በጆ ንጉሴ መካከል ይህንን እናስተውላለን። የታቦተ ጽዮን ሥራ ይህ ነው። እግዚአብሔር ትኩረታችንን ለመሳብ ክፉን ወይም መልካምን ሊጠቀም ይችላል።

አረማዊዎችን ጋላ-ኦሮሞዎችን፣ ሙስሊሞችን እና ኮሚኒስቶችን (ህወሓት + ሻዕቢያን) የሚያበረታታና የሚጠብቅ እንደ አሜሪካ ያላ ሥርዓት፣ የራሱን መድኃኒት፤ ኮሚኒዝም እና ጥፋትን ይወስዳል። ለእኛ ያሰቡት፣ በእኛ ላይ ያደረጉት ክፉ ነገር ሁሉ ወደራሳቸው ዞሮ ያጠፋቸዋል።

ከመቶ ዘጠኝ ዓመታት በፊት በሩሲያ ፀረ-ኦርቶዶክስ ክርስቲያን የቦልሼቪክ አብዮት በኤዶማውያን ነፃ-ግንበኞች/ፍሪሜሶኖች የተነደፈ እና በአሜሪካ፣ ብሪታኒያ እና ጀርመን ባንክ ልሂቃን የገንዘብ ድጋፍ የተደረገለት መሆኑን እናስታውስ። ወስላታው ሌኒን የሰለጠነው በነፃ-ግንበኞች ማዕከል በስዊዘርላንድ ነበር።

ማክስ ዋርበርግ እና የዎል ስትሪት ቡድኖቹ በ፳/20ኛው ክፍለ ዘመን መባቻ ላይ ጆርጅ ሶሮስ እና ዛሬ ‘የቀለም አብዮቶቹ’ የሚጫወቱትን ተመሳሳይ ሚና ተጫውተዋል ፥ የአገዛዝ ለውጥ እና ለአዲስ ሥርዓት የሀገር ግንባታ…

ታሪካዊ ማስረጃዎች እንደሚያሳዩት በሩሲያ የተካሄደው የቦልሼቪክ አብዮት እና የዩናይትድ ስቴትስ አብዮት ሁለቱም በሜሶናዊነት የሚመሩ ነበሩ፣ ኃይልን ለማጠናከር በአሜሪካ፣ በአውሮፓ እና በስዊዘርላንድ የባንክ ፋይናንስ የተደገፉ ሴራዎችን ተጠቅመው በ፳/20ኛው እና በ፳፩/21ኛው ክፍለ ዘመን ለአዲሱ የዓለም ሥርዓት ዘር ይተክላሉ።

እነሱ ዛሬም ድረስ አጀንዳቸው የፋሺስት “የጋርዮሾች/ኮሌክቲቪስቶች” ናቸው፣ አጀንዳቸውም ዛሬም ድረስ የቀጠለው፣ “ችግር - ምላሽ - መፍትሄ” + “ቲሲስ - ፀረ-ውህደት” የሚለውን መሠረታዊ እና የዘር ማጥፋት ጨዋታ በመጫወት ሁሉንም ዓለም አቀፍ ክስተቶች እና የገንዘብ/ፋይናንስ ገበያዎች ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር እና መያዝ ነው።

ተወካይ ዲያና ዴጌት ነበር እ.አ.አ በ1997 ስልጣን የያዙት። ያ ሜላት ኪሮስ ከመወለዷ በፊት የነበረው ዓመት ነው።
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment