ጄፍሪ ኤፕሽታይንና የኢትዮጵያ ሰውሰራሽ አስተውሎት ማዕከል

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

ሞቷል የተባለው ቅሌታሙ አሜሪካዊ ሕፃናት ደፋሪ ጄፍሪ ኤፕሽታይን አዲስ አበባ የሚገኘውንና ግራኝ ፈጥኖ ሁሉንም እንግዶቹን የሚያስጎበኘውን የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ማዕከል ቆርቁሮታል። ይህን ገና ከጅምሩ ለማሳወቅ ሞክሪያለሁ። “የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያላቸው ኢትዮጵያውያን ለአዕምሮ መቆጣጠሪያ መሣሪያዎች በጣም አመቺና ተፈላጊ ናቸው፤ ቤተ ሙከራዎች ይፈልጓቸዋል!” ብያለሁ። ያው በዛሬዋ ኢትዮጵያ ላይ ምን እየተሠራ እንደሆነ የምናየው ነው፤ በሁሉም መስክ ሃገራችን ቤተ ሙከራ ሆናለች።

የሚገርም ነው፤ ይህ 'ጄፍሪ ኤፕሽታይን' የተሰኘው ዘንዶ 'ሞቷል' ከመባሉ በፊት የራሱን ዘረ መል በእያንዳንዱ የዓለም ነዋሪ አካል/ደም/መቅኒ ውስጥ የመቅበር ሕልም እንዳለው ተናግሮ ነበር። ኡ ኡ ኡ! የሚያሰኝ ነው፤ ነገር ግን እያንዳንዳችን 'ዊንዶውስ' የተሰኘውን የኮምፒተር ኦፕሬቲንግ ሲስተሙን ለዘመናት የምንገለገልለት ቢል ጌትስም ተመሳሳይ ህልም እንዳለው ማስረጃ የሚሆነን ለክትባት ያለው ልዩ ፍቅር ነው። ሉሲፈራውያኑ ብዙ ነው እያለሙ ያሉት። አዎ! አንዱና ዛሬ ያላቸው ዋናው መንገዳቸው ክትባት ነው። ምናልባትም በኮቪድ ክትባት በኩል ዘረ መላቸውን በመላው ዓለም አሰራጭተውት ሊሆን ይችላል። 

ከክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ የሆኑት፡-

ሰዶማዊነት (ትራንስጀንደርዝም) 
ሰይጣንነት 
አረማዊነት 
እስልምና 
ቡዲዝም 
ሂንዱዝም 
ፋሺዝም 
ኮሚኒዝም 
ካፒታሊዝም 
ሊበራሊዝም 
ፌሚኒዝም
ትራንስ ሰብአዊነት (ሰው ያልሆነ)
ኤስክስቶፒያኒዝም 
ነጠላነት 
ኮስሚዝም 
ምክንያታዊነት 
ውጤታማ አልትሪዝም 
ረጅም ጊዜ ነዋሪነት
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment