👹 ብሪታኒያውያን ዙፋን ላይ ያወጡት የሳዑዲ እንቁራሪት ንጉስ ልጅ የአጎቷን ልጅ ለማግባት ፈቃደኛ ባለመሆኑ በአደባባይ ተገድላለች። ☪ የሞት አምልኮው እስልምና በነገሰባቸው ሃጋራውያን/እስማኤላውያን ማህበረሰቦች 'ንጉሣዊ' ሥርዓት ሊኖር አይችልም፣ ምንም የንጉሣዊ ወይም የሆነ ከደም ግንድ አልተፈጠሩምና። በታሪክም 'ካሊፋቶች'፣ 'ሱልጣናቶች' ወይንም 'ኤሚራቶች' እንጂ ንጉሶች አልነበሩም። ዛሬ በሙስሊሙ ዓለም የሚታዩት ንጉሳውያን ቤተሰቦችና ሥርዓቶች ሁሉ የተፈጠሩት በአንግሎ-ዛክሶናውያኑ ብሪታኒያውያን እና አሜሪካውያን ነው። ለምሳሌ፤ - ሞሮኮ (የአላዊ ሥርወ መንግሥት፣ ከመካ አቅራቢያ ከሚገኘው የሂጃዝ ክልል)
- ኢራቅ (የሳዑዲ ሃሺሚት ቤተሰብ አባል ከመካ)
- ኢራን (የፓህላቪ ሥርወ መንግሥት – ከ 1925 እስከ 1979)
- ሊቢያ (እ.አ.አ. ከ1951 እስከ 1969)
- ዮርዳኖስ (የሳውዲ ሃሺሚት ቤተሰብ አባል ከመካ)
- ባሕሬን (የአል ካሊፋ ሥርወ መንግሥት)
- ሳውዲ ዓረቢያ (የሳዑድ ቤት)
አዎ! ሲፈልጉ ያነግሷቸዋል፣ ሲፈልጉ ያስወግዷቸዋል (ሊቢያ + ኢራቅ + ኢራን) 😳 ትራምፕ ለሳዑዲው ንጉስ፤ "ንጉሱን፣ ንጉስ ሳልማንን እወደዋለሁ። እኔ ግን የምለው 'ንጉስ ሆይ ፤ እኛ ነን እየጠበቅንህ ያለነው ፥ እኛ ከሌለን ለሁለት ሳምንታት እዚያ ዙፋን ላይ ላትቆይ ትችላለህ ይችላል' አልኩት።" እንግዲህ መንፈሳዊ እና ደማዊ ማንነትንና ምንነትን ተከትሎ ንጉስ መሆን እንደማይችሉት በተጨማሪ ደግሞ ሙስሊም ያልሆነውን ዓለም ለመዋጥ እና ለመሰልቀጥ ብዙ የሕዝብ ቁጥር እንዲኖረው በሚመኘው በከንቱው የሙስሊም ዓለም በቅርብ ዘመዶች መካከል ጋብቻ እና ልጅ መፈልፈል የተለመደ ጂሃዳዊና ዲያብሎሳዊ ተግባር ነው። ዛሬ በዓረብ ሀገራት በአማካይ ፶፭/55 በመቶ የሚሆኑ ባለትዳሮች ዝምድና አላቸው። በአንዳንድ የሳዑዲ አረቢያ አካባቢዎች በተለይም በደቡብ አካባቢዎች በደም ዘመዶች መካከል ያለው ጋብቻ ከ፷/60 እስከ ፹/80 በመቶ የሚደርስ ሲሆን ይህም በዓለም ከፍተኛ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ እራሱ የሳዑዲ ዓረቢያ መንግስት አስታውቋል። ቁጥሩ ከዚህም ከፍ ያለ ሊሆን ይችላል። በሳውዲ ዓረቢያ ውስጥ በስፋት የሚተገበረው ዝምድና ባላቸው ሰዎች መካከል የሚፈጸም ጋብቻ ከፍተኛ የጤና ችግሮችን አስከትሏል፣ በርካታ የዘረመል እክሎችን አስከትሏል ሲሉ ራሳቸው የሳዑዲ የህዝብ ጤና ጥበቃ ባለስልጣናት እየተናገሩ ነው። ከእነዚህም መካከል፤ የቴላሴሚያ የደም በሽታዎች፣ ገዳይ የሆነ የሂሞግሎቢን እጥረት እና ማጭድ ሴል የደም ማነስ ጨምሮ። በተለይ በዘመዶቻቸው መካከል ረጅም የጋብቻ ባህል ባለባቸው ክልሎች ውስጥ የአከርካሪ አጥንት ጡንቻ መመንመን እና የስኳር በሽታ የተለመዱ ናቸው። የጤና ባለስልጣናት እና የጄኔቲክ ተመራማሪዎች በዚህ ጥልቅ ወግ አጥባቂ የሙስሊም ማህበረሰብ ውስጥ መወለድን ለማቆም ምንም አይነት መንገድ የለም ይላሉ፣ በቤተሰብ ውስጥ ማግባት በመቶዎች ከሚቆጠሩ ዓመታት በፊት የቆየ ባህል ነው። በዛሬው ጊዜ አብዛኞቹ ማኅበራት በወላጆች ሲደራጁ ሀብትና ተጽኖ ማግባት ብዙውን ጊዜ ዘመድ ማግባት ማለት ነው። ማኅበራዊ ኑሮ በጣም የተገደበ በመሆኑ ለወንዶች እና ለሴቶች ከአንድ ትልቅ ቤተሰብ ዣንጥላ ውጭ መገናኘት ፈጽሞ የማይቻል ነገር ነው። ያለ ወላጅ ቁጥጥር መጠናናት ብርቅ ነገር ነው። ፪ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፮፥፲፬ “ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ፤ ጽድቅ ከዓመፅ ጋር ምን ተካፋይነት አለውና? ብርሃንም ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው?“ እስልምና የክርስቶስ ተቃዋሚው አምልኮ ነው! "ተቻችለን እንኑር” በሚል አደገኛና የተሳሳተ አካሄድ ከመሐመዳውያኑ ጋር በጣም ተቀራርቦና ተቀላቅሎ ለዘመናት መኖራችን ብዙ ዋጋ እያስከፈለን ነው። ከእነ ሊባኖስ መማር ነበረብን። የ ለብ ለብነት እና ሁሉን አቃፊነት ባሕል ብዙ መዘዝ አምጥቶብናል። ለብ ለብነት ደግሞ ወደ ሞት ይመራል።[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፫፥፲፭]”በራድ ወይም ትኩስ እንዳይደለህ ሥራህን አውቃለሁ። በራድ ወይም ትኩስ ብትሆንስ መልካም በሆነ ነበር።” 👹 የዲያብሎስ መንግስታዊ ሕግ የ “መቀላቀል” ሕግ ሲሆን የእግዚአብሔር መንግስታዊ ሕግ ደግሞ የ “መለየት” ሕግ ነው። በሄደበት ሁሉ ሞትን እና ጥፋትን የሚያመጣ ነፍሰ ገዳይ በሆነ የበረሃ ነዋሪ ዙሪያ ያተኮረ የሐሰት ሃይማኖት ነው። ከአጎት ልጆች ጋር በተቀናጀ ጋብቻ ምክንያት በተቀበሉት ህዝቦች ላይ ከፍተኛ የሆነ የዘረመል ጉዳት ያስከትላል። |
Blogger Comment
Facebook Comment