ፓርላማው ማንኛውንም ራሱን በተመሳሳይ ጾታ ግንኑትነት አፍቃሪነት የመደበ፣ ወይም የጾታ ለውጥ ያስደረገ እንዲሁም በእንግሊዝኛ ምሕጻራቸው ኤል-ጂ-ቢ-ቲ-ኪው ዝርዝር ውስጥ የሚካተት የጾታ ዝንባሌ ያለው ዜጋን ሁሉ ወንጀለኛ ያደርጋል።
በጸደቀው አዲሱ ሕግ መሠረት የተመሳሳይ ጾታ ዝንባሌ ያለው ዜጋ ዘለግ ያለ የእስር ጊዜ ይጠብቀዋል።
ይህ ብቻም ሳይሆን ሕጉ እነዚህን የተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪዎችን በጉያው ያቀፈ፣ በቤተሰብ ደረጃ ያስጠለለ፣ ወዳጃቸው የሆነ ወይም አብሯቸው ያለ ሰው “እከሌ እና እከሌ” ብሎ ለሕግ አካላት ማንነታቸውን የማጋለጥ ግዴታን በሌሎች ላይ ይጥላል።
በምሥራቅ አፍሪካዊቷ አገር ኡጋንዳ የተመሳሳይ ጾታ ቀድሞም ሕገ ወጥ ተደርጎ ነው የቆየው።
ይህ ሕግ ከሕገ ወጥነቱ አልፎ ነገሩን ወንጀል እና በተራዘመ እስር የሚያስቀጣ ያደርገዋል።
እንግዲህ በቅርቡ የዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ለፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ የእስር ማዘዣ ያወጣል።
…ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው.…
አምና ላይ፤ “የትግራይ ተዋጊዎች በኡጋንዳ እየሰለጠኑ ነው” ሲሉን ነበር። አሁን ደግሞ በምስራቅ ኡጋንዳ የሚኖሩ በመቶዎች የሚቆጠሩ "የክርስቶስ ሐዋሪያዎች" የተሰኘ እምነት ተከታዮች የዓለም ፍጻሜ በቅርቡ የሚጀምረው ከአካባቢያቸው መሆኑን በማመን ወደ ኢትዮጵያ በመሰደድ ላይ ናቸው።
ኡጋንዳዊያኑ የእምነቱ ተከታዮች ንብረታቸውን በመሸጥ ወደ ኢትዮጵያ በሕገወጥ መንገድ እየገቡ ያሉት ከየካቲት ጀምሮ እንደሆነ የኡጋንዳ ፖሊስ ተናግሯል። ግን ኡጋንዳዊያኑ ወደ ኢትዮጵያ የገቡት በየት በከል እንደሆነ ዘገባው አላብራራም።
ከመቶ ሺህ በላይ ሶማሌዎች ወደ ኢትዮጵያ በመግባት ላይ ናቸው፣ ደቡብ ሱዳኖችም እንዲሁ።
የኢትዮጵያ እናት አክሱም ጽዮን ማንም እንዳይገባባትና እንዳይወጣባት በፋሲቶቹ ጋላ-ኦሮሞዎች የሚመራው አረመኔ አገዛዝ ያው ለአምስት ዓመታት በሂደት ዙሪያዋን ዘጋግቷታል።
ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ! አይ ለእነዚህ ከሃዲዎችና አረመኔዎች እየመጣባቸው ያለው መዓት! ከኡጋንዳ ወደ ኢትዮጵያ የገቡትም ኢቦላንና ኮሌራን ተሸክመው ሊሆን ይችላል!
Blogger Comment
Facebook Comment