እስራኤል እና ኢራን ከግራኝ አብዮት አሕመድ ጋር መሞዳሞዱን ቀጥለውበታል


ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር

😲 ሁለት 'ጠላቶች' መስለው እየተወኑ ያሉት ሀገራት፣ እስራኤል እና ኢራን፣ ከአንድ /1 ሚሊዮን በላይ የታቦተ ጽዮን ጠባቂ የሆኑትን ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን በጭካኔ ከጨፈጨፈው ከአረመኔው ጋላ-ኦሮሞ ከጥቁር ሂትለር ግራኝ አብዮት አሕመድ ጋር መሞዳሞዱን ቀጥለውበታል።

😲 በ አርባ ስምንት /48 ሰዓታት ውስጥ፣ የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ የእስራኤልን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በአዲስ አበባ ቤተ ሰይጣኑ ከአስተናገደ በኋላ በበነገታው ከእስላማዊው የኢራን አገዛዝ ጋር ምስጢራዊ ሰምምነቶችን ተፈራርሟል።

► እ.ኤ.አ. ሰኞ፣ ግንቦት 5 ቀን 2025 ላይ የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር, ከፋሲስት ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ መሪዎች ጋር በአዲስ አበባ ቤተ ሰይጣኑ ተገናኘ። ከሁለት ወራት በፊት ከዘር አጥፊው ዘንዶ ከ ጌዲዮን ጦሞቲዎች ጋር በኢየሩሳሌም ተገናኘተው ነበር።

► እ.ኤ.አ. ማክሰኞ፣ ግንቦት 6 ቀን 2025 ደግሞ የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ እና የኢራን እስላማዊቷ ፊፐብሊክ ተወካዮች በዋና ብሄራዊ የፖሊስ ወኪሎቻቸው መካከል 'ለደህንነት ትብብር መንገድን በመፍጠር' በሚል የሆነ ነገር በስውር ተፈራርመዋል።

እስራኤል እና ኢራን፣ ሁለቱም ታቦተ ጽዮንን ይፈልጋሉ፡ ስለዚህም የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝን እንዲህ በግልጽ ይደግፉታል። ይህ ሁሉ አሳዛኝ ድራማ ለዚህ ነው! ለዚህም ነው እስራኤል፣ የእስራኤል ልሂቆች፣ መገናኛ ብዙኅን እና ተቋማት በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ እየተፈጸመ ስላለው ጀነሳይድ ሲዘግቡ ወይም ሲያወግዙ አንዴም ተሰምተው የማያውቁት። ከመሐመዳውያኑ ኢራናውያን ምንም በጎ ነገር አንጠብቀም፣ ድሮን እና ኦፐሬተሮችን ለዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች የጂሃድ አጋሮቻቸው በማቅረብ የጄነሳይዱ ቀጥተኛ ተዋናያን ናቸው።

🐍 የምንኖረው እንዴት ባለ ግድየለሽ፣ ጨካኝ፣ ግብዝ፣ ክፉና ዲያቢሎሳዊ በሆነ ዓለም ነው!

❖[የዮሐንስ ራዕይ ምዕራፍ ፲፪]❖

፲፪ ስለዚህ፥ ሰማይና በውስጡ የምታድሩ ሆይ፥ ደስ ይበላችሁ፤ ለምድርና ለባሕር ወዮላቸው፥ ዲያብሎስ ጥቂት ዘመን እንዳለው አውቆ በታላቅ ቍጣ ወደ እናንተ ወርዶአልና።

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment