“የአሜሪካው የመከላከያ መሥሪያ ቤት (ፔንታጎን) ዜጎችን ለማነጣጠር ዘርን መሰረት ያደረጉ ባዮ ጦር መሣሪያዎችን እየሠራ ነው።” ትላለች ቻይና
እነዚህ ባዮሎጃዊ የጦር መሣሪያዎች ከተመረቱ ብዙ ዓመታትን አስቆጥረዋል። በኢትዮጵያ፣ በሱዳን እና በዩክሬን እየተካሄዱ ያሉት ጦርነቶች ከእነዚህ መሣሪያዎች ምርት፣ ሙከራና ውጤት ጋይ የተያያዙ ናቸው። እነዚህ ባዮሎጃዊ መሣሪያዎች በዩክሬን፣ ሱዳን ወዘተ እየተመረቱ ነበር። ኢትዮጵያውያንም የእነዚህ ባዮሎጃዊ መሣሪያዎች ሰለባ ከሆኑ ቆይተዋል።
በተለይ መንግስታዊ ባልሆኑ የአውሮፓ፣ አሜሪካ፣ ዓረቢያ፣ ቱርክና ቻይና ተቋማት በኩል 'በእርዳታ' መልክ የሚገቡት ምግቦች፣ መድኃኒቶችና ቁሳቁሶች ሕዝባችንን ለረጅም ጊዜ ሳይበክሉት አይቀሩም የሚል ትልቅ ስጋት አለኝ።
እኔ በግሌ በዚህ ጉዳይ ላይ የተሠማራ አንድ ታዋቂ አውሮፓዊ እርዳታ ሰጭ ተቋም በተለይ በሰሜን ኢትዮጵያ ክርስቲያን ሕዝብ ላይ/ሕፃናት ላይ ቤተ ሙከራ እንደሚያደርግ ወደ ኢትዮጵያ ከሚላኩት ሠራተኞች አፍ ሰምቼ ነበር።
በናዚው ዜሊንስኪ እጅ ውስጥ እንድትገባ የተደረገችው ዩክሬን ብዙ የባዮሎጃዊ መሣሪያዎችን ታመርታለች። ከዘጠኝ ዓመታት በፊት በዩክሬን መፈንቅለ መንግስት ተደርጎ ሉሲፈራውያኑ ሥልጣኑን ለመቆጣጠር ከበቁ በኋላ፤ እንደ ኮቪድ ያሉት ወረርሽኞች የተቀመሙት በዩክሬን ነው።
አሁን ከፍተኛ ስጋት ያለኝ፤ ከዩክሬን ወደ አፍሪካ/ኢትዮጵያ የሚላከው ስንዴ በዘር ላይ በማተኮር ተቀምሞ የተመረተ ስንዴ እንዳይሆን ነው። ሰሞኑን ምን ዓይነት ድራማ እየተሠራ እንደሆነ እያየነው ነው።
ጋላ-ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊ በአንድ ሳምንት ውስጥ ከዩክሬኑ ዜሊንስኪ እና ከሩሲያው ፕሬዚደንት ፑቲን ጋር ይገናኝ ዘንድ ሉሲፈራውያኑ አማካሪዎቹ ነገሮችን አመቻችተውለታል። ከሁለቱ ፕሬዚደንቶች ጋር በተነጋገረበት ጎልቶ የተሰማው ቃል፤ 'ስንዴ' ነው።
አረመኔ ጠላትን ወደ አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ እየጋበዙ ያሉት የእኛዎቹ ከሃዲዎች ናቸው። አሕዛቦቹ ጋላ-ኦሮሞዎቹስ መለኮታዊና መቅሰፍታዊ ተልዕኮ እንዳላቸው ዛሬ እርግጠኞች ነን። ከእነዚህ የመቅሰፍት አመላላሾች ባልተናነሰ የሚያስቆጣኝ በትግራይ የተሰገሰጉት ወንጀለኞቹ ህወሓቶች ዛሬም ያን የሉሲፈር/ቻይናን ሰንደቅ በአክሱም ጽዮን በማውለብለብ እነዚህን የተበከሉ ስንዴዎችን፣ ክትባቶችን ባጠቃላይ አጋንንቱንና መቅሰፍቶቹን ሁሉ ከመላው ዓለም ስቦ ወደ አክሱም እየጠራ መሆኑ ነው።
ሳልታክት የምናገረው ነው፤ የትግራይ ወገኖች ከሁሉም ነገር አስቀድመው ይህን የሉሲፈር/ቻይናን ሰንደቅ ከአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ባፋጣኝ ማጥፋት አለባቸው።
❖ አክሱም ጽዮን ላይ የሉሲፈር/ የቻይና ሰንደቅ የተሰቀለ ወቅት የህወሓት ነገር አብቅቶለታል።
Blogger Comment
Facebook Comment