የቢል ጌትስ ልጅ ምስኪን ሀብታሟ ልጃገረድ


✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር

💭 የቢል ጌትስ ልጅ አባቷ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን በክትባት ስለገደለ ጓደኞቿ ከእርሷ ጋር ግኑኝነት ማቋረጣቸውን ተናግራለች።

የቢል ጌትስ ታናሽ ሴት ልጅ ፊቢ ጌትስ ጓደኞቿ በአባቷ የክትባት ሤራ የተነሳ በአፍሪካ እና በኤስያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ህጻናትን ጨምሮ በዓለም ዙሪያ በአስርት ሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች እንደሞቱ ሲያውቁ ከእርሷ ጋር ግኑኝነታቸውን እንዳቋረጡ ገልጻለች።

በኔትፍሊክስ/Netflix፣ 'ቀጥሎ ምን አለ? ከቢል ጌትስ ጋር የወደፊቱ' በተሰኘው አዲስ ተከታታይ ዘጋቢ ፊልም ላይ ከቢል ጌትስ ጋር በተደረገ ውይይት ፣ የ፳፪/22 ዓመቷ የአባቷ የክትባት ጥብቅና የግል ህይወቷን እንዴት እንደጎዳው ተናግራለች።

😢 ምስኪን ትንሽ ሀብታሟ ልጃገረድ

በተለይ ጥንታውያኑን ክርስቲያን ኢትዮጵያውያንን ለመበከል የ666ቱን ክትባት በመከተብ እና ሰብሎችን እና ውሃዎችን በመመረዝ ላይ ያለው ሉላዊው/ ግሎባሊስቱ ቢሊየነር ቢል ጌትስ፣ ሚስቱ ከተወቀሰበት ከሴሰኛ ጄፍሪ ኤፕስታይን ጋር ያለውን የቅርብ ወዳጅነት ለማቋረጥ ፈቃደኛ ባለመሆኑ ከልጁ ጋር ያደረገውን ውይይት የኔትፊልክስ ዶክመንቶች ማድመቂያ አድርገው አንፀባርቀዋል።

በኋላ በብሎጉ ጌትስ ኖትስ ላይ እንደፃፈው ፌበ የተሳሳቱ መረጃዎች እድገትን እንዴት እንደሚያስተጓጉሉ በተለይም እንደ የሴቶች መብት ባሉ አካባቢዎች እና በመስመር ላይ ማስፈራሪያዎች ለለውጥ የሚከራከሩትን እንዴት ዝም እንደሚያሰኙ እንዲረዳ ረድቶታል።

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment