😇 እ.አ.አ 235 ዓ.ም – በዛሬዋ ጀርመን ነዋሪዎች ዘንድ ትልቅ አድናቆት፣ ክብርና ምስጋና ያላቸው ቅዱሳኑ ኢትዮጵያዊ / አፍሪካዊ ሰማዕታት ካሲየስ እና ፍሎሬንቲየስ በቦን ከተማ።
♰ ከክርስቶስ ልደት ከሁለት መቶ ዓመታት በኋላ በሦስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ቅዱሳኑ አባቶቻችን እነ ንጉሥ ኢዛና ገና ሳይነግሡና በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያም ክርስትናን በይፋ ሳያውጁ፣ ከቀድሞዋ ሰሜን ኢትዮጵያ ከዛሬዋ ደቡብ ግብጽ የተነሱት ቅዱሳን ኢትዮጵያውያን ሰማዕታት ካሲየስ እና ፍሎሬንቲየስ በቀድሞዋ የምዕራብ ጀርመን ዋና ከተማ በቦን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ እና ለክርስትና ሃይማኖታቸው ተሰውተው ነበር። ይታየን፤ ይህ ከሺህ ሰባት መቶ ዓመታት በፊት። ያኔ 'ጀርመን፣ ጣልያን፣ ፈረንሳይ ወዘተ' የሚባሉ ሃገራት አልነበሩም። ሁሉም በቀውስ ላይ የነበረው የኤዶማውያኑ ሮማውያን ግዛቶች አካላት ነበሩ።
ቅዱሳን ካሲየስ እና ፍሎሬንቲየስ በይፋ የቦን ከተማ ጠባቂ ቅዱሳን ናቸው። በ ፫/3 ኛው ክፍለ ዘመን በቦን ውስጥ በክርስቶስ ላይ ያላቸውን እምነት የተናዘዙ እና ንጉሠ ነገሥቱን እንደ አምላክ ማምለክ ያልፈለጉ ሁለቱ ሰማዕታት በአባይ ወንዝ ዳርቻ የምትገኘዋ በቴቤን/ሉክሶር ከተማ ሚሊሺያ ሥር የነበሩ የሮማውያን ወታደሮች ነበሩ። ስለዚህም በንጉሠ ነገሥት መክሲሚያን ዘመን በክርስቲያኖች ላይ በደረሰባቸው ስደት ሕይወታቸውን አጥተዋል።
እንደ ቪታ ዘገባ ከሆነ ካሲየስ እና ፍሎሬንቲየስ የተገኙበት ሚሊሺያ ከሮማ ኢምፓየር ምስራቃዊ ክፍል ከዛሬዋ ደቡባዊት ግብፅ (ሉክሶር) የመጡ ሲሆን በወታደራዊ መሪው ሞሪሺየስ (ሞሪሺየስ) ይመራ ነበር ፣ እሱም የቅዱስ ላንስ ይዞታ ነበር። ቅድስት ላንስ፣ እንዲሁም ሞሪሺየስ ላንስ ወይም ሎንግነስ ላንስ ተብሎ የሚጠራው፣ የሮማ-ጀርመን ነገሥታት እና የጀርመን ብሔር የቅድስት ሮማ ግዛት ምዕራባዊ ንጉሠ ነገሥት የንጉሠ ነገሥት ሥርዓት ውስጥ ጥንታዊው ቁራጭ ነው። ከክርስቶስ መስቀል ላይ የተገኘውን አንዱን ጥፍር ይዟል። ሌሎች የቴቤን ሚሊሺያ መኮንኖች በስም የተጠቀሱ ቅዱሳን ኤክሱፐርየስ እና ካንዲደስ ነበሩ። የሊዮኑ ኤጲስ ቆጶስ ቅዱስ ኤውቸሪየስ እንዳለው "ስድስት ሺህ ስድስት መቶ ስድሳ ስድስት ሰዎች" ( 666 ፥ የኤዶማውያኑን ሮማውያን ተንኮል ልብ እንበለው)አባላቱ በሙሉ ክርስቲያኖችና አብዛኞቹም ኢትዮጵያውያን/ጥቁሮች ነበሩ። የሚከተሉት ክስተቶች የተከናወኑት በ 303 ዓ.ም በክርስቲያኖች ላይ በተደረገው ታላቅ ስደት መጀመሪያ ላይ ነው። ማክስሚያን በኦክቶዱሩም የማጎሪያ ካምፕ ከከፈተ በኋላ፣ ክርስቲያን ወታደሮቹን እና መኮንኖቻቸውን ጦርነቱ ከመጀመሩ በፊት ለሮማ አማልክት መስዋዕት እንዲሰው ጠራቸው። ማውሪስ እና ኢትዮጵያውያኑ የቴቤን ሚሊሺያ ወንድሞቹ ግን እምቢ ብለው ሰፈራቸውን ወደ አጋኡም (ዛሬ፡ ቅዱስ ሞሪስ ዲአጋውን) ፈለሱ። የመመለስ እና የመስዋዕትነት ጥሪ ያልተሳካለት የቴቤን ሚሊሽያ ለቅጣት ሲባል ሁለት ጊዜ ተቀነሰ። በቅዱስ ኤውቸሪየስ ክብር/ሕማማት መሠረት ፣ የክርስትና እምነትን ከመከተል በተጨማሪ፣ ክርስቲያን ሚሊሺያው በሮማውያኑ እንዲጠፋ/እንዲጨፈጨፍ የተደረገበት ሌላው አስፈላጊ ምክንያት ከክርስቲያን ባልንጀሮቹ ጋር ለመፋለም ፈቃደኛ አለመሆኑ ነው። በተጨማሪም ክርስቲያኖቹ ምንም ዓይነት ተቃውሞ አላቀረቡም እና በእርግጥም ሰማዕትነትን ይፈልጉ እንደነበር ዘግቧል። ስለዚህ ማክስሚያን መላውን የቴቤን ሚሊሺያ ዓባላት ለመግደል ትእዛዝ ሰጠ። አስከሬኑ በተዘረፈበት ወቅት ቪክቶር የሚባል ንፁህ ክርስቲያን ማንነቱን በመግለጹ ተገድሏል ተብሏል። ቅዱሳን ቪክቶር እና ኡርስስ የተባሉት ሁለት ጦር ሰራዊት ወደ ሶሎተርን አምልጠው እዚያ ተገደሉ።
ነገር ግን፣ ከፓሲዮ ቅዱስ ጌሬዮኒስ በኋላ፣ የሌጌዎን ክፍሎች አሁን ራይንላንድ(ጀርመን) በሚባለው አካባቢ የተነሳውን ህዝባዊ አመጽ ለመግታት ወደ ፊት ፈጥነው ነበር፣ በቦን ከተማ ተይዘው ነበር የተገደሉት (ቅዱስ ካሲየስ እና ቅዱስ ፍሎሬንቲየስ ከ፲፪/12 ባልደረቦቻቸው ጋር)፣ በኮሎኝ ከተማ (ቅዱስ ጌርዮን ከ፴፲፰/318 ባልደረቦች ጋር) እና በክሳንተን ከተማ ከቅዱሳን ማሎሱስ እና ከቪክቶር ጋር ፫፻፴/330 ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ተገድለዋል። የቅዱስ ቪክቶር ቅርሶች ከ12ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮ በቤተመቅደስ ውስጥ ተቀምጠዋል እና አሁን በ ክሳንትን ከተማ ካቴድራል ከፍተኛ መሠዊያ ውስጥ ገብተዋል። የቅዱስ ጌርዮን የሰማዕትነት ቦታ ዛሬ በኮሎኝ-ኢረንፌልድ ክፍለ ከተማ ውስጥ ቅዱስ ሜችተርን ተብሎ በሚጠራው በኮሎኝ ቤተ ክርስቲያን አድ ሰማዕታት/አድ ማርቲረስ ውስጥ ይገኛል። ነገር ግን ንዋያተ ቅድሳቱ በቅዱስ ጌርዮን እና በባልደረቦቹ መቃብር ላይ በቅድስት ዕሌኒ በተሰራችው የቅዱስ ጌርዮን ቤተክርስቲያን ውስጥ ይገኛሉ። ከትሪየር ከተማ ካቴድራል ጋር፣ አሁንም በጀርመን ምድር ካሉት ጥንታዊ አብያተ ክርስቲያናት አንዱ ነው። በትሪየር ሀገረ ስብከት የአጥቢያ ወግ መሠረት የቴቤን ሚሊሺያ ክፍሎች የተገደሉት በወቅቱ ከተማ በስተሰሜን ነበር። በቅዱስ ፓውሊን ትሪየር ቤተክርስቲያን ውስጥ ለሰማዕታት የተነገሩ ብዙ የራስ ቅሎች እና አጥንቶች አሁንም ተቀምጠዋል። ቤተ ክርስቲያኑ በመጀመሪያ የተገነባው በሮማውያን የቀብር ቦታ ላይ ነው። የነዚህ ሁሉ ቅዱሳን የቴቤን ሚሊሺያ መታሰቢያ ቀን ባገሬው አቆጣጠር ጥቅምት 10 ነው።
በቦን ከተማ ውስጥ የተገደሉበት ቦታ በክርዮዝበርግ (መስቀል ተራራ) ግርጌ ላይ "ያልተቀደሰ መሬት" እንደነበረ ይነገራል። በአራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ ማለትም አሁንም በሮማውያን ዘመን የሰማዕታትን መቃብር የያዘ የመታሰቢያ ቦታ (ሴላ ሜሞሪያ/ የመታሰቢያ ክፍል) በቦን እንደተሠራ በአርኪኦሎጂ ተረጋግጧል። በአምስተኛው ክፍለ ዘመን አንድ ትንሽ የአምልኮ ክፍል ከሱ በላይ እንደወጣ የሚያሳይ ማስረጃ አለ። ዕሌኒ አውጉስታ፤ ማለትም ከሐዋርያት ጋር እኩል የሆነችው ቅድስት እቴጌ ዕሌኒ የቅዱሳን ሰማዕታት ንዋየ ቅድሳት ተነሥተው በሴላ ማስታወሻ ላይ በሠራችው ቤተ ክርስቲያን እንዲቀበር ተደርጓል ። ይህ ቤተ ክርስቲያን ለዛሬው ካቴድራል ቅድመ ሁኔታ ነበር። በአሥራ አንደኛው ክፍለ ዘመን፣ በዚህ ቦታ ላይ የአሁኑ ካቴድራል ግንባታ ተጀመረ። አሁን ያለው የቦን ከተማ ከሚሊኒየሙ መባቻ ጀምሮ የዳበረው እዚሁ ነው እንጂ በዛሬው ከተማ በሰሜን በሚገኘው የሮማውያን ካምፕ ውስጥ አልነበረም።
ኢትዮጵያውያኑ ቅዱሳን ሰማዕታት ካሲየስ እና ፍሎሬንቲየስ በማርቲሮሎጂየም ሃይሮኒሚየም ውስጥ በጽሑፍ ተጠቅሰዋል ። እ.ኤ.አ. በ691፣ በቦን የሚገኝ ሰነድ በመጀመሪያ ለቅዱሳን ካሲየስ፣ ፍሎሬንቲየስ እና ለጓደኞቻቸው የተሰጠ ካቴድራልን ይጠቅሳል። ከ ቴቤን ሚሊሺያ ጋር ያላቸው ግንኙነት ለመጀመሪያ ጊዜ በ 11 ኛው ክፍለ ዘመን ሰነድ Passio sanctorum Gereonis, Victoris, Cassi et Florentii Thebaeorum martyrum ላይ ተጠቅሷል።
✞ ይህን አስደናቂ ታሪክ አስመልክቶ ጀርመናዊው ቄስ ወልፍጋንግ ፒከን የሚከተለውን ብለዋል፤
“ካሲዩስ እና ፍሎሬንቲየስ፣ እንደ የቴቤን ክርስቲያን ሚሊሺያ አባላት በዚህች ቦን ከተማ ውስጥ አንገታቸውን ተቆርጠዋል። እንደ አጋጣሚ ሆኖ ሁለቱ ብቻ ሳይሆኑ በሮማውያን ህጎች መሰረት የተገደሉ ብዙ ቁጥር ያላቸው ሌሎች ወታደሮችም አሉ። ልምምዱ የሚከተለው ነበር፡- አንድ ሰው ቢቃወም የሠራዊቱን ሞራል ከፍ ለማድረግ ግለሰቡን አልገደሉትም ነገር ግን አስረኛው ሰው ወደፊት መሄድ ነበረበት እና ተገደለ።
እዚህ በቦን የሚገኘው ወጣት ጉባኤ እነዚህ ከአፍሪካ አገሮች የመጡ እንግዶች ከክርስትና እምነት ጎን መቆማቸውን ሲመለከት በጣም ተደንቆ ነበር። ይህም በከተማው፣ በህብረተሰቡ እና በመጨረሻም በዜጎች ላይ ዘላቂ ተጽእኖ ነበረው። የቤተ ክርስቲያኑ ሕንፃ የተገነባው በሁለቱና በባልደረቦቻቸው መቃብር ላይ ሲሆን የከተማይቱም ጠባቂ ቅዱሳን ሆነዋል። እውነተኛ አርአያዎች ናቸው፤ በአንድ በኩል ለቤተ ክርስቲያን፣ በሌላ በኩል ደግሞ ለሲቪል ማህበረሰቡ።
በአንድ በኩል፣ በተፈጥሯቸው ሰዎች በችግር ውስጥም ቢሆን እምነታቸውን እንዲኖሩ ያበረታታሉ ብዬ አምናለሁ። ይህ በአሁኑ ጊዜ በደንብ የምናውቀው ነገር ነው። በሌላ በኩል ካሲዩስ እና ፍሎሬንቲየስ እንዲሁም የቴባን ሌጋዮናውያን ከአፍሪካ እንደመጡ ልናስታውስ እና ዛሬ ባህላችንን እና ሃይማኖታችንን የሚቀርጹት ብዙዎቹ ግፊቶች ከውጪ የሚመጡ እንደነበሩ ራሳችንን እናስታውስ። እነሱ የመጡት በአሁኑ ጊዜ የስደተኛ እንቅስቃሴዎች ከሚመጡባቸው እና ብዙዎች በከፍተኛ ርቀት ከሚመለከቱት አገሮች ነው።
ካሲየስ እና ፍሎሬንቲየስ እንደሚያሳዩት ለባዕዳውያን የተወሰነ ግልጽነት ባናሳይ ኖሮ ዛሬ ያለንበት ሁኔታ ላይ አንገኝም ነበር፣ ይህ ደግሞ በከፍተኛ ደረጃ ሊያበለጽገን ይችላል ፥ ቢያንስ የቴባን ሚሊሺያዎች ያደረጉት ነገር ይህን ነው። እነሱ ባይኖሩ ኖሮ በቦን፣ በኮሎኝ እና በራይንላንድ ውስጥ ባሉ በርካታ ከተሞች ክርስትና ዛሬ እንደምናየው ባልዳበረ ነበር።"
👏👏👏
በእውነት ድንቅ ነው! ከክርስቶስ ልደት ከሁለት መቶ ዓመታት በኋላ ኢትዮጵያውያኑ ክርስቲያን ሰማዕታት በክርስቲያን ወንድሞቻቸው ላይ ላለመዝመት በመወሰናቸው ነበር በሮማውያኑ የተገደሉት። (ክርስቲያን ሚሊሺያውበሮማውያኑ እንዲጠፋ/እንዲጨፈጨፍ የተደረገበት ሌላው አስፈላጊ ምክንያት ከክርስቲያን ባልንጀሮቹ ጋር ለመፋለም ፈቃደኛ አለመሆኑ ነው)
እስኪ ይህን ብቻ እንኳን አንብበን ዛሬ እንዴት ያለ የውድቀት መንገድን ብዙዎች እየተከተልን መሆናችንን እንታዘብ። የሌሎቹን እንተወውና በኢትዮጵያዊነት እና ክርስቲያን ካባ የለበሱትን ሰርጎ-ገብ የዋቄዮ-አላህ ጭፍሮችን እናነጻጽራቸው፤ የትግራይ ክርስቲያን ከሚገዛን ሰይጣን ይግዛን" እያሉ በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ክርስቲያን አባቶችና እናቶች፣ ወንድሞችና እኅቶች ላይ የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ የከፈተውን የዘር ማጥፋት ጂሃድ ሲደግፉ የነበሩትን ዛሬም በስውር በመደገፍ ላይ ያሉትን(ደቡባውያኑን ኢትዮጵያ ዘ-ስጋን) እነ 'አቡነ' ሚካኤልን፣ ናትናኤልን፣ ጴጥሮስን፣ አቡ ፋና ፋኑኤልን፣ ዶ/ር ዘበነ ለማን፣ ጋንኤል ክስረትን፣ ገመድኩን ሰቀለን ወዘተ.እና በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩ ጅልና ከሃዲ ተከታዮቻቸውን ከእነ ቅዱሳን ሰማዕታት ካሲዩስ እና ፍሎሬንቲየስ ጋር እናነጻጽራቸው። በጭራሽ የኢትዮጵያዊነትና የክርስትና ፍሬ በጭራሽ አላፈሩም።
ዛሬ የትኛው 'ኢትዮጵያዊ እና ክርስቲያን ነኝ' ባይ ወገን ነው ባለፈው ወር አሥረኛ የሰማዕትነት ዓመት የሞላቸውን የሊቢያ ሰማዕታት አስታውሶ ሲሰማ እና ሲታይ የነበረው? ጥቂት የቀሩት የጀርመን ክርስቲያኖች ከሺህ ሰባት መቶ ዓመታት በፊት የሰማዕትነትን አክሊል የተጎናጸፉትን ኢትዮጵያውያኑን ቅዱሳንን እነ ካሲዮስ እና ፍሎሬንቲየስ እያስታወሱ በዓላትን ያከብራሉ፣ በየ ትምሕርት ቤቱ እና ቤተ መዘክሩ ሕፃናቱ ይህን ትልቅ ትርጉም ያለውን ታሪክ እንዲያውቁ ለማድረግ ይሞክራሉ፣ ለሜዲያዎች ያሳውቃሉ፣ የእኛዎቹ ግን በአስር ዓመታት ብቻ የሊቢያዎቹን ሰላሳ ኢትዮጵያውያን ሰማዕታት፣ ስለ አክሱም ጽዮን ሺህ ሰማዕታት ብሎም በመላዋ ኢትዮጵያ ስለተጨፈጨፉት ሁለት ሚሊየን የሚሆኑ ክርስቲያን ኢትዮጵያውያን ፣ በሳውዲ በረሃ እንደ አሳማ ስለተጨፈጨፉት ከአስር ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን እንኳን ተገቢውን መታሰቢያ ሊያዘጋጁላቸው፣ ሌበቀሉላቸውና ዓለም እንዲያውቅላቸው ሊነሳሱ፣ አንዲት ቃል እንኳን በነፃ በተሰጣቸው ሜዲያ መተንፈስ አልፈለጉም። የስጋቸው ነገር በልጦባቸው የሥራ ማቆም አድማ በማድረግ ላይ ላሉት የእነ ቢል ጌትስ ተልዕኮ ፈጻሚ ከታቢ ዶክተሮች ሲጮሁ እና ሲያስተዋውቁ ግን ያው እያየናቸውው ነው። ታዲያ ምነው? ወስላቶቹ እነ 'አቡነ' ጴጥሮስ፤ "በአክሱም ጽዮን ማንም አልተገደለም" ስላሏችሁ ነውን የሕዝበ ክርስቲያኑ እጣ ፈንታ ይህን ያህል ያላሳሰባችሁ? እስኪ ካልረፈደ ከቅዱሳኑ ከእነ ካሲዮስ እና ፍሎሬንቲዮስ ትንሽ እንማር!
በነገራችን ላይ፤ የ "ካሲየስ እና ፍሎሬንቲዮስ" ስም መነሻ የሮማውያኑ ላቲን ቋንቋ ነው። ይህን ተከትሎ ይመስላል 'መሀመድ አሊ' መባሉን የመረጠው ውዳቂ በመጀመሪያ በካሲየስ ክሌይ (እስከ 1964 ድረስ) በስሙ ይታወቅ የነበረው። የሰማዕቱን ካሲየስን ስም ማን ሰጠው? ማንስ እንዲለውጥ አስገደደው?
ሌላ አስገራሚ ታሪክ፤ እ.ኤ.አ. በ1954 ዓ.ም የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ኃይለ ሥላሴ የጀርመን ፌዴራላዊ ሪፐብሊክን የጎበኙ የመጀመሪያው የውጭ ሀገር መሪ ሆነዋል። የሳቸው ጉብኝቱ የዚያን ጊዜ ጊዜያዊ ዋና ከተማ ለነበረችው አውራጃዊት ቦን ልዩ ሁኔታን አምጥቶ ነበር።
አፄ ኃይለ ሥላሴ የስድስት/6 ቀናት ጉብኝት ነበር በጀርመን ያኔ ያደረጉት። ታዲያ በዚህ ቆይታቸው ታሪካዊውን የቦን ሙንስተር/ካቴድራል መጎብኘታቸውን የሚያሳይ አንድም መረጃ ማግኘት አልቻልኩም። ቪዲዮው ላይ እንደምናየው ድንቁን የኮሎኝ ከተማ ታሪካዊ ካቴድራል ጎብኝተዋል። ኢትዮጵያውያኑ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች የሰማዕትነት አክሊል የተጎናጸፉበትን የቦን ካቴድራል ግን አልጎበኙም? ለምን? እንዴት?
ያኔ ከአስከፊው የሁለተኛ ዓለም ጦርነት ዕልቂት እና ውድመት ያገግሙ የነበሩት ጀርመናውያን ለአፄ ኃይለ ሥላሴ ዛሬ የትም ዓለም የማይታየውን ዓይነት አቀባበል እና እንክብካቤን ነበር ያደርጉላቸው። ለእሳቸው ማንነት ሳይሆን ለታሪካዊቷ ኢትዮጵያ ክብር ሲባል ይህን መሰሉን አቀባበል ማስተናገዳቸው ግልጽ ነው። 'አፄ ኃይለ ሥላሴ' ለመሆን ከመብቃታቸው በፊት 'ልዑል' ተፈሪ መኮንን ተብለው በዳግማዊ ምንሊክ ቤተ መንግስት ገና በወጣትነታቸው ሲያገለግሉ በመጨረሻው የጀርመን ንጉሥ ዳግማዊ ቪልሄልም ልዑካን አማካኝነት ዘውዱን በሤራ እንዲረከቡ መደረጋቸው ዛሬ ግልጽ ነው።
የሁለተኛው ዓለም ጦርነት በተገባደደ በአሥር ዓመት ብቻ ጀርመን ከእግዚአብሔር እርዳታ ጋር (መሪዎቹ ያኔ በጣም ተጸጽተው ለሰላምና ለፍትሕ ይታገሉ ነበር፣ ለጦርነቱ ሰለባዎች ይቅርታ ለመጠየቅ እና ብዙ ካሳ ለመክፈል ዝግጁ ነበሩ፣ ትምህርት ቤቶችም አስከፊውን የታሪክ ምዕራፍ እንዲያስተምሩ ተደርገዋል፣ ይህን ዘር አጥፊዎቹ ቱርኮች፣ አረቦችና ጣልያኖች ብሎም እነ አሜሪካ፣ ብሪታኒያ እና ፈረንሳይ በጭራሽ አልሞከረቱም) ከፍተኛ እድገት በማሳየት ላይ በነበረችበት ወቅት ነበር አፄ ኃይለ ሥላሴ ወደ ጀርመን የተጓዙት። በዚህ ወቅት ጀርመን ኢትዮጵያውያን እንግዳ ሠራተኞችን አፄ ኃይለ ሥላሴ እንዲልኩላቸው ጠይቀዋቸው ነበር። አፄ ኃይለ ሥላሴ ግን በሤራ፤ "ሥራ አጥ ማህበረሰብ የለኝም" ብለው መልሰውላቸዋል። ይህን መልስ የሰጡበት ዋና ምክኒያት እኔ እንደምጠረጥረው፣ እንደሚመስልን ለክብር ሲሉ በኩራት ሳይሆን፣ ያኔ ወደ ጀርመን ሊላኩ የሚችሉት የእንግዳ ሠራተኞች ሰሜን ኢትዮጵያውን ሊሆኑ ስለሚችሉ ነው።እንደ አረመኔዎቹ ዳግማዊ ምንሊክ፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያም እና ዛሬ እንደ ግራኝ አብዮት አህመድ በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ ሥር-ሰደድ፣ ዘረ-መል ተከል ጥላቻ ያላቸው በመሆኑ፤ ከሰሜን ኢትዮጵያ ወደ አውሮፓ ሠራተኞች ቢልኩ ለዙፋናቸው ብሎም ለተጠሩበት የሐረር-ኤሚራታዊ የጋላ-ኦሮሞ ሥርዓት አስጊ ሆኖ ስለታያቸው ነው። ጀርመን ወዲያው የእንግዳ ሠራተኞችን በብብዛት ማስገባት የጀመረችው ከክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ነው። እነዚህ መሀመዳውያን ደግሞ ከጀርመን ቆይታቸው ብዙ ጥቅም ማግኘት ስለቻሉ እንደ ወስላታው ጂሃዳዊ እንደ ጠይብ ኤርዶጋን ያሉትን መሠሪዎች ለማፍራት በቅቷል። የእንግዳ ሠራተኞቹ ከምዕራባውያኑ ያልተቋረጠ ድጎማ፣ የገንዘብ፣ ዲፕሎማሲ እና ወታደራዊ ድጋፍ ጋር ቱርክ አንፃራዊ ኤኮኖሚያው እድገትን እንድታሳይ ትልቅ አስተዋጽዖ አበርክቷል።
የአፄ ኃይለ ሥላሴ ስጋት ያ ስለነበር ነው ኢትዮጵያውያን የእንግዳ ሠራተኞችን ወደ ጀርመን እንዳይልኩ ያደረጋቸው። ዛሬ በጀርመን የነገሱት አባቶች የነበሩት የእነ ኮንራድ አደናዋር እና ቪሊ ብራንድት ተቃዋሚዎችና የኦሮሞዎቹ አባት የእነ ዮሃን ክራፕፍ ምክር የተሰጣቸው ይመስላል፤ ለአፄ ኃይለ ሥላሴ።
ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው፤ አፄ ኃይለ ሥላሴ ወደ ጀርመን የተመለሱት ከዙፋናቸው ሊገረሰሱ ልክ አንድ ዓመት ሲቀራቸው ነበር። በሰሜን ኢትዮጵያ ክርስቲያን ሕዝባችንን በድጋሚ ለረሃብ እና በሽታ ባጋለጡበት እ.አ.አ በ1973 (በቅዱስ ዮሐንስ ዕለት፤ ረቡዕ፣ መስከረም 2 1966) ዓ.ም አፄ ኃይለ ሥላሴ ከሃያ ዓመታት በኋላ እንደገና ወደ ጀርመን ተመለሱ።
💭 ስለ ጉብኝቱ ዶቼ ቬሌ የጀርመንኛው ክፍል ከአስራ አንድ ዓመታት በፊት እንዲህ ሲል ጽፏል፤
"ከ፳/20 ዓመታት ገደማ በኋላ፣ ካይዘር ንጉሠ ኃይለ ሥላሴ እንደገና በሴፕቴምበር 12፣ 1973 በጀርመን ተገኙ። ካንዝለር ቪሊ ብራንድት እንግዳቸውን በታላቅ የመንግሥት ግብዣ ሲያስተናግዱ፣ በኢትዮጵያ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በረሃብ እየተሰቃዩ ነበር። በሕዝብ መካከል አለመረጋጋት አለ፣ እራሳቸውን ማበልጸግ፣ ሙስናና ወገንተኝነት በፍርድ ቤት እየተናፈሰ ነው። ይህ ከብራንት ጋር የተገናኘው አንድ አመት በቀረው ማግስት ሃይለስላሴ በአዲስ አበባ አዲስ ወታደራዊ ገዥዎች ተወስደው በ፹፫/83 አመታቸው ከአንድ አመት በኋላ በአንዲት ትንሽ የቤተ መንግስት ክፍል ውስጥ እስከ ዛሬ ድረስ ግልጽ ባልሆኑ ሁኔታዎች ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል።"
Blogger Comment
Facebook Comment