✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
ዋናው የክፋት፣ የመርገም፣ የመቅሰፍት ማዕድ ገና አልመጣም! የጎንደር ሕዝብ ከዋቄዮ-አላህ-አቴቴ የአምስት መቶ ዓመት ባርነት እራሱን ነፃ ለማውጣት ትልቅ እድል ቀርቦለታል። እሱም ከጽዮናውያን ጋር ሲተባበር ብቻ ነው። “አክሱም ጽዮን ፥ ላሊበላ ፥ ግሸን ማርያም ፥ ጎንደር”
✞✞✞[ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ ፮፥፲፪]✞✞✞
“መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ።”
ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ግራኝ ቀዳማዊ መላዋ ኢትዮጵያውያን እየወረረ ባዳከመበት ወቅት፤ ለእርዳታ መጥተው የነበሩት ፖርቱጋሎች በተለይ ሠፍረው የነበሩት ጎንደር አካባቢ ነበር። እነዚህ የፖርቱጋል ወታደሮች ከኢትዮጵያውያን ሴቶች ጋር የወሲብ ግኑኝነት በማድረግ በጊዜው ለኢትዮጵያ ያልተለመዱ እና ባይተዋር የነበሩትን ጨብጥን እና ቂጥኝን አስተላልፈውባቸው ነበር። እነዚህን የአባላዘር በሽታዎችን በግብረ ሥጋ ግንኙነት ፖርቱጋሎች በማስተላለፋቸው እጅግ በጣም የተዳከመው የጎንደር አካባቢ ሕዝብ ማምለጥ የቻለው ወደ ትግራይ አምልጧል(የእነ መለስ ዜናዊን አባቶች ጨምሮ ብዙ ታዋቂ ቤተሰቦች በትግራይ ሰፍረዋል) በጎንደር የቀረውና የተዳከመው ግን ለኦሮሞ/ጋላ ወረራ ሰለባ በመሆን ዛሬ የምናየውን የስጋ ማንነትና ምንነት ያለውን የአዛዝዜል ዲቃላ የኦሮማራ ማሕበረሰብን መፍጠር ችሏል።
ሉሲፈራውያኑ የግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊ በመንፈሳውያኑ ሰሜን ኢትዮጵያውን ላይ ጂሃዳቸውን የጀመሩት በአዲስ አበባ (ሸዋ) እና ዐምሓራ ክልል (ባሕርዳር + ጎንደር + ወሎ) ላይ ነው። ምንም እንኳን ጎንደር በዲቃላዎች የተበከለችና ከጊዜ ወደጊዜም አምልኮተ ባዕድ (አቴቴ) እየተስፋፋባት የመጣባት ከተማ ብትሆንም፤ ጎንደርና ሰሜን ተራሮች በትግራይ ውስጥ እንዳሉት ቦታዎች ትልቅ መንፈሳዊ ኃብት የሚገኝባቸው ቦታዎች ናቸው። ጠላት ይህን አጠንቅቆ ስለሚያውቅ የአካባቢውን ሕዝብ በመደቀልና አሻንጉሊቶቹን የራሱን መሪዎችና ልሂቃንን (የቤተ ክህነት አባላትን ጨምሮ) በሥልጣን ወንበር ላይ በማስቀመጥ ፀረ-ኢትዮጵያ ፀረ-ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ተልዕኮውን በማስፈጸም ላይ ይገኛል።
ግራኝ አሕመድ ቀዳማዊና ፖርቱጋሎች ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ዳግማዊ ግራኝ አሕመድ ደግሞ ዛሬ ሉሲፈራውያኑ የመረጧቸው ወኪሎቻቸው ናቸው። እባቡ ግራኝ አብዮት አሕመድ ከሦስት ዓመት በፊት በሉሲፈራውያኑ ሲሾም በፍጥነት ያደረገው ምንድነው? በትግራይ ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነት ለመክፈት ያለውን ዕቅድ የማይጋሩትን ባለ ሥልጣናት (እነ ጄነራሎች አሳምነውን፣ ሰዓረን) ገደላቸው። ለዚህ ዘመቻ ተዘጋጅተው የነበሩትን ኦሮሞ ፖለቲከኞች ዐምሓራ መስለው ወደ ባሕር ዳር እንዲገቡና ሥልጣኑን እንዲቆጣጠሩት አደረገ፣ የዐምሓራ ክልል ወደ ትግራይ የሚወስዱትን መንገዶችን ሁሉ ዘጋጋቸው ፥ አስቀድሞ ግን በተለይ ለጎንደርና አካባቢዋ ነዋሪዎች ደህንነትና መንፈሳዊ ጥንካሬ ትልቅ አስተዋጽኦ የሚያበረክቱትን ጽዮናውያንን ወደ ትግራይ እንዲባረሩ አዘዘ፣ በመቶ ሺህ የሚቆጠሩትንም ከጎንደር አስወጣቸው። በዚህ ዘመን በጎንደር ላይ የሚመጣው መቅሰፍት ሊጥ እርሾ የተቦካው ያኔ በጋላ-ኦሮሞ ጣዖት አምላኪው የኢትዮጵያ ጠላት ፈንታ በእግዚአብሔር ዘንድ ትክክለኞቹ ኢትዮጵያውያን የሆኑትን አክሱም ጽዮናውያንን ሲያንገላቷቸው፣ ሲያፈናቅሏቸው፣ ሲያባርሯቸው፣ ሲያስሩቸውና ሲገድሏቸው ነው።
Blogger Comment
Facebook Comment