✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር
እስራኤላውያንና ኢትዮጵያውያን ተፈጥሯዊ ጠላትነት ያላቸው ሁለት ሕዝቦች መሆናቸውን ስንሰማ ልንገረም ልንደነግጥ እንችላለን። ምክኒያቱም ለዘመናት የምናውቀውና የተሰበክነው ወዳጅነታቸውንና አንድነታቸውን ብቻ ነውና። ሁለቱ ሕዝቦች ተፈጥሯዊ ጠላትነት እንዳላቸው ደግሞ አሁን በደንብ እንወቀው።
በተለይ ካለፉት አምስት ዓመታት ጀምሮ በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ጽዮናዊ ሕዝባችን ላይ የዘር ማጥፋት ጂሃድ በማካሄድ ካለው ስጋዊ የጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ ሥር ዓት ጎን እስራኤል ዘ-ስጋ መሰለፋቸውን እንደማንቂያ ደወል አድርገን ልንወስደው ይገባናል።
አሁን ከመጽሐፍ ቅዱስ የታሪክ ዘገባዎች ጀምረን (የእስማኤልን፣ የዔሳውን፣ የቢኒያምን፣ የሳዖልን ወዘተ ማንነትና ምንነት) የእስራኤል ዘ-ስጋን ማንነትና ምንነት ስናነብብ ለእስራኤል ዘ-ነፍስ (ለኢትዮጵያውያን) ያላቸውን ጠላትነት በግልጽ እንረዳለን። እነርሱ፡ ልክ ጋላ-ኦሮሞ ዛሬ ለመውረስ የሚመኙትን የእኛን መንፈሳዊ ማንነትና ምንነት በደንብ ነው የሚያውቁት/የሚያዩት። ሁሉም እስራኤል ዘ-ነፍስን (ኢትዮጵያን) ለመውረስ ነው እየሠሩ ያሉት። በሐሰት ትርክት፣ በማታለል፣ በማሳደድ፣ በጦርነቶችና በጭፍጨፋ።
ከዚህ ቀደምም ሳሰላስልበት የቆየሁበት ክስተት እስራኤል ዘ-ስጋ ከጥንት ጀምሮ በእስራኤል ዘ-ነፍስ (በኢትዮጵያውያን) ላይ ያነጣጠር ጥቃት እየፈጸሙ መሆናቸውን ነው። በተለይ ከክርስቶስ ልደት በኋላ እስራኤል ዘ-ስጋ ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን የሚነቅፉ፣ መለኮትነቱን የሚክዱና ኢየሱስን የሚያጥላሉ ጽሑፎች፣ ጥቅሶች በያዙትና የክርስቶስ ተቃዋሚ አስተምህሮ አካል ተደርገው በሚወሰዱት እንደ 'ታልሙድ' ወይም 'ግማራ' (ሚድራሽ፣ ዞሃር፣ ወዘተ) ያሉ ጽሑፎችን በማቅረብ በእስራኤል ዘ-ነፍስ (ኢትዮጵያ) ላይ በሂደት ጥቃቶችን በመፈጸም ላይ ናቸው። አብዛኞቹ ምንጮች እንደሚሉት ከክርስቶስ ልደት በኋላ በ500 ዓመተ ምሕረት አካባቢ የተጠናቀቀው ታልሙድ የተፃፈው ከሚሽናህ በኋላ በብዙ መቶ ዓመታት ውስጥ ነው።
የክርስቶስ ተቃዋሚው አምልኮ እስልምና እኔ እንደምጠረጥረው በእስራኤል ዘ-ስጋውያን እስራኤል ዘ-ነፍስን (ኢትዮጵያውያንን) ለማጥቃት በእነዚሁ በ500ቶዎቹ ዓመታት ላይ የተቋቋመ ነው። ቁርዓን ከታልሙድ የተገለበጠ እንደሆነ ቀደምት የምስራቃውያን ጥናቶች ይጠቁማሉ፤ የቁርዓን ትረካዎች ብዙውን ጊዜ ከመጽሐፍ ቅዱስ ይልቅ በታልሙድ ውስጥ ከሚገኙት የአይሁድ የአፍ ወጎች (ሐጋዳህ) እና ታሪኮች ጋር እንደሚዛመዱ ይጠቁማሉ።
በደቡብ ዓረቢያ የናግራን ጦርነት ወቅት ፊንሃስ ክርስቲያኖችን በናግራን ዶፋር (ዛፋር) በመጨፍጨፉ ከፍተኛ ጥፋት አድርሶ ነበር። ፊንሃስ (በአንዳንድ ምንጮች ዮሴፍ አሴር የሳር ወይም ዱ ናዋስ እየተባለ የሚጠራው) በስድስተኛው /6ኛው ክፍለ ዘመን (በግምት 518 ዓ.ም.) በየመን የነበረ አይሁዳዊ ንጉስ ነበር በናግራን የነበሩ ክርስቲያኖችን በመጨፍጨፉና ሃይማኖታቸውን እንዲክዱ ሲያደርግ የነበረው። ይህም የታላቁ ንጉሥ ካሌብ ወረራና የዐረብ የመን ጦርነት እንዲቀሰቀስ ምክንያት ሆኗል።
እንግዲህ ደቡብ ዓረቢያ (የመን)ከእስራኤል ዘ-ነፍስ(ከኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች) በሃጋራውያኑ/እስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ እስራኤል ዘ-ስጋ አማካኝነት በፋርሳውያን ቁጥጥር ሥር እንድትወድቅ ከተደረገች በኋላ ነበር የእስልምና መቅሰፍት የጀመረው። የመጀመሪያዎቹን የክርስቶስ ተቃዋሚ ጂሃዳውያኑንም (የመሐመድ ተከታዮችን) ወደ አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ በመላክ ነበር አጋንንታዊ የወረራ ችግኞችን የተከሉት። ወዲያውም ፋርስ በእስልምና መቅሰፍት ሙሉ በሙሉ ተመታች። አክሱማዊቷን ኢትዮጵያን ግን ሙሉ በሙሉ አጥፍተው እስራኤል ዘ-ነፍስን መውረስ ስላልቻሉ በሂደት ቀስ በቀስ ልክ እንደዛሬው እንደ አፄ ይኩኖ አምላክ ያሉ ሀገር በቀል ከኃዲዎችን በመጠቀም ሐሰተኛ እና ስጋዊ የሆነ 'ሰለሞናዊ ሥርወ መንግሥትን' መሠረቱ። ይህን በደንብ ልብ እንበለው። ከዚህ ጋር በተያያዘ ነበር 'አማራ'፣ 'ትግሬ' የሚባሉ የስጋ ማንነቶችና ምንነቶች በእስራኤል ዘ-ስጋ በኩል የተፈጠሩት። ምን ያህል ዲያብሎሳዊ አካሄድ እንዳላቸው እናስተውል። ሂደቱንም በመቀጠል ከኤዶማውያኑ ሮማውያን እና እስማኤላውያኑ ዓረቦችና ቱርኮች ጋር በማበር ዘር አጥፊዎቹን ጋላ-ኦሮሞዎችን በሀገረ ኢትዮጵያ አሰፈሯቸው፤ ወዲያውም በተለይ በጎንደርና ወሎ አካባቢ ከሚገኙት ዐምሐራዎች ጋር ተዳቅለው ዛሬ 'አማራ' የሚሏቸውን እንደነርሱው ጣዖት አምላኪዎች የሆኑትን ስጋውያን እየተጠቀሙ መስፋፋት ጀመሩ። እነ ፃድቁ አባቶቻችን አቡነ ተክለ ሐይማኖት፣ ታላላቆቹ ነገሥታት/ ሰማዕታት እነ አፄ ዐምደ ጽዮን፣ አፄ ዮሐንስ አራተኛ በኤዶማዊ እስራኤል ዘ-ስጋ ተንኮልና ሤራ የወደቀ ይህን ሕዝብ ለማዳን ብዙ መስዋዕቶችን እና ተጋድሎዎችን አድርገዋል።
እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ ተደጋጋሚ ጥቃቶች የሚካሄድባቸው እስራኤል ዘ-ነፍስ (የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጆች)እና ሰሜናዊው የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ግዛት ብቻ መሆናቸው ምንን ይጠቁመናል?
አዎ! እስራኤል ዘ-ስጋ እና እስራኤል ዘ-ነፍስ (ኢትዮጵያ) ተፈጥሯዊ ጠላትነት አላቸው። የጠላትነታቸው ምስጢር ሁለቱ ሀገሮች የተዘጋጁበት ሕግ ሲሆን ይህም የስጋና የመንፈስ አካላት ልዩነትና ጠላትነት በመባል ይታወቃል። የእስራኤል ዘ-ስጋ ልጆች በተዘጋጁበት የምድር አፈር ሕግ "ስጋዊ" ሲባሉ እስራኤል ዘ-ነፍስ ኢትዮጵያውያን ደግሞ "መንፈሳዊ" ተብለዋል። የስጋና የመንፈስ ሕዝቦች ፣ ሀገሮችና መንግስታ ናቸው። የሁለቱ ጠላትነትም ይህ ሲሆን አንዱ በአንዱ ሞት ላይ የሚገለጥና የሚነግስ ስምና ክብር ነው ያላቸው። ስጋ በመንፈስ ሞት ላይ ፥ መንፈስ ደግሞ በስጋ ሞት ላይ የሚገለጥና የሚነግስ ዓለማቀፋዊ የመንግስት ሕግና ሥርዓት ናቸው። ሁለቱ በአንድነት መገለጥም ይሁን መንገስ አይችሉም። አንዱ አንዱን ገድሎ ነው የሚነግሰው።

ከአምስት ዓመታት በፊት በአክሱማዊቱ ኢትዮጵያ ላይ የዘር ማጥፋት ሲከፍት ሦስተኛውና ምናልባት የመጨረሻው የዓለም ጦርነት ተጀምሯል። በተለይ ዛሬ ከኤዶማውያኑ፣ ከእስማኤላውያኑ፣ ከጋላ-ኦሮሞዎች፣ ከህወሓቶች፣ ከሻዕብያዎች፣ ከመሐመዳውያንና ከፕሮቴስታንቶች ጋር አብረው በእስራኤል ዘ-ነፍስ (ከአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ)፣ በልጆቿ ብሎም በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና፣ በግዕዝ ቋንቋ እና በአክሱም ጽዮን ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነት በማካሄድ ላይ ያሉት እስራኤል ዘ-ነፍስን (ኢትዮጵያን)፣ ሕዝቧን፣ ሃይማኖቷን፣ ግዕዝ ቋንቋን ባጠቃላይ የመንፈስ ማንነትን እና ምንነትን ከቻሉ የራሳቸው ለማድረግ (ለመውረስ) ሁሉም ኬኛ! ኬኛ! ኬኛ! ተጠቂነቱንም በራሳቸው ስም መተካት ካልቻሉ ደግሞ ሁሉንም አጥፍተው እስራኤል ዘ-ስጋን ለማንገስ ሲሉ ነው።
ይህን እጅግ በጣም ጥልቅና ትልቅ ምስጢር ከዛሬዋ ዓለማችን፣ በተለይ በሀገረ ኢትዮጵያ ከሚታየው ታሪካዊ ሁኔታ ጋር በማነጻጸር በጥሞና እንመልከተው። ጉዳዩ የሕይወትና የሞት ጉዳይ ነው። ይህን እጅግ ድንቅ መለኮታዊ ምስጢር መዳን የሚሹና የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያላቸው ሰሜን ኢትዮጵያውያን የማወቅ ግዴታ አለባቸው።
መጋቢት ፲፯ ቀን ፣ ፳፻፲፰ ዓ/ም
መቐለ ፡ ኢትዮጵያ
📎 ክርስቲያናዊ ጽዮንነት (Christian Zionism)
Blogger Comment
Facebook Comment