✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
በቱርኩ የመሬት መንቀጥቀጥ እስከ አንድ ሚሊየን ቱርኮች እንደሞቱ የቱርክ መረጃዎች ውስጥ ለውስጥ በማሳወቅ ላይ ናቸው። ያሳዝናል!
ግን ሊገርመን አይችልም፤ ምክኒያቱም ቱርክ ባለፉት ሁለት ዓመታት ብቻ በፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ በኩል ከአንድ ሚሊየን በላይ ሰሜን ኢትዮጵያውያን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችን ጨፍጭፋለች። ከመቶ ዓመታት በፊት ከአንድ ሚሊየን በላይ የአርሜኒያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ወገኖቻችንን ጭፍጭፋለች፤ ዛሬም በአዘርበጃን በኩል አረመንያውያን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት ተነስታለች። ቱርክ ለአርሜኒያ የዘር ጭፍጨፋ እውቅና ባለመስጠት በጽናት መቆየቷ ምንም አያስደንቅም። ከታሪክ ለመማር የማይፈልጉ ሊደግሙት ስለሚያስቡ ነው።
ሦስተኛው የዓለም ጦርነት በያዝነው የፈረንጆች 2023 ዓ.ም ይጀምራል፤ ምክንያቱም የአንደኛው እና ሁለተኛው ዓለም ጦርነቶች ሁለቱም የጀመሩት በቻይናውያኑ 'የነብር ዓመት' ነው" ይላሉ ሩማኒያዊቷ ሴናተር።
☆ በሁለቱም ጊዜያት በ1914 (7.0) እጅግ አስከፊው የመሬት መንቀጥቀጥ የተከሰተው በቱርክ ነው።
☆ እ.ኤ.አ. በ 1939 (7.8) እጅግ አስከፊው የመሬት መንቀጥቀጥ ቱርክ ነው።
☆ እ.ኤ.አ. በ2023 (7.8) እጅግ አስከፊው የመሬት መንቀጥቀጥ ቱርክ ነው።
Blogger Comment
Facebook Comment