የቴዎድሮስ አድሓኖም ቅሌት ተጋለጠ | ገና 'ላልታወቀው' ለበሽታ ኤክስ ለመዘጋጀት ለዓለም ወረርሽኞች ስምምነት ጥሪ አቅርበዋል።


✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

በባለኃብቱ የአፍሪካውያንን ሕዝብ-ቁጥር-ቀናሽ ሤረኛ በቢልጌትስ የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ኃላፊ ይሆኑ ዘንድ የተመረጡት ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሓኖም በዳቮስ ስዊዘርላንድ የሉሲፈራውያኑ የዓለም ኤኮኖሚ መድረክ ስብሰባ ወቅት በጋዜጠኞች ተፋጠጡ።

“ዶ/ር ቴዎድሮስ፤ በአቡ ዳቢ ቆይታዎ፤ ከዓረብ ኤሚራቶች መሪዎች ጋር ስለ መጭው በሽታ ነውን የተነጋገራችሁት?”

ሉሲፈራውያኑ ዶ/ር ቴዎድሮስን የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ኃላፊ እንዲሆኑ ያደረጓቸው ከትግራይ ክፍለ ሀገር የተገኙ በመሆናቸውና ከታቦተ ጽዮን ጋርም ቁርኝነት ይኖራቸው ይሆናል በሚል እምነት ነው። የሉሲፈራ ዓለም በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይም የዘር ማጥፋት ጦርነቱን የከፈተው እስከ ዛሬ ድረስ የዘለቀውን የታቦተ ጽዮንን የማዳከም ብሎም የማስወገድ ተግባር ለመፈጽም ሲል ነው። ታቦተ ጽዮን በታቦት መልክ ብቻ አይደለም የምትወከለው፤ በነዋሪዎች ወይንም በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጆች ደምና መቅኒ ውስጥም እንጂ። ለዚህም እኮ ነው በያለንበት ቦታ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መልክ የሚታውቅና የማይታወቅ ክትትል፣ ምርምርና ጥቃት የሚፈጽምብን።

የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ኃላፊ ዶ/ር ቴዎድሮስ ገና 'ላልታወቀው' ለበሽታ ኤክስ ለመዘጋጀት ለዓለም ወረርሽኞች ስምምነት ጥሪ አቅርበዋል።
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment