የጅምላ ዘፀአት ከአርሳክ/ ናጎርኖ-ካራባክ፤ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን አርመናውያን በመሐመዳውያኑ ቱርኮች/አዛሪዎች በኩል ከሚመጣው የዘር ማጽዳት ጅሃድ ሳቢያ እርስታቸውን ለቅቀው በመሰደድ ላይ ናቸው።
ይህ በእጅጉ የሚያሳዝንና የሚያስቆጣ ጉዳይ ነው። የሚገርመው ደግሞ በኢትዮጵያ ትግራይ ፣ወልቃይት፣ ሑመራ፣ ራያ እና ዐምሓራ እንዲሁም፤ ጎንደርን ጨምሮ አክሱም ጽዮናውያን በሰፈሩባቸው የኢትዮጵያ ግዛቶች ሁሉ የተካሄደውንና እየተካሄደ ካለው የዘር ማጽዳት ወንጀል ጋር የአርሜኒያው ጉዳይ በጣም መመሳሰሉ ነው።
ክርስቲያን አርሜኒያውያን ወገኖቻችንን እያሳደዱ፣ እየገደሉና እርስታቸውን እየቀሙ ያሉት መሐመዳውያኑ አዛሪዎች/ቱርኮች ናቸው። “ኦርቶዶክስ ነን” የሚሉትም ሩሲያ እና ጆርጂያ አርሜኒያውያንን ከድተዋቸዋል።
በሀገራችንም በተመሳሳይ መልክ መሐመዳውያኑ እና የዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር ባሪያዎች + ፕሮቴስታንቶች + ኢ-ማኒያን + እራሳቸውን “ኦርቶዶክ ክርስቲያን” ብለው የሚጠሩት ግን የአሕዛብን ፈለግ የተከተሉት ሁሉ ተመሳሳይ ቃኤላዊና እስማኤላዊ ተግባር በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጆች ላይ በመፈጸም ላይ ናቸው። በተደጋጋሚ እንደማወሳው፤ የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጆችም ከእግዚአብሔርና ቅዱሳኑ + ታቦተ ጽዮን ሌላ ማንም ረዳት የላቸውም። “ኦርቶዶክስ” ነኝ የሚሉት ሩሲያ እና ዩክሬን በተደጋጋሚ ድጋፋቸውን የሰጡት ለፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ነው።
እንደው አለመታደል ህኖ ነው እንጂ በዚህ በመጨረሻው ዘመን የአርሜኒያ እና ሌሎች በመላው ሙስሊም ዓለም በመሰቃየት ላይ ያሉትን ክርስቲያን ወገኖቻችንን ለመርዳት መለኮታዊ ዕድል ተሰጥቷት የነበረችው አክሱማዊቱ ኢትዮጵያ ነበረች። ይህ ትልቅ ዕድል፣ በረከትና ፀጋ ሊያመልጠን በቻለ ነበር። የቀደሙትን አባቶቻችንን እናስታውሳለን፤ የግብጽ ወገኖቻችን ሲነኩ “ዋ! አባይን እንገድበዋለን!” በማለት የግብጽ መሐመዳውያንን ሲያንበረክኳቸው ነበር። ዛሬም የጋላ-ኦሮሞው አገዛዝ ሙሉ በሙሉ ተጠርጎ ንጹሕ የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጆች ሥልጣኑን ሲረከቡ ከሃዲው ግራኝ ለዓረቦች፣ እስራኤል እና አውሮፓ የሸጠውን ግድባችውን ያስመልሳሉ። ይህ ከሃዲና ከረባት አሣሪ የመጨረሻ ትውልድ ሲወገድ፡ ያኔ መካከለኛው ምስራቅ ሆነ አውሮፓ እንደ ዘመነ “ቄሱ ንጉሥ ዮሐንስ (Prester John)፣ እንደ ነገሥታት አፄ አምደጽዮን እና አፄ ዮሐንስ አራተኛ ለኢትዮጵያውያን ይንበረከካሉ። በዚህ አልጠራጠርም።
ፀረ-ኦርቶዶክስ-ክርስቲያን ጅሃድ
የአርሜኒያ የዘር ማጥፋት 2.0?
ልክ እንደሌሎች ተራራማ ጥንታውያን ሕዝቦች፤ ማለትም እንደ ሰርቢያውያን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች፣ የትግራይ አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ክርስቲያኖች እና የቻይና ቡዲስት ቲቤታውያን፣ ተራራማውያኑ የክርስቲያን አርመናዊ ወንድሞቻችንንና እና እህቶቻችንንም በጣም በሚያሳዝን መልክ ተስፋ የሚያስቆርጥና ስሜታዊ በሆነ ሁኔታ ላይ ይገኛሉ።
"ሀገራችን ተሽጧል"
"ማንም አይረዳንም የአርሜኒያ መንግስት አይደለም ሩሲያ ሳይሆን ዓለም"
አዘርባጃን በእስራኤል፣ በአውራጃው ኃያል ሀገር ቱርክ እና በሌሎች የሙስሊም ሀገራት በጥብቅ የምትደገፍ ቢሆንም፣ የምዕራባውያን መሪዎች፣ በተለይም በአውሮፓ፣ ክርስቶስን የከዱት ነፃ ግንበኞች፡ በማጥቃት ላይ ያለችውን አዘርባጃንን በቀጥታ ለመጋፈጥ ሲያመነቱ ይታያሉ። ምክኒያቱም አዘርበጃን የተፈጥሮ ጋዝ ባለቤት ስለሆነችና አውሮፓውያኑ የጋዝ አቅርቦት ስምምነቶችን በመፈራረማቸውና በሩሲያ ላይ ጥገኛ የጋዝ ጥገኛ ላለመሆን በመምረጣቸው ነው። አውሮፓውያኑ ከኦርቶዶክስ ክርስቲያ ሩሲያ ይልቅ ሙስሊም አዛሪዎችን/ቱርኮችን መርጠዋል። ሩሲያም መሃል ሰፋሪነቱን በመምረጥ ወለም ዘለም እያለች ነው!
😈ዓለምን በማመስ ላይ ያለው የእስማኤል እና የዔሳው ሕብረት ይቀጥላል! 😈
እንግዲህ፣ የእግዚአብሔር ቁጣ በሁለቱ በባቢሎናውያን፣ በኤዶማውያን እና በእስማኤላውያን ብሔራት ላይ መውርዱ ይቀጥላል።
❖❖❖[ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፳፰፥፱]❖❖❖
"ዔሳው ወደ እስማኤል ሄደ፥ ማዕሌትንም በፊት ካሉት ሚስቶቹ ጋር ሚስት ትሆነው ዘንድ አገባ፤ እርስዋም የአብርሃም ልጅ የሆነ የእስማኤል ልጅና የነባዮት እኅት ናት።"
❖❖❖[ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ ፱፥፮፡፰]❖❖❖
"ነገር ግን የእግዚአብሔር ቃል የተሻረ አይደለም። እነዚህ ከእስራኤል የሚወለዱ ሁሉ እስራኤል አይደሉምና፤ የአብርሃምም ዘር ስለሆኑ ሁላቸው ልጆች አይደሉም፥ ነገር ግን። በይስሐቅ ዘር ይጠራልሃል ተባለ። ይህም፥ የተስፋ ቃል ልጆች ዘር ሆነው ይቆጠራሉ እንጂ እነዚህ የሥጋ ልጆች የሆኑ የእግዚአብሔር ልጆች አይደሉም ማለት ነው።"
❖❖❖[ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ ፩፥፲፰፡፲፱]❖❖❖
"እውነትን በዓመፃ በሚከለክሉ ሰዎች በኃጢአተኝነታቸውና በዓመፃቸው ሁሉ ላይ የእግዚአብሔር ቍጣ ከሰማይ ይገለጣልና፤ እግዚአብሔር ስለ ገለጠላቸው፥ ስለ እግዚአብሔር ሊታወቅ የሚቻለው በእነርሱ ዘንድ ግልጥ ነውና።"
ለዚያ ግኑኝነት ማሳያ፣ ልክ አዘርባጃን ያሁኑን ጊዚያዊ 'ድሏን' እንዳበሠረች፣ ግዙፉ የብሪታኒያ የኢነርጂ/የነዳጅ ኃይል አከፋፋይ ተቋም(British Petroleum BP) ከፍተኛ የልዑካን ቡድን - የቦርዱን ሊቀመንበር ሄልጌ ሉንድን እና የቀድሞ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሎርድ ብራውንን ጨምሮ - የቀድሞውን የአዘርበጃን ፕሬዝዳንት ልደት መቶኛ ዓመት ለማክበር ወደ ዋና ከተማዋ ባኩ ላከ። እንግዲህ ከጋለሞታዎቹ ከወቅቱ የአዘርባጃን ፕሬዝዳንት ኢልሃም አሊዬቭ አባት ሄይዳር አሊዬቭ እና ከባኩ ጋር “የረጅም ጊዜ አጋርነትን” ለማጠናከር ሲል ነው ቢፒ እንዲህ የሚሸረሙጠው።
አርሜኒያ በከሃዲዎቹ ኤዶም-ባቢሎናውያን ኃያላን ሀገራት በሩሲያ እና ዩናይትድ ስቴትስ መካከል ወዲያና ወዲህ ስትወዛወዝ ነበር፣ እና ዛሬ እንደምናየው አንዳቸውም በትክክል ሊረዷት አልፈለጉም። ቱርክ እና አዘርባጃን ይህን አይተው ተጠቀሙ። የሩሲያ ጦር ይከላከልሃል ብሎ መጠበቅ የሞኝነት እርምጃ ነበር።
እ.አ.አ 1923-1991 አርትሳክ ወይንም ናጎርኖ-ካራባክ በሶቪየት ውስጥ ራሱን የቻለ ክልል ነበር። አረመኔው ስታሊን ግን ልክ እንደ እነ ሻዕብያ፣ ህወሓት፣ ኦነግ፣ ብአዴን ወዘተ፤ ለመከፋፈል እና ለመግዛት ሲል ዛሬ የምናየውን ካርታ ሳለው። በናጎርኖ-ካራባክ የሚኖሩ ከ፹/80% በላይ አርመኖች ነበሩ። በ1921 ዓ.ም ደግሞ ፺፭/95% አርመኖች ነበሩ። አዘርባጃን የምትባል ሀገር አልነበረችም፤ የተፈጠረችው በክፉው ኮሚኒስት እና የነፃ ግንበኞች/ ፍሪሜሶኖች ወኪል በጆሴፍ ቪሳሪዮኖቪች ጁጋሽቪሊ 'ስታሊን' (Iosif Vissarionovich Dzhugashvili) ነው። አርመኖች እዚያ ሲኖሩ አዘርባጃን ብሎም ቱርክ የሚባሉ ሀገሮች ፈጽሞ አልነበሩም። ሁሉም እንደ ጋላ-ኦሮሞዎች ወራሪዎች ናቸውና አንድ ቀን መጠረጋቸው አይቀርም።
Blogger Comment
Facebook Comment