የአውሮፓ ሕብረት ለዘር አጥፊው ፋሺስት እስላማዊ አገዛዝ የገንዘብ ድጋፍ እያደረገ ነው።

 


✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር    

ዱሮም ጀነሳይዱ በተጧጧፈበት ወቅት እንኳን አላቋረጠም፤ በእነ ሳዑዲ እና ኤሚራቶች በኩል ድጋፉን በእጅ አዙር እያቀበለ ነበር። በሱዳን በኩል ወ ደ አውሮፓ እንዳይሰደዱ በምዕራብ ትግራይ በአስቃቂ ሁኔታ ተጨፍጭፈው ወደ ተከዜ ወንዝ የተጣሉት ወገኖቻችን ደም በጋላ-ኦሮሞዎች፣ ኦሮማራዎች፣ ህወሓቶች ሻዕቢያዎች እጅ ላይ ብቻ ሳይሆን በአውሮፓው ሕብረት እጆች ላይም ነው።

ከቃየን ክህደት በላይ የሚጮኸውን የአቤልን ደም ድምፅ የሰማው እግዚአብሔር አምላክ የሚሊየን ንጹሐን ክርስቲያን አባቶቻችንና እናቶቻችን ደም ድምጽ ሲሰማ የቁጣው ግዝፈት የሚሊየን አቤሎችን ደም ድምጾች ግዝፈት ያህል ነው። ለጨፍጫፊዎቹ ሁሉ ወዮላቸው! ወዮላቸው! ወዮላቸው! በግጥም እና ዘፈን የሚሸፈን ኃጢዓት አይደለም የሠሩት። ቅዱስ በሆነው አምላክ ፊት የገዛ ራሱ ኃጢአተኛ ተፈጥሮ ያላሸማቀቀው፣ በእግዚአብሔር ፍርድና ቁጣ ስር የወደቀ ኃጢአተኛ መሆኑ ያላሸበረው፣ በወንጌል ያለውን ታላቅ የምሕረት መጽናናትና በክርስቶስ የተገለጠውን የጸጋ ብዛት ለማድነቅ ምንም ዕድል የለውም።

በኢትዮጵያ የተከሰተውን የዘር ማጥፋት ጦርነት በተመለከተ የአውሮፓ ሕብረት ድርብ መስፈርት (በተለይም የትግራይ ጦርነት፣ 2020–2022) የአውሮፓ ሕብረት እና የምዕራባውያን ሀገራት ከሌሎች ዓለም አቀፍ ግጭቶች ጋር ሲነጻጸር በጭካኔዎች ላይ ቆራጥ እርምጃ መውሰድ ባለመቻላቸው ያካትታል። ሪፖርቶች ሊፈጠሩ የሚችሉ የዘር ማጥፋት፣ የጦር ወንጀሎች እና በሰብአዊነት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች ቢያመለክቱም፣ ተቺዎች የአውሮፓ ሕብረት ምላሽ ወጥነት በሌለው መልኩ ተግባራዊ እንደነበር ይከራከራሉ።

እንደ ፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ ላሉት ዘር አጥፊ አምባገነኖች ድጋፍ ይሰጣሉ። እንዲያውም ታዛቢዎች የአውሮፓው ሕብረት በአፍሪካ ቀንድ ያለው ሰፊ ፖሊሲ ብዙውን ጊዜ ከሰብአዊ መብቶች ይልቅ የፖለቲካ መረጋጋትን ቅድሚያ ይሰጣል ብለው ያምናሉ። ('የራሴ ነው፣ ለክርስቲያን ሕዝብ ቁጥር ቅነሳ ይጠቅመኛል' የሚለውን እንደ ዘር አጥፊው ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ ያለው ወኪሉ ስልጣን ላይ እስካለ ድረስ)። የአውሮፓው ሕብረት ከባድ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን ፈጽመዋል ተብለው ለተከሰሱ የዘር አጥፊ ሥርዓቶች የገንዘብ ድጋፍ ይሰጣል።

በአውሮፓ ሕብረት የውጭ ፖሊሲ እና የሰብአዊነት ምላሽ ውስጥ ያለው ሰይጣናዊ "ድርብ መስፈርት" በዩክሬን ጦርነት እና በአፍሪካ ግጭቶች ላይ ከሚወሰደው እርምጃ ጋር ሲያወዳድር፣ ለምሳሌ በኢትዮጵያ (የትግራይ ክልል) ለኢትዮጵያ ክርስቲያኖች የሚያሳዩት ቸልተኝነት ብዙ ነገር ያሳያል። የሰብአዊ መብት ድርጅቶችን እና የአፍሪካ ባለስልጣናትን ጨምሮ ተቺዎች የአውሮፓ ድጋፍ፣ አጣዳፊነት እና የሚዲያ ሽፋን ለዩክሬን ከኢትዮጵያ ቀውሶች በጣም ከፍ ያለ ነው ብለው ይከራከራሉ።

👹 እነዚህ ክፉ የኤዶማውያን አካላት የጃኮቢያውያን ክርስቲያኖችን (መንፈሳዊ እስራኤልን) አጥብቀው ይጠላሉ። የሕዝብ ቁጥር እንዲቀነስና በተለይ ጥንታውያኑ ክርስቲያኖች እንዲጠፉላቸው ነው ሁሉም በጋራ እየሠሩ ያሉት፤ ግልፅ ነው!

የአውሮፓ ሕብረት የገንዘብ ድጋፍ፤ የአውሮፓ ሕብረት ከኢራን፣ ቱርክ፣ አዘርባጃን፣ የተባበሩት ዓረብ ኤሚራቶች፣ ሩሲያ፣ አሜሪካ፣ እስራኤል ተጨማሪ የጦር መሳሪያዎችን እና ወታደራዊ ድሮኖችን ለመግዛት ያስችለው ዘንድ ለዘር አጥፊው ፋሺስት ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ የመቶ አርባ/ 140 ሚሊዮን ዩሮ ቀጥተኛ የገንዘብ ድጋፍ እያደረገ ነው።
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment