✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር | ሰላቢ እጆች
ግን እንዴት ነው ወገን ይህን የተለመደ ክስተት ማየት የተሰናው?! የፋሺስት ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ ኢነተርኔቱን ጨምሮ ሁሉንም ነገር በሚቆጣጠረበት በዚህ ወቅት፤ እፎይ ለሚባል ወንድማችን “ከኢትዮጵያ ሆኖ እንዴት/ለምን እንደልቡ ፀረ-እስልምና ማብራሪያዎችንና ሙግቶቹን እንዲህ በነፃነት ሊያቀርብ ቻለ?” ብሎ እንዴት አይጠይቅም? ልክ እንደ አሸን እንደፈሉት ሌሎች የእስላማዊው አገዛዝ ሚዲያዎችና ቻናሎች ሁሉ ለእርሱም ስልተ ቀመሩ/'አልጎሪዝሙን በደንብ አመቻችተለታል'።
...ሰዎች ጥቅም ወዳድ ናቸውና በጥቅም ሂድባቸው...የሚፈልጉትን እያሳየህ ወደምትፈልገው ስፍራ ውሰድ እና ጣላቸው... ከዚያም በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ... ብለህ ተርትባቸው
ብሎን የለ ሰይጣኑ በለዓም ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊ...
ሉሲፈራውያኑ ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን እነ ባቢሎን አሜሪካ፣ ብሪታኒያ፣ ኤሚራቶችና ሳውዲ ባርባሪያ ናቸው ከሃዲዎቹን የመጨረሻ ትውልድ እርዝራዦች የሚያሰለጥኗቸው፣ የሚሾሟቸው፣ የሚመክሯቸው። ለጭፍጨፋም ሆነ ለሰላም ስክሪፕቱን እየሰጡ ፊሽካ ይነፉላቸዋል፣ ተፎካካሪ እየመሰሉ የፖለቲካ ቴአትር በመሥራት ፀረ-ኢትዮጵያ እና ፀረ-ክርስትና ጂሃዳቸውን ያካሂዳሉ፣ ሕዝባችንን ያሰቃያሉ፣ ሀገራችንን ያወድማሉ።
አዎ! ወንጀለኞቹ ህወሓቶች ከሉሲፈራውያኑ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች የተሰጣቸው ዓላማና ተልዕኮ፤ ከቆሻሻው ዳግማዊ ግራኝ አብዮት አሕመድና ጂኒ ጁላ ጋር 'ሰላም አመጣን!' ካሉ በኋላ፤ በስክሪፕታቸው መሰረት ቀጣዩ እርምጃቸው ደግሞ ከኤርትራው ኢሳያስ አብዱላ-ሐሰን ጋር ቀጣዩን 'የሰላም ድርድር አደረግን፤ እልልል! ትግራይ ትስዕር፤ በሉ! ' በማለት 'ታላቂቷን ኢ-አማኒ እንዲሁም የአሕዛብና የዓረብ ሊግ አባል የምትሆን ኤርትራን' መመስረት፣ የተቀረውን የአክሱም ጽዮናውያን ክፍለ ሀገራት ደግሞ ለአረመኔው ጋላ-ኦሮሞ ማስረከብ ነው። ዝም ጭጭ ብለው ጭፍጨፋውን በመደገፍ ላይ ያሉት ጋላ-ኦሮሞዎች በጣም ቋምጠዋል።
የፀረ-ኦርቶዶክስ ክርስቲያን፣ የፀረ-ኢትዮጵያና የፀረ-ግዕዝ ጦርነቱን የጀመሩትና የሚችሉትን ያህል ክርስቲያን ሕዝቤን ለመጨረስ የደፈሩትም ይህን ዓላማቸውን ለማሳካት ሲሉ ነው። በትግራዩ ጦርነት 'ክርስቲያን፣ ኢትዮጵያዊ፣ አግዓዚ ወይንም ጽዮናዊ' የሆነው የህብረተሰብ አካል ነው በዋናነት የተጠቃው። የቅዱስ ያሬድ፣ የእነ ነገሥታት ካሌብና አፄ ዮሐንስ ልጆች የሆኑትን ነው እየፈለጉ ሲያጠቋቸው የከረሙት፣ በጽዮናዊው የአፄ ዮሐንስ ሰንደቅ ቀለማት ያሸበረቁትን ዓብያተ ክርስቲያናትና ገዳማት (አክሱም ጽዮን፣ ደብረ ዳሞ፣ ደብረ ዓባይ፣ ማርያም ደንገላት፣ ውቅሮ ጨርቆስ፣ ዛላምበሳ አማኑኤል)ነው በመድፍና በድሮን እንዲመቱ ያደረጓቸው። እግዚኦ!
ስጋታዊው ትንቢቴ ያው እውን እየሆነ ነው፤ ሕወሓቶችን ጨምሮ የዳግማዊ ምንሊክ ፬ኛ ትውልድ መርዛማ ፍሬ የሆኑት ሁሉ ጽዮናውያንን በጣም ነው የሚንቋቸውና የሚጠሏቸው፤ ሁሉም ዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈርን ለማንገስ እየሠሩ ነው። ግን ይህ ዲያብሎሳዊ ተልዕኳቸው በጭራሽ አይሳካላቸውም። ኤርትራን፣ ጂቡቲንና በርበራን ጨምሮ ሙሉ ግዛቶቿን ያስመለሰች፣ ታላቋና አክሱም ጽዮናዊቷ ኢትዮጵያ ትመሠረት ዘንድ ግድ ነውና።
የሚያሳዝነውና የሚያስቆጣው እኮ ረሪሃ እግዚአብሔር ያለውን ጽዮናዊ ወጣት በጦርነት ለመፍጀት ከመንደር ወደ መንደር እያዘዋወሩ በአፋርና በአማራ ክልል በድሮን አስጨፈጨፉት፣ የተረፈውን ደግሞ ትግራይን 360 ዲግሪ በመዝጋት በረሃብና በሽታ እንዲያልቅ ማድረጋቸው ነው። ለኢሳያስ አብደላ-ሃሰን ሰላሳ ዓመታት ያህል የፈጀበትን ኤርትራን ከጽዮናውያን “የማጽዳት” ተግባር አረመኔው ዳግማዊ ግራኝ አብዮት አህመድና ደብረጽዮን በአንድ ዓመት ውስጥ ብቻ ሊፈጽሙት በቅተዋል። “ችግር – ምላሽ – መፍትሔ / “Problem – Reaction – Solution” + Thesis-Antithesis-Synthesis(ተሲስ ፣ ፀረ-ፀረስታ እና ውህደት/መደመር)
Blogger Comment
Facebook Comment