"በኢትዮጵያ ጭምብል አለመልበስ ለሁለት ዓመታት ያህል እስር ያስከፍልዎታል" የሚለውን ዜና የዓለም ሜዲያዎች "እስራት?" "እጅ መጨባበጥ?" "በኢትዮጵያ?" እያሉ በመገረም ላይ ናቸው። ስለ ኢትዮጵያ እምብዛም የማይዘግበው "BreitbartNews" እንኳን ይህን ዜና አቅርቦታል። አሜሪካውያኑ አንባቢዎቹም የሚከተሉትን አስገራሚ አስተያየቶች ሰጥተዋል፦
"Modern day slavery"
"የዘመናችን ባርነት"
"You gotta stand up Ethiopia, demand your god given rights..."
"ኢትዮጵያ ተነሺ ፣ እግዚአብሔር የሰጠሽን መብቶችሽን ጠይቂ ..."
"Dictatorship around the world based on fear porn. Unfortunately, the vast majority of people will give up all their rights for a little safety."
"በዓለም ዙሪያ በፍርሃት ወሲብ ላይ የተመሠረተ አምባገነንነት። እንደ አለመታደል ሆኖ ፣ እጅግ ብዙ ሰዎች ለጥቂት ደህንነት ሲባል ሁሉንም መብቶቻቸውን ይተዋሉ፡፡"
"What do you expect when they still burn people alive for being witches and albinos are killed for their magical powers?"
"አሁንም ጠንቋዮች በመሆናቸው ሰዎችን በሕይወት ሲያቃጥሉ እና አልቢኖዎች ለአስማት ኃይላቸው ሲገደሉ ከእነዚህ ምን ይጠበቃል?"
"And they complain when Trump calls some places as shieach hole countries"
"እናም ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እነዚህን ሃገራት ቆሻሾች ናቸው ቢሏቸው ሊያማርሩ ይገባቸዋልን?"
"Stupid people do stupid sh*++"
"ደደብ ሰዎች ደደብ ነገር ያደርጋሉ"
"This is what they want for you here in the US."
"እዚህ በአሜሪካም ለእርስዎ ያገዱት ይህን ነው፡፡"
"Coming to the USA if Sleepy Joe and the Ho are elected."
"እንቅልፋሙ ጆ ባይደን ከተመረጠ ይህ ነገር ወደ አሜሪካ ይመጣል፡፡"
ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት በወረራ የኢትዮጵያን ምድር በረገጡበት ጊዜ ምድሪቷ ተበከለች፣ በደርግ አገዛዝ ጊዜ በመላው ዓለም ለውርደት ተጋለጠች፣ ዛሬ ያ ውርደት በከፍተኛ ደረጃ ቀጥሎ ኢትዮጵያን በማንኮታኮት ለዓለም አመቺ የሆነችውን፣ ለ666ቱ አገዛዝ የምትንበረከከውን የስጋ ማንነትና ምንነት ያላትን "የብልግና ሃገር" ለመመስረት በመስራት ላይ ናቸው።
እኔ ኢትዮጵያን የሚጠላው ሰይጣን ብሆን ኖሮ ልክ የኢትዮጵያ ጠላት ቍ. ፩ አሸባሪው አብዮት አሕመድ ዓሊ የሚያደርገውን ነገር ሁሉ ነበር አንድ በአንድ የማደርገው። የዚህ ሰውየ ተልዕኮ ኢትዮጵያን መደቆስና ማፈራረስ፣ ኢትዮጵያውያን ማዋረድና ለባርነት ማጋለጥ ነው። ይህን ዲያብሎሳዊ ተግባሩንም የወሰለቱ ከሃዲ ኢትዮጵያውያን ስለፈቀዱለት በቅደም ተከተል በመተገበር ላይ ይገኛል። የገዳያችን ግራኝ አብዮት አሕመድ ካድሬዎች እነ ዳንኤል ክብረት፣ ዘመድኩን በቀለ፣ ታማኝ በየነ እና ሌሎችም፤ እግዚአብሔር ይይላችሁ! ከሃዲዎች! ያለፉት ሦስት ዓመታት በግልጽ የሚያስተምሩን በሃገረ እግዚአብሔር ጋሎች በጭራሽ ስልጣን ላይ መውጣት እንደሌለባቸው ነው። ሞኙ ኢትዮጵያዊ ከታሪክ ለመማር ፈቃደኛ ስላልሆነ ነው እንጂ ይህን ክስተት ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት በግራኝ ዘመን፣ ከመቶ ሃምሳ ዓመታት በፊት በዘመን ስጋ "ብሔር ብሔረሰብ" ፣ ከሃምሳ ዓመታት በፊት በደርግ ዘመን በነበሩት ታሪካችን የቀደሙት አባቶቻችንም አይተውት ነበር።
የባርነትንና ሞትን ማንነትና ምንነትን ይዞ የመጣው የቄሮ ፋሺስታዊ አገዛዝ ኢትዮጵያውያንን በባርነት መግዛት ይሻል፤ ግለሰቦችን ከመግደል በበለጠ ሕዝብን በባርነት መግዛትን ይወደዋል!
አባታችን አባ ዘ-ወንጌል እኮ እንዲህ ሲሉ በግልጽ ነግረውን ነበር፦"ኢትዮጵያን በዚህ ወቅት እያስተዳደሯት ያሉት ጠላቶቿ ናቸው!"
Blogger Comment
Facebook Comment