✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
የየመን ሁቲ ሺያ ኢስላም አማጺያን ጥቃቶች በሰዓት ሦስት መቶ ስልሳ/ 360 ሚሊዮን ዩሮ ወጪ ያስወጣል።
ከፍተኛ ወጪው በተለይ የንግድ መርከቦቹ ከቀይ ባሕር እና ከስዊዝ ካናል ማለትም ከኤስያ ወደ አውሮፓ የሚወስደውን አጭር የባሕር መስመር በመሸሽ በሁቲዎች ስጋት እና በምትኩ የአፍሪካ ቀንድን በማለፉ ነው። ደቡብ አፍሪካን ዞሮ በአትላንቲክ ውቂያኖስ ከ ስድስት ሽህ/6,000 ኪሎ ሜትር በላይ ያለው አቅጣጫ ወደ ሁለት ሳምንታት መዘግየትን ያመጣል።
ስለዚህ ዩኤስኤ አሜሪካ በቀይ ባሕር ውስጥ የንግድ መርከቦችን ለመጠበቅ “ኦፕሬሽን ብልጽግና ጠባቂ” በሚል ስም አስር ግዛቶችን ያቀፈ ዓለም አቀፍ ጥምረት በማሰባሰብ ላይ ትገኛለች።
😲 ጉድ ነው
☆ አሜሪካ ፲/10 ሃገራትን ያቀፈ ጥምረት ፈጥራለች (ትንቢተ ዳንኤል + ራዕይ ዮሐንስ)
☆ የዚህን ኦፐሬሽን መጠሪያ፤ “ብልጽግና ጠባቂ” ብለውታልብልጽግና ወንጌል፤ ብልጽግና ለኤዶማውያኑ ምዕራባውያን እና ለእስማኤላውያኑ ምስራቃውያን ብቻ!ቅጥረኛቸው ጋላ-ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊን “ብልጽግና...ቀይ ባሕር...” እያለ እንዲቀበጣጥር አዘውታል።
ይህ ሁሉ ድራማ ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ መሆኑ ነው! ታቦተ ጽዮን/ጽላተ ሙሴ የመንን በምትጠቀልለዋ አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ እንደሚገኝ የታወቀ ነው።
Blogger Comment
Facebook Comment