ኢዶማዊቷ ሮሜ ጆርጂያ ሜሎኒ በኢትዮጵያ ለፋሽስት እስላማዊ አገዛዝ ለበለጠ የዘር ማጥፋት ወንጀል ፈቃድ እየሰጠች ነው።

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር 

ኤልዛቢል ጆርጂያ ሜሎኑ ከኃዲ ለግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊ፤ “በዓድዋው ጦርነት ያዋረዱንን የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጆችን ከመሐመዳውያኑ፣ ከመናፍቃኑ እና ከኢ-አማኒያኑ ጋር ሆነህ በድጋሚ ስልቶችን እየቀያየርክ መጨፍጨፉንና ማስራቡን ቀጥልበት፤ እኛ ከጎንህ ነን! አባትህ መንግስቱ ኃይለማርያምን (አፄ ኃይለ ሥላሴን ገድሎ)ለበቀል ይነሳሱ ዘንድ ነበር ሥልጣን ላይ ያወጣናቸው። ታዲያ አንተንም እስከምናስወግድህ ድረስ ብዙ ኦርቶዶክ ክርስቲያኖችን ጨፍጭፍልን፣ ደም አፍስስልን፣ አዋርድልን፤ ያኔ ነው ሉሲፈር እና እኛ ልጆቹ ሁሉ በደንብ የምንረካው!” ብለዋለች።

የሙሶሊኒ አድናቂዋ ጠቅላይ ሚንስትራቸው ጆርጂያ ሜሎኒ ከሚሊየን በላይ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን የጨፈጨፈውን አረመኔ ጥቁር ሙሶሊኒን፣ አብዮት አሕመድ ዓሊን ባለፈው ሳምንት ላይ በሮም እና ቫቲካን ስታስተናግድ ምንም ነገር ያልተሰማት ጣልያን አሁን የጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ የስምንት ዓመቷ ሴት ልጅ ሞትን የተመኙ መምህር በደረሰባት አስደንጋጭ ክስተት በአሁኑ ወቅት በድንጋጤ ውስጥ ትገኛለች። ይህ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የተሰነዘረው የማያስደስት አስተያየት በሀገሪቱ ላይ ሰፊ ውግዘት ቀስቅሷል።
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment