በኢትዮጵያ እየተፈጸሙ ያሉትን ፀረ-ክርስቲያን ቀውሶች፣ ጦርነቶችና ዕልቂቶች ከበስተጀርባ ሆነው የሚዘውሯቸው ብሪታውያኑ ንጉሥ ቻርለስ

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር

👹 የሉሲፈራውያኑ ተቋም የዳቮሱ የዓለም ኤኮኖሚ ፉረም (WEF) ንጉሥ ቻርልስ እና የቀድሞው የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚንስትር ዴቪድ ካሜሮን (ኤሳው) ጩቤ አፍቃሪ እስማኤላውያንን ለምን ወደ ሀገሮቻቸው እንደሚያስመጡአቸው በግልጽ አብራርተዋል።

የእነዚህ ሉሲፈራውያን ተልዕኮ ክርስትናንን እና ክርስቲያኖችን ማጥፋት እንደሆነ አስቀድመው በድፍረት ተናግረዋል፤ ዛሬም በፋሲካ ሰሞን ሳይቀር በመቀባጠር ሕዝባቸውን በማስቆጣት ላይ ናቸው።

ልብ እንበል፤ በመላው ዓለም እየተፈጸሙ ያሉትን ፀረ-ክርስቲያን ቀውሶች፣ ጦርነቶችና ዕልቂቶች ከበስተጀርባ ሆነው የሚዘውሯቸው ብሪታውያኑ እነ ንጉሥ ቻርለስ እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ ጋላ-ኦሮሞ ወኪላቸው ከግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊ ጋር በይፋ አልተገናኙም፤ ወደ ብሪታኒያም አልጋበዙትም፣ እነርሱም ወደ አዲስ አበባ ይፋዊ ጉብኝት አላደረጉም። በዚህ ረገድ ብሪታኒያ ብቸኛዋ ሃገር ናት! እንግዲህ ወይ ምስጢሩን ላለማጋለጥ ሲሉ ወይም መለኮታዊውን በቀል በመፍራት ሊሆን ይችላል ከግራኝ ጋር በይፋ ያልተገናኙት።

በነገራችን ላይ የዛሬዎቹ 'እንግሊዛውያን' የብሪታኒያ ሕገ-ወጥ ነዋሪዎች ናቸው። ልክ ከሁለት ሺህ ዓመታት በፊት ሮማውያኑ እነ ጁሊየስ ቄሳር ወደ ዛሬዎቹ የብሪታኒያ ደሴቶች በመጓዝ እስከ ሦስት ሚሊየን የሚሆኑ ነባር የብሪታኒያ ነዋሪዎችን (ኬልቶች) ላይ ጀነሳይድ እንደፈጸሙት ከዛሬዋ ሰሜን ጀርመን ከሽሌስቪግ ሆልሽታይን፣ ፍሪዝላንድ እና ኒደር ዛክሰን ግዛቶቹ የፈለሱት አንግሎ-ዛክሰኖች በአምስተኛው ምዕተ ዓመት ላይ ወደ ቢሪታኒያ ግዛት በወረራ ገብተው በነባር ነዋሪዎቿ(የአየርላንድ፣ ስኮትላንድ እና ዌልስ ኬልቶች) ላይ ሌላ ጀነሳይድ ከፈጸሙ በኋላ ነበር እንግሊዝ/ብሪታኒያ የተሰኝችውን ሀገር የመሠረቱት። ለዚሁ የዘር ማጽዳት ዘመቻቸው አብዛኞቹን ኬልት አየርላንዳውያን መጥፎ ስም እየሰጡ ወደ አውስትራሊያ፣ ኬልት ስኮትላንዳውያኑን እና ዌልሶችን ደግሞ ወደ ካናዳ ተሰድደው እንዲሠፍሩ ያደርጓቸውም እንግሊዛውያኑ ናቸው። ዛሬ ኤዶማውያኑ እንግሊዛውያን ከእስማኤላውያኑ ዓረቦችና ቱርኮች ጋር እየተመሳጠሩ ከብሪታኒያ ዘልቀው መላው ዓለምን ተቆጣጥረዋል፣ ቋንቋቸውንና ባሕላቸውንም እንድንቀበል፣ የራሳችን የሆነውን ነገር ሁሉ (ቋንቋ፣ ሃይማኖት፣ ባሕል፣ ንጉሣዊ ሥርዓት…) እንድንተው አድርገዋል።

ይህ በተለይ ለሰሜን ኢትዮጵያውያን ትልቅ ትምሕርት ሊሆነን ይገባል። ጋላ-ኦሮሞዎቹ እየተገበሩ ያሉት የእንግሊዛውያኑን ስክሪፕት ነው። ዛሬ በድሮን እና በመድፍ ሰሜን ከጨፈጨፉት በኋላ ያው ትናንትና እነ ቢቢሲ ተቀባብለው እይዘገቡት እንዳሉት ሰሜኑን በረሃብ እና በሽታ ለመጨረስ ቆርጠው ተነስተዋል። እንግዲህ ሕገ-ወጡን የኦሮሚያ ክልል በትራክተር እና ስንዴ እንዲበለጽግ ካደረጉ በኋላ ማለት ነው።

ወገኔ ባክህ ንቃ! በየጊዜው በሚሰጡህ 'ሃይማኖታዊ' የማታለያ ድራማ አትዘናጋ። እነዚህ እርኩሶችና ሞግዚቶቻቸው ከዚህ ቀደም ሃያ ሰባት ጥንታውያን የኢትዮጵያ ነገዶችን ከምድረ ገጽ ያጠፏቸው እኮ ልክ በዚህ ዓይነት ዲያብሎሳዊ መንገድ ነው። ጠላትህን በጠላትነት ተቀብለህ እንደነ አፄ ዮሐንስ (እንዲያውም ከሳቸው በጠነከረ መልክ) ሳትታለል መዋጋት ይኖርበሃል። ለመጭው ትውልድ፣ ለልጆችህ አስብ። ወንድ ሁን! ያኔ ነው የእግዚአብሔርንና ቅዱሳኑን እርዳታም የምታገኘው!

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment