የ 195 ሀገሮች መሪዎች እና ሃይማኖታቸው 2023 | ግራኝ አብዮት አሕመድ እና ኢሳያስ አፈወርቂ-አብደላ-ሃሰን ሙስሊሞች ናቸው

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

ጂኒው ግራኝ እኮ ሙስሊም መሆኑን በግልጽ ነግሮናል። እነዚህ ሁለት አረመኔዎች ክርስቲያን ኢትዮጵያን ያጠፉላቸው ዘንድ በኤዶማውያኑ ምዕራባውያን እና በእስማኤላውያኑ ምስራቃውያን የተቀጠሩ መሐመዳውያን መሆናቸውን ለአንዴም ተጠራጥሬ አላውቅም። ሁሉንም ነገር በተግባር አሳይተውናል። አዎ! ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊ እና ኢሳያስ አፈወርቂ/አብደላ-ሃሰን ሙስሊሞች ናቸው።

እንግዲህ፤ “ግራኝ ፕሮቴስታንት ነው፤ እንኳን ኦርቶዶክስ ክርስቲያን አክሱም ጽዮንን ጨፈጨፈልን!” ብለሽ ጮቤ ስትረግጭ የነበርሽ ከሃዲ ፕሮቴስታንት ሁላ ያው ሙስሊም መሪሽን ተዋወቂው። ወቅቱ የፈተና ጊዜ ነበር፤ ጋላ-ኦሮሞ፣ ኦሮማራ፣ መሐመዳውያን፣ ህወሓት፣ ሻዕቢያ፣ ብአዴን፣ ኢዜማ፣ አብን አፈወርቂ የመጨረሻው የ'ብሔር-ብሔረሰብ ትውልድ' ፈተናውን ወድቋል። አሁን የኦሮሚያ ሲዖል የመሐመዳውያኑ እና ፕሮቴስታንቱ እርስበርስ መተራረጂያ እና ማለቂያ ምድር ትሆናለች። አክሱም ጽዮንን ደፍሮ ሰላም ሊመጣ አይችልም!

እነዚህ ሁለት ጂሃዳውያን ሙስሊሞች ገና ዱሮ ወደ ዓረብ ሃገር እየተመላለሱ ሽልማት ሲቀበሉ፣ ወደ ግብጽ ሄደው 'ወላሂ! ወላሂ! ወላሂ!' ብለው ሲምሉ መንቃት  ነበረበት።  

✞ ጦርነቱ መንፈሳዊ ነው፤ ታቦተ ጽዮንም ውጊያ ላይ ነው፤ ይህም ከአክሱም ጽዮን ጋር የተያያዘ ነው ፥ ኃያሉ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል የሀገራችንን የውስጥና የውጭ ጠላቶች በሰይፉ ቀጥቅጦ ይጣላቸው ✞


Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment