በሀገረ አሜሪካ የሚንሳፈፉ ፊኛዎች እና እንግዳ የሆነ የደመና ፍጥረታት!


✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

በቢሊንግስ ሞንታና ላይ እንግዳ የሆነ የደመና ፍጥረት ፥ ከሁለት ሳምንታት በፊት ልክ ፊኛው መጀመሪያ የታየበት ተመሳሳይ ቦታ ላይ!

እንግዲህ ፊኛው ሲዟዟር የነበረው ምናልባት ከኮቪድ ወረርሽኝ ጋር የተያያዘ ተልዕኮ ሊኖረው ስለሚችል ነው የሚል ግምት አለ። እነዚህ እራሳቸውን "አምላክ" ያደረጉ አውሬዎች የሰውን ልጅ ከምድረ ገጽ ለማጥፋትና ምድሪቷንም በሮቦቶች ለመተካት ወስነዋል!

ኢትዮጵያውያን ሆይ፤ ልጆቻችሁ መከራ እንዳይበዛባቸው የአውሬዎቹን ወኪሎች የእኛዎቹን ዘንዶዎች የእነ ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊን ሴራ በትኩረት ተከታትላችሁ አክሹፉባቸው።

ለመሆኑ ሰማዩ ላይ ዲያብሎስና ሰይጣን ተብሎ የሚጠራውን የቀደመውን እባብ ማየት ትችላላችሁን?

[የዮሐንስ ራዕይ ምዕራፍ ፲፪]

፩ ታላቅ ምልክትም በሰማይ ታየ ፀሐይን ተጐናጽፋ ጨረቃ ከእግሮችዋ በታች ያላት በራስዋም ላይ የአሥራ ሁለት ከዋክብት አክሊል የሆነላት አንዲት ሴት ነበረች።

፪ እርስዋም ፀንሳ ነበር፥ ምጥም ተይዛ ልትወልድ ተጭንቃ ጮኸች።

፫ ሌላም ምልክት በሰማይ ታየ፤ እነሆም ታላቅ ቀይ ዘንዶ፤ ሰባት ራሶችና አሥር ቀንዶችም ነበሩት በራሶቹም ላይ ሰባት ዘውዶች ነበሩ፥

፬ ጅራቱም የሰማይን ከዋክብት ሲሶ እየሳበ ወደ ምድር ጣላቸው። ዘንዶውም ሴቲቱ በወለደች ጊዜ ሕፃንዋን እንዲበላ ልትወልድ ባላት ሴት ፊት ቆመ።

፭ አሕዛብንም ሁሉ በብረት በትር ይገዛቸው ዘንድ ያለውን ልጅ ወንድ ልጅ ወለደች፤ ልጅዋም ወደ እግዚአብሔርና ወደ ዙፋኑ ተነጠቀ።

፮ ሴቲቱም ሺህ ከሁለት መቶ ስድሳ ቀን በዚያ እንዲመግቡአት በእግዚአብሔር ተዘጋጅቶላት ወደ ነበረው ስፍራ ወደ በረሀ ሸሸች።

፯-፰ በሰማይም ሰልፍ ሆነ፤ ሚካኤልና መላእክቱ ዘንዶውን ተዋጉ። ዘንዶውም ከመላእክቱ ጋር ተዋጋ፥ አልቻላቸውምም፥ ከዚያም ወዲያ በሰማይ ስፍራ አልተገኘላቸውም።

፱ ዓለሙንም ሁሉ የሚያስተው፥ ዲያብሎስና ሰይጣን የሚባለው ታላቁ ዘንዶ እርሱም የቀደመው እባብ ተጣለ፤ ወደ ምድር ተጣለ መላእክቱም ከእርሱ ጋር ተጣሉ።



Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment