✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር
ሉሲፈራውያኑ ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን ታቦተ ጽዮንን ከአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ለመውሰድ ለአለፉት አንድ ሺህ አራት መቶ ዓመታት ብዙ ጂሃዳዊ ዘመቻዎችን በአክሱም ጽዮን ላይ አካሂደው ብዙ መከራ እና ስቃይ በሕዝባችን ላይ፣ በምድራችን ላይ፣ በተፈጥሮ ላይ ቢያደርሱም ሙከራዎቻቸው ሁሉ ግን ከሽፈዋል፣ ወደፊትም ይከሽፋሉ። ከሺህ ዓመታት በፊት የሐሰተኛው ነቢይ መሐመድን ተከታዮች ወደ አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ የላኩበት አንዱ ምክኒያትም ከታቦተ ጽዮን ጋር የሚያያዝ ነው። በኋላም ከቴምፕላሮች ዘመቻ እስከ ቀዳማዊ ግራኝ አሕመድ ጂሃዳዊ ዘመቻ፣ ከፖርቱጋሎች ዘመቻ እስከ ጣልያናውያን ዘመቻ፣ ከእነ ጀምስ ብሩስ የታቦተ ጽዮንን ፍለጋ ዘመቻ እስከ ዮሃን ክራፕፍ ጋላን በኦሮሞ የማጥመቅ ዘመቻ፣ ከጣልያን የታቦተ ጽዮንን ፍለጋ ወረራ እስከ ዛሬው ዳግማዊ ግራኝ/ኦቦ ስብሐት ነጋ የታቦተ ጽዮንን ዘረፋ ጂሃድ (እነ ወዳጀነህ መሀረነን እናስታውሳለን? ሕዝቡን ዛሬ ለሚከሰተው አስቀድመው ሲያለማምዱት ነበር)
ስለ ድሆች መከራ፥ ስለ ችግረኞች ጩኸት እግዚአብሔር። አሁን እነሣለሁ ይላል፤ መድኃኒትን አደርጋለሁ፥ በላዩም እገልጣለሁ።
እንግዲህ ለሁሉም ለእነዚህ ሃገርና ሕዝብ ብሎም ነፍስ-ሻጭ ከሃዲዎች ወደ ታችኛው ዓለም በቀጥታ የሚያስወስድ ወንጀልና ኃጢዓት እየሠሩ ነውና፤ በድጋሚ ወዮላቸው! ወዮላቸው! ወዮላቸው!
❖ ❖ ❖ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሆይ በስማችሁ ብዙ ተአምራትን ያደረገና 'ኮከብ ክብር' የተባለ የሰማዕታት አለቃ በሚሆን በኃያሉ በቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ለመፍረድ በልዳ ሀገር የተሰበሰቡትን ፯(ሰብዓ)ነገሥታትን ደምስሰው እንዳጠፏቸው፡ የተነሱብንን የጽዮንን ተቃዋሚዎች፣ የኔንም/የኛንም ጠላቶች ሁሉ ይደመስሱልን ዘንድ እማፀናለሁ። የጽዮን ጠላቶች የሆኑትና በጽዮን ልጆች ላይ በጣም ብዙ ግፍ ያደረሱት የዋቄዮ-አላህ ጭፍሮች እነ ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊ እና ተከታይ መንጋው 😈 ሁሉ በመለኮታዊ ሰይፍ ይጨፍጨፉ፣ ነበልባላዊ በሚሆን ቃላችሁ ሥልጣናችሁ ይንደዱ ይቃጠሉ፣ በሲዖል የጨለማ አዝቀት ውስጥ ይዝቀጡ ወይም ይስጠሙ፣ ኅዘን ከላያቸው አይራቅ፣ ትካዜም ከልባቸው አይጥፋ።
😲 እንግዲህ የዘመኑን ፈርኦናውያን (ሳይንቲስቶችን)ዲያብሎሳዊ ትዕቢትና ኩራት ተመልከት! እንግዲህ ቸነፈር ለትዕቢታቸው ምላሽ ይሆናል። በዚህ ዘመን ዓለም ሁሉ ስለ ታቦተ ጽዮን + ኢትዮጵያ + ግብጽ + ስለ ፒራሚዶች + ስለ ታችኛው ዓለም ሲያወራ ምንም አያስደንቅም።
'ኦሳይረስ'ን እንደ ሞተው የከርሰ ምድር ንጉስ ፈርዖን ያመልኩት ነበር።
የከርሰ ምድር በር አማልክት የግብፅን የታችኛውን ዓለም በሮች በመጠበቅ ላይ የተከሰሱ ጥንታዊ ሐሰተኛ ግብፃውያን ትናንሽ አማልክት ነበሩ። ኦሳይረስ በታችኛው ዓለም የሙታን አምላክ እና ዋና ዳኛ ነበር። ኦሳይረስ የግብፅ የመራባት፣ የግብርና እና የታችኛው ዓለም አምላክ ነበር። (ኦሳይረስ ሉሲፈር ነበር ፥ ሉሲፈር ኦሳይረስ ነበር)
ኦሳይረስ የመራባት አምላክ መሆኑ ከክርስቲያኖች እና አይሁዶች በጣም አሉታዊ ምላሽ ይስባል።
በግብፅ ኦሳይረስ ተብሎ የሚታወቀው ናምሩድ በባቤል የመጀመርያው የዓለም ግዛት መስራች ነበር፣ በኋላም ባቢሎን ተብላ ትጠራለች(ዘፍጥረት ፲፰-፲፪፤ ፲፩፥፩፡፱)።
ከሉሲፈር እና ከሰይጣን ጋር የተቆራኘው አምላክ ባፎሜት በፍየል ጭንቅላት ፣ የሴት የጡት ባህሪያት ከወገብ ባንድ እስከ ደረቱ ድረስ የሚወጣው የኦሳይረስ በትር ነው። ሁለቱንም የወንድ እና የሴት ባህሪያት ማጋራት።
ቅድመ ክርስትና ኢትዮጵያ (አክሱም) (አምላክ)
ከክርስትና በፊት የነበረው የኢትዮጵያ (አክሱማውያን) የባህር አምላክ ነበር። እሱ ከቅድመ ክርስትና የኢትዮጵያ ሃይማኖት የስላሴ አካል ነበር፣ ከአስተር (የፀሐይ እና የጨረቃ አምላክ) እና ማህረም (የጦርነት አምላክ እና ዋነኛ አምላክ)። ብሄር ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ የክርስትና ቃል ጋር "ጌታ እግዚአብሔር" ከሚለው ቃል ጋር ይዛመዳል።
ታሪክ
ብሄር የምድር እና የባህር አምላክ ሲሆን ከግብርና ለምነት ጋር የተያያዘ ነው፣ እሱ ደግሞ ከምድር እናት ከምድር ጋር ተለይቷል። እነዚህ ሁሉ ስሞች በአባታችን የአክሱም ንጉሥ ኢዛና ድርሰቶች ውስጥ ዙፋኑ ለአስተር፣ ለብሄር እና ለምደር የተሰጠበት ነው። ለአክሱማውያን እነዚህ አማልክት ከግሪኮች ጋር ይነጻጸራሉ። አስታር ከዜኡስ ጋር የተቆራኘ ሲሆን ማህሬም ከአሬስ ጋር ትይዩ ነበር። ብሄር ከፖሲዶን ጋር የተያያዘ ነበር።
ብሄር እና ሌሎች የዚህ ሃይማኖት አማልክት የእንስሳት መስዋዕቶች ለክብራቸው ሳይቀርቡ አልቀረም ፣ በተለይም ከብቶች ወይም ምናልባትም ለእነዚያ እንስሳት ምሳሌ የሚሆኑ የእንስሳት መሥዋዕቶች ነበሩ።
❖ እግዚአብሔር - አማኑኤል እግዚአብሔር ሁልጊዜ ከእኛ ጋር ነበር/ ነው ❖
አስተዋዩን፣ ደጉን፣ የተባረከውን እና ቅዱሱን ንጉሥ ኢዛናን/አብርሃን የሰጠን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን
የዚህን ድንቅና ፃድቅ ንጉሥ ተልዕኮ ለመጻረር ሲሉ ነው የዛሬዎቹ የእኛ ከሃዲዎች 'ብሄር' የሚለውን ቃል በብሄር ብሄረሰብ ተረት ተረት ይዘው በመምጣት ክርስቲያኑን ሕዝባችንን ወደ እነ ኦሳይረስ የታችናው ዓለም ሊከቱት የሚሰሩት። ታላቁ እና ፃድቁ ንጉሣችን ኢዛና ከመቃብሩ ሆኖ መሬቱን ያንቀጠቅጠውና ይቀስፈን ዘንድ ነው የከሃዲው የዳግማዊ ምንሊክ ርዝራዦች የሆኑት ኢ-አማኒያኑ እነ ሕወሓቶች + ሻዕቢያ + ብአዴን እና የዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር ባሪያዎች የሆኑት አጋሮቻቸው የአክሱም ሃውልትን ጫፍ ምልክታቸው አድርገው በመያዝ በንጉሥ ኢዛና ልጆች ላይ ያልተቋረጡ የጦርነት፣ የረሃብ እና የማሳደድ ጂሃዶችን በማካሄድ ላይ ያሉት። አቤት የሚጠብቃቸው ፍርድ!
Blogger Comment
Facebook Comment