ብጹእ አቡነ አራም ፩ኛ፤ በእነ ጆርጅ ሶሮስ ለተመረጠው ጠቅላይ ሚኒስትር ኒኮል ፓሺንያን ከሥልጣን እንዲነሳ ጥሪ አቀረቡለት



✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

የአርመን ኦርቶዶክስ ቄስ የሉሲፈራዊውን አሜሪካዊ/ሃንጋሪያዊ ባለኃብት የጆር ሶሮስን ሌሌይ የጠ/ሚ ኒኮል ፓሺንያንን እጅ ለመጨበጥ ፈቃደኛ አልሆኑም።
አዎ! የአርሜኒያ ጠቅላይ ሚንስትር ልክ እንደኛዎቹ የመጨረሻው ትውልድ መሪዎች ሕዝባቸውን ለሉሲፈራውያኑ በመሸጥ ላይ ያለ ከሃዲ ነውና። የኛዎቹ ከዚህ ይማሩ!

♱ ብጹእ አቡነ አራም ፩ኛ፤ ልክ እንደ ግራኝ በምዕራባውያኑ በእነ ጆርጅ ሶሮስ ለተመረጠው ለወስላታው የአርሜኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኒኮል ፓሺንያን ከሥልጣን እንዲነሳ ጥሪ አቀረቡለት።
በሪፐብሊክ አደባባይ ከነበሩት ሰልፈኞች መካከል አንዳንዶቹ "አርትሳክ! / ካራባክ" ሌሎች ደግሞ "ኒኮል ከሃዲ ነው!"

"ለ30 ዓመታት ከ30 ዓመታት በላይ ስንታገልለት የነበረው የአርትሳክ / ካራባክ ጉዳይ/ዓላማ ሁሉ አሁን ከንቱ ሆኖአል።"

"ከሃዲው ጠቅላይ ሚንስትር ይወገዳል ብለን ተስፋ እናደርጋለን በጦርነቱ የተሸነፈ መሪ ሥልጣኑን ይዞ መቀጠል የለበትም፤ መልቀቅ አለበት"
በማለት ቁጣቸውን በአርሜኒያ ዋና ከተማ የሬቫን ዋና አደባባይ ላይ ቁጣቸውን ገልጸዋል።

አርሜኒያውያን ወገኖቻችን ጎበዞች! ክርስቲያን እንዲህ ነው በድፍረትና በወኔ ለሕዝቡ፣ ለሃገሩ እና ለሃይማኖቱ መቆም ያለበት።

እስኪ ከእኛ ጋር እናወዳድረው፤ አረመኔው የጋላ-ኦሮሞ አገዛዝና ረዳቶቹ ባለፉት አምስት ዓመታት ከሁለት ሚሊየን በላይ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ኢትዮጵያውያንን ጨፍጭፏል፣ በረሃብና በሽታ ገድሏል፣ በየማጎሪያ ካምፖስ በማሰቃየት ላይ ይገኛል፣ በሚሊየኖች የሚቆጠሩ ወገኖቻችንን ለክፉ ዓረብ ሀገራት አሳልፎ ሸጧል፣ የሀገር ግዛትንና ድንበርን አስደፍሯል፣ በሶማሊያ እንኳን የሚገኙትን ጋላ-ኦሮሞ ያልሆኑትን ወታደሮች ከሶማሊያ አገዛዝና ከአል-ሸባብ ጋር ተመሳጥሮ በማስገደል ላይ ይገኛል...ኧረ ብዙ 'እጅግ የሚያስቆጡና ኡ! ኡ!' የሚያሰኙ ጉዶችን ነው የፈጸመውና እየፈጸመ ያለው። ታዲያ ይህ ሁሉ እጅግ በጣም ከባድ ክፍና ወንጀል ተፈጽሞ በተለይ አዲስ አበባ የሚገኘው ወገን ዝም ጭጭ ብሎ ዶሮ ወጡን ይመገባል፣ ካቲካላውንና ቢራውን ያሳድዳል። ማፈሪያ ትውልድ ነው። 

አባቶቻችንማ፤ 'አንድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓረቦች ተመታች' ብለው፤ "ዓረብ አረቡን በለው ወገቡን!" እያሉ በመነሳሳት ሀገራቸውን ከጠላት በወኔ ያስከብሩ ነበር።
ይህ ትውልድ ግን ይህ ሁሉ ግፍ እየተፈጸመ በአረመኔው ጋላ-ኦሮሞ ላይ ለማመጽ ስንፍናውና ይሉኝታው አሥሮታል። በሀየውሸት ሰባኪዎች ከሆኑት ፖለቲከኞች አንድ የሆኑት አቶ ልደቱ አያሌው፤ "ይህ መንግስት የኦሮሞ አይደለም፣ በሰሜኑ ለተፈጸመው የዘር ማጥፋት ወንጀል ኦሮሞ ተጠያቂ አይደለም ቅብርጥሴ" እያሉ በግብዝነት፣ መሓል ሰፋሪነትና በሁሉም ልወደድ ባይነት መንፈስ ሲቅለሰለሱ ስሰማቸው በጣም አቅለሸለሸኝ፤ 'እንግዳውስ እንደተመኙት ወደ አዲስ አበባ ተመልሰው ይሂዱና ድምጽዎ ይዘጋ!' ለማለት አስደፈረኝ። ሕዝቡ እንዳይነቃና ለውጥ እንዳይመጣ፤ በይሉኝታ በሽታ የተለከፉትና "ጠቅላይ ሚንስትሩ፣ ዶ/ር፣ እሳቸው..." እያሉ ሕዝቡን ስልታዊ በሆነ መልክ የሚያዘናጉት እንደ እነ አቶ ልደቱ አያሌው ያሉት ወገኖች ናቸው። ጠላቶቻችን እነማን እንደሆኑማ በደንብ ስለምናውቃቸው በቀጥታ ነው የምንዋጋቸው፣ እንደነ አቶ ልደቱ ያሉት ግን እየተለሳለሱ ስቃዩና መከራው የሚቆምበትን የለውጡን ጊዜ በማራቅ ላይ ናቸው።

💭 እስኪ ያልተዳቀሉትና ከአሕዛብ ጋር ተቀላቅለው የማይኖሩት አርሜኒያውያን ወገኖቻችን ላይ ያሉትን እንመልከትና ወደ እኛ እንዙር፤

በሁለቱ እኅትማማች ጥንታውያን የክርስቲያን ሀገራት በአርሜኒያ እና በኢትዮጵያ በጣም ተመሳሳይ የሆነ ነገር እንደሚካሄድ ላለፉት አሥር ዓመታት ያህል በተደጋጋሚ እየጠቆምኩ ነው። ይህም ዛሬ በግልጽ የሚታይ ክስተት ነው። በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ የተፈጸመውን ግፍና ወንጀል መጠን ያህል በአርሜኒያ አልተፈጸመም፤ ሆኖም ዜጎቿ በቀጥታ፤ "ከሃዲው ጠቅላይ ሚንስትር ይወገዳል ብለን ተስፋ እናደርጋለን በጦርነቱ የተሸነፈ መሪ ሥልጣኑን ይዞ መቀጠል የለበትም፤ መልቀቅ አለበት" አሉ አርሜኒያውያኑ።

ከሃዲው የአርሜኒያ ጠቅላይ ሚንስትር ኢትዮጵያዊ ካልሆነው ከግራኝ ጋር ብቻ ሳይሆን ጦርነቱን ከተሸነፉት ከከሃዲዎቹ ህወሓቶች ከእነ ጌታቸው ረዳና ደብረ ሲዖል ጋርም ይመሳሰላል። እነዚህ ሃፍረት ቢሶች ለምንድን ነው ሥልጣን ላይ መቆየት ያለባቸው? ለምንድንስ ነው በአደባባይና በየመገናኛብዙኅኑ መታየት ያለባቸው፤ ሁሉም እንደ አርሜኒያው ጠቅላይ ይወገዱ ዘንድ ግድ ነው።

💭 ዛሬ መስከረም ፳፩/21 አርሜኒያ ከሾቪየት ሕብረት የተነጠለችበትን የነጻነት ቀንን ታከብራለች።

በቱርኮች/ምናልባትም በሩሲያም የምትደገፈዋ አዘርበጃን በአርሜኒያ/አርትሳክ/ናጎርኖ-ካራባክ ላይ ሰሞኑን ጥቃት ለመፈጸም መወሰኗ ይህን የአርሜኒያ ነፃነት ቀን ክብረ በዓልን ለማጨለም በመሻት ነው።

💭 እስኪ በሰፊ አርሜኒያ/አርትሳክ ናጎርኖ-ካራብክ እና በሰፊ ኢትዮጵያ መካከል ያሉትን ተመሳሳይ ሁኔታዎች እንመልከት፤

❖ አርሜኒያ የዓለማችን ጥንታዊት የክርስቲያን ሀገር ናት

❖ ኢትዮጵያ የዓለማችን ጥንታዊት የክርስቲያን ሀገር ናት

❖ አርሜኒያውያን የራሳቸው ቋንቋ፣ ጽሑፍና ባሕል ያላቸው ሕዝቦች ናቸው

❖ ኢትዮጵያውያን የራሳቸው ቋንቋ፣ ጽሑፍና ባሕል ያላቸው ሕዝቦች ናቸው

❖ አርሜኒያ ዙሪያዋን በጠላት እስማኤላውያን የተከበበች ሀገር ናት

❖ ኢትዮጵያ ዙሪያዋን በጠላት እስማኤላውያን የተከበበች ሀገር ናት

🛑 ዛሬ አርሜኒያ የምትባለዋ ትንሽ ሃገር በፊት አሁን አዘርበጃን + ቱርክ የተባሉትን ሕገ-ወጥና በወራሪ እስያውያን ሰልጁክ-ቱርኮች የተያዙትን ግዛቶች ሁሉ ታጠቃልል ነበር። ቱርክ + አዘርበጃን የሚባሉ ሀገሮች የሉም።

❖ አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ እና ዛሬ ያላግባብ በጠላት 'ትግራይ' የሚል ስም የተሰጣት ግዛት በወራሪዎቹ ጋላ-ኦሮሞዎች + ሶማሌዎችና ኦሮማራዎች የተያዙትን ግዛቶች ሁሉ ታጠቃልል ነበር። ኤርትራ + ሶማሌ + ኦሮሞ + ሱዳን የተባሉ ግዛቶች የሉም።

ተራራማዋ አርሜኒያ የባሕር በሮቿን ሁሉ በእስማኤላውያኑ ቱርኮችና በኤዶማውያኑ እንግሊዞች ተነጥቃ ወደብ አልባ እንድትሆን የተደረገች የክርስቲያን ሃገር ናት።

❖ ተራራማዋ አክሱማዊት ኢትዮጵያ የባሕር በሮቿን ሁሉ በእስማኤላውያኑ ዓረቦች፣ ቱርኮች፣ ሶማሌዎች ብሎም በኤዶማውያኑ ሮማውያንና እንግሊዛውያን ተነጥቃ ወደብ አልባ እንድትሆን የተደረገች የክርስቲያን ሃገር ናት።

ከመቶ ዓመታት በፊት ሁለት ሚሊየን የሚሆኑ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን አርሜኒያውያን በመሐመዳውያኑ ኦቶማን ቱርኮች ተጨፍጭፈዋል / ጄነሳይድ ተፈጽሞባቸዋል።

❖ ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት አሥር ሚሊየን የሚቆጠሩ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ኢትዮጵያውያን በኦቶማን ቱርኮች፣ በዓረቦችና በአውሮፓውያን ተጨፍጭፈዋል / ጄነሳይድ ተፈጽሞባቸዋል።

❖ አርሜኒያውያንና ኢትዮጵያውያን በኢየሩሳሌም ገዳማት አሏቸው። እዚህም ቢሆን በተለያዩ ጊዚያት አድሎና በደል ይፈጸምባቸዋል።

አርሜኒያውያን ወደ ኢትዮጵያ ተሰድደው ይኖሩ ነበር። በቱርኮች እና ጋላ-ኦሮሞዎች ሤራ ከደርግ ጊዜ ጀምሮ ብዙ አርሜኒያውን ወገኖቻችን ኢትዮጵያን ለቅቀው እንዲወጡ ተደርገዋል። ዛሬም ግሪክ ኢትዮጵያውያንን አስመልክቶ እያየን እንዳለነው የቀሩትን ግሪኮችና አርሜኒያውያንን ሙሉ በሙሉ ከኢትዮጵያ ለማባረር 'የቀረጥ ሤራ' ተጥንስሶባቸዋል። ፋሺስቱ የጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ክፉዎቹን መሐመዳውያን ቱርኮችን እያስገቡ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ግሪኮችንን እና አርመኖችን ከኢትዮጵያ ያባርራል።

እ.አ.አ በ መስከረም 13ቀን፣ 2020 ዓ.ም ላይ፤ በኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ማግስት፤ በዓረቦች + በምዕራባውያኑ + በሩሲያውያኑ + በዩክሬናውያኑ + በእስራኤል የሚደገፉት ቱርኮችና አዛሪዎች ልክ እንደ ዛሬው በአርሜኒያ ላይ ጥቃት መፈጸም ጀመሩ። አርትሳክ/ናጎርኖ-ካራባክን ወረሩ፣ ብዙ ጭፍጨፋዎችን፣ ደፈራዎችንና የዘር ማጽዳት ወንጀሎችን ፈጸሙ፣ ግዛቱን መውጫና መግቢያ በማሳጣት እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ ምግብንና ሴት ደፈራን እንደ ጦር መሳሪያ ተጠቀሙ።

❖ እ.አ.አ በ ህዳር 4ቀን፣ 2020 ዓ.ም ላይ በዓረቦች + በቱርኮች + በምዕራባውያን + በሩሲያውያን + በዩክሬናውያን + በእስራኤላውያን + በሶማሌዎቹ + በአማራዎች + በጉራጌዎች + በወላይታዎች + በደቡቦች ብሎም በህወሓትና ሻዕቢያ የሚደገው አረመኔ የጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነቱን ከፈተ፣ ወልቃይትንና ራያን ተቆጣጠረ፣ ደፈራዎችንና የዘር ማጽዳት ወንጀሎችን ፈጸሙ፣ ትግራይን መውጫና መግቢያ በማሳጣት እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ ምግብንና ሴት ደፈራን እንደ ጦር መሳሪያ ተጠቀሙ።

አርሜኒያ ከእግዚአብሔር አምላክና ቅዱሳኑ በቀር ማንም ወዳጅ የሆነ ሀገር/ሕዝብ/መንግስት የላትም። ኢራን አርሜኒያን ትደግፋለች የሚባለው መሐመዳውያኑ ከምዕራባውያኑ የተማሩት ሌላ ስልት ነው። 'ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሃገር' የተባለችው ሩሲያም እንደ ቀድሞው የሶቪየት ዘመንና እንደ ምዕራባውያኑ የጂኦ-ፖለቲካዊ ስትራቴጂ ጨዋታዎችን ትጫወታለች እንጂ እንደ አርሜኒያ ያሉትን ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሃገራት ለመርዳት አትፈጥንም። ኦርቶዶክስ ጆርጂያም እንዲሁ።

❖ ኢትዮጵያ ከእግዚአብሔር አምላክና ቅዱሳኑ በቀር ማንም ወዳጅ የሆነ ሃገር/ሕዝብ/መንግስት የላትም። 'ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሃገር' የተባለችው ሩሲያም እንደ ቀድሞው የሶቪየት ዘመንና እንደ ምዕራባውያኑ የጂኦ-ፖለቲካዊ ስትራቴጂ ጨዋታዎችን ትጫወታለች እንጂ እንደ ኢትዮጵያ ያሉትን ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሃገራት ለመርዳት አትፈጥንም። ሩሲያ ድጋፏን የሰጠችው ኢትዮጵያዊ ላልሆነው አረመኔ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ነው። ኦርቶዶክስ ኤርትራ እንዲሁ።

💭 ከሃዲው የአርሜኒያ መሪ ኒኮል ፓሺንያን ከከሃዲዎቹ ከእነ ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊ፣ ደብረ ሲዖል፣ ጌታቸው ረዳ ጋር በጣም ይመሳሰላል።
☆ የአርሜኒያው ጠቅላይ ሚንስትር ፓሺኒያን ወደ ሥልጣን የወጣው እ.አ.አ በ2018 ዓ.ም ላይ ነው

ልክ።

☆ ግራኝ አብዮት አሕመድ ሥልጣን ላይ የወጣው እ.አ.አ በ 2018 ዓ.ም ላይ ነው

☆ ፓሺኒያን ጠቅላይ ሚንስትር ሲሆን ፵፪/42 ዓመቱ ነበር

☆ ግራኝ አሕመድ ጠቅላይ ሚንስትር ሲሆን ፵፩/41 ዓመቱ ነበር

ሁለቱም ቅጥረኞች በጥንታውያኑ ክርስቲያን አርሜናውያን እና ኢትዮጵያውያን ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነቱን የጀመሩት በአንድ ወቅት

😈 (ነፃ ግንበኛው/ፍሬሜሰኑ ‘ክላውስ ሽቫብ‘ “የዓለም የኤኮኖሚ መድረክ” (World Economic Forum- WEF) እና የወጣት ዓለም አቀፍ መሪዎች (Young Global Leaders-YGL)። ሁለቱም ከሃዲዎች የዚህ ሉሲፈራዊ ቡድን ምልምሎች ናቸው፣ ሁለቱም ሥልጣን ላይ ሲወጡ በብዙው ሞኝ ሕዝብ ዘንድ ድጋፍ አግኝተውና ይጨበጨብላቸውም ነበር።

😈 ኢ-አማኒውና አረመኔው የሾቪየት ህብረት መሪ ጆርጂያዊው ጆሴፍ ስታሊን ነበር የአርሜኒያን እርስት የሆነችውን አርትሳክ/ናጎርኖ-ካራባክ ግዛትን ለመሐመዳውያኗ ቱርክ-አዘርበጃን ሶቪየት ሪፓብሊክ አሳልፎ የሰጣት።

😈 ከሃዲዎቹ ህወሓቶች የአክሱማዊቷን ኢትዮጵያ ልዕልና እና ክብርና ለማስከበር ቢሞክሩ የምን የመንደር ንትርክና ግጭት አስመራን፣ ካርቱምን፣ ጁባን እና ሞቃዲሾን ባለፉት ሰላሳ ዓመታት ምንም በማያጠራጥር ለማስመለስ በቻሉ ነበር። ታላቁ ንጉሠ ነገሥት አፄ ዮሐንስ አራተኛ ይህን ነበር የሚያደርጉት።

ለአክሱማዊት ኢትዮጵያ እንደ ታላቁ ንጉሠ ነገሥት እንደ አፄ ዮሐንስ ያለ ክርስቲያን መሪ በጣም በሚያስፈልግበት በዚህ ወቅት እነዚህ እግዚአብሔርን የካዱ ዛሬም ያለምንም ይሉኝታና ሃፍረት ስልጣን ላይ ለመቆየትና ካሜራ ፊት ለመቅረብ መድፈራቸው ምን ያህል ሕዝባችንን እንደናቁትና ገና ሊያጠፉት እንደሚሹ ነው የሚያሳየን።

እንግዲህ ይህ ሁሉ ጉድ 'እራስን የመጥላት' አንዱ ምልክት ነው። ማንነትን መካድ፣ እራስን መጥላትና እራስን መግደል ደግሞ ጠላታችን ዲያብሎስ በሰው ልጅ ላይ ከሚጠቀምባቸው ነፍስ የመስረቂያ የውጊያ መሳሪዎቹ መካከል ዋንኛዎቹ ናቸው።
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment