"እነሱ (የኤፍ.ቢ.አይ ሰዎች) ፥ እውነቱን ለማጋለጥ ከሞከርክ ያደቅቁሃል " - የኤፍ.ቢ.አይ መረጃ ጠላፊ

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

የኤፍ..አይ መረጃ ጠላፊ ጋርሬት ኦ'ቦይል ችሎቱን አቆመየኤፍ..አይ/ FBI አምባገነንነትን እና አላግባብ መጠቀምን በሚመለከት አስደንጋጭ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል።

እነ ሲ.አይ.ኤ ቅጥረኛውን ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊን ከአምስት ዓመታት በፊት ልክ ሥልጣን ላይ እንዳወጡት በመስቀል አደባባይ የድጋፍ ሰልፍ ጠርቶ የተለመደውን ኋላ-ቀር የሤራ ማስቀየሻ ዘይቤ፤ “False Flag Operation / የውሸት ባንዲራ ተግባርን” በማቀነባበር ቦንብ አፈንድቶ አንዳንድ ተከታዮቹን እንዲገድል አዘዙት። ኤፍ.ቢ.አይም ወዲያው አዲስ አበባ ገብቶ በፍንዳታው ዙሪያ የተፈጠረውን ጉዳይ 'እንዲያጣራ' ተላከ። እስኪ ይታይን፤ በ'ሉዓላዊት ሃገር' የአሜሪካ ወንጀለኛ ተቋም ወደ ኢትዮጵያ ሰተት ብሎ ሲገባ። ቀደም ሲል በተቃራኒው በኩል እንዲቆሙ የመከሯቸውን ህወሓቶችን ወደ ትግራይ እንዲገቡና ለጦርነት እንዲዘጋጁ መከሯቸው። ብዙም ሳይቆይ በአክሱም ጽዮን ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነቱ የሚካሄድበትን ፍኖታ ካርታ አረቀቁ፣ የጥላቻ እና ውንጀላ ቅስቀሳውን አጧጧፉ። ያኔ ኤፍ.ቢ.አይ እና ቅጥረኛው የግራኝ አገዛዝ እራሳቸው ቦንቡን አፈንድተው እራሳቸው ለመርመር እንደወሰኑት፤ ዛሬም የዘር ማጥፋት ጦርነቱን እራሳቸው ጀምረውና አካሂደው ገለልተኛ አጣሪ ወገን ገብቶ እንዳያጣራ በመከልከል 'እራሳችን እንመረምራለን!'በማለት ላይ ናቸው። አይይይ! እናንት አረመኔዎች መቼም አንለቃችሁም፤ ከእንግዲህ ማንንም ልታታልሉ አትችሉም። ያው አጋሮቻችሁም ተራ በተራ ይከዷችኋል! ቆራርጠን ወደ ገሃነም እሳት ከመጨመር ሌላ ምንም እጣ ፈንታ ሊኖራችሁ አይችልም።

እንግዲህ ሲ.አይ.ኤ እና ኤፍ..አይ ሞግዚቶቹ ናቸው ለቆሻሻው ግራኝ አሕመድ ይህን በል፣ ይህን አድርግ እያሉ የሚመክሩትና የሚያዙት። የባሌው ንግግሩ ይህ የኤፍ..አይ መረጃ ጠላፊ ካጋላጠው አባባል ጋር ይመሳሰላል፡

ኦሮሞ እስኪነቃ ነው እንጂ፣ እስኪነሳ ነው እንጂ ሲነሳ ሚዳቋ አትበላንም፤ እኛ ዝሆን ነን፤ እንሰብራለን፤ እንበላለን፤ እንገዛለን።ሃሳብ አለን፤ ድርጅት አለን፤ ከአለም ጋር ግንኙነት አለን፤ ህዝባችን በስራ ያውቀናል፤ እኛም ህዝባችንን እናውቃለን፤ ሽማግሌዎቻችንን እናውቃለን፤ ተያይዘን መላውን አፍሪካን ለመለወጥ፣ "ይሄ ዘመን የእኛ ኦሮሞዎች ስለሆነ፣ ይህን ዘመን የሰጠን ዋቄዮ-አላህ በመሆኑ አሳልፈን ሰጥተን ዳግም ወደ ባርነት ለመመለስ አንፈልግም፤ ያ ደግሞ ተመልሶ አይመጣም። እጃችሁ የገባውን ነገር ጠብቁ፤ ቆጥቡ፤ አጠንክሩ፤ ጉድለት (ስህተትካለ ምከሩ። ያለበለዚያ ይህን ከጅ ካወጣን አጥር ውስጥ ተቀምጠው እንደሚያለቅሱት ዓይነት ለቅሶ ስለሚሆን፣ ከዚህ በኋላ ለኦሮሞ ለቅሶ የማይሆንለት ስለሆነ፣ ያገኘነውን ይዘን፣ የቀረውን ሞልተን፣ ወደ ፊት መሄድ እንድንችል"

አረመኔው ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊ በ ባሌ።

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment