✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
ግራኝ ዐቢይ አሕመድ ገንዘብ ብቻ አይደልም እየቀየረ ያለው፤ ኢትዮጵያንም ወደ ባቢሎን፣ ሰዶምና ገሞራ ግብጽ እየለወጣት ነው።
ልክ ሰሞኑን በባቢሎን ዓረብ ሃገራትና አሜሪካ እንዳየነው በኢትዮጵያም እሳት በመቀስቀስ ላይ ነው። አውሬው ምን ያላመጣልን ነገር አለ? መፈናቀሉ፣ መሰደዱ፣ መታገቱ፣ ግድያው፣ ጎርፉ፣ እሳቱ በቅርብ ደግሞ ረሃቡ (በዚህ ዓመት ብቻ ሃያ ሚሊየን ኢትዮጵያውያንን በረሃብና በሽታ ለማርገፍ ዕቅድ እንዳለ ሰሞኑን እየተወራ ነው)
ባፋጣኝ በእሳት ይጠረግልንና፤ አውሬው ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊ ለኢትዮጵያ በጣም መጥፎ የሆነ እድልን እንዲሁም የባርነትና ሞት መንፈስን ይዞ የመጣ ጂኒ ነው። እንግዲህ እንደምናየው ደመራና መስከረም ፴ ከመድረሳቸው በፊት ብዙ ፀረ-ኢትዮጵያ የሆኑ እርምጃዎችን ለመውሰድ በመጣደፍ ላይ ነው። ይህ ገና ያልተመረጠ ሰው ልክ እንደ አባቱ እንደ መንግሱት ኃይለ ማርያም በቅዱስ ዮሐንስ ዋዜማ እነ እስክንድር ነጋን በሽብርተኝነት ለመወንጀል ደፈረ፣ የገንዘብ ለውጥ አደረገ ፣ የሕዳሴ ግድብ መቀመጫ የሆነችውን ቤኒሻንጉል የተባለች ክልል ከኢትዮጵያውያን ለማጽዳት በንጹሐን ላይ ጭፍጨፋ እንዲካሄድ አዘዘ፤ አቡነ መርቆርዮስን "እኔ እና ሲ.አይ.ኤ ነን ወደዚህ ያመጣንዎ ኑ! እፈልግዎታለሁ" በማለት አቡነ ማቲያስን ወደ ትግራይ አባርሮ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንን ለማጥፋት ብሎም ትግራይ እንደ ኤርትራ ተገንጥላ ቤተ ክርስቲያንን እና ዐምሓራን ከአክሱም ጽዮን ለመነጠል ይችል ዘንድ ችግኙን ተከለ። አይይ ወገኔ የዚህ የዲያብሎስ የግብር ልጅ እርኩስ መንፈስ ገና በደንብ አልታያችሁም! ልክ እንደ መሐመድ፣ ሂትለርና ሙሶሊኒ በአጋንንት የቆሸሸ ነፍስ እንዳለው እኮ ዓይኑ በደንብ ያሳያል። እንግዲህ ይህ ሁሉ ጉድ ከመቶ ሃምሳ ዓመታት በፊት የተጠነሰሰና ባለፉት ሃምሳ ዓመታት በተግባር ላይ እየዋለ የመጣ ሤራ ነው፤ ደርግን፣ ህወሓትን፣ አብዮት አሕመድን እና ደብረ ጽዮንን ጨምሮ ሁሉም በ666 መርፌ የተወጉት ባንዳዎች የተሳተፉበት ትልቅ የፀረ-ኢትዮጵያን ፀረ-ተዋሕዶ ሤራ ነው። እንደው በሻሸመኔ የፈጸመውን ዓይነት የእሳት ቃጠሎ ጂሃድ በአዲስ አበባም ለመፈጸም ቢቃጣ ሊገርመን ይገባልን? በፍጹም! አሁን ሙቀቱን በመለካት ላይ ነው!
ወገን፤ አንዲት ለአንተ ብቻ የተሰጠችህን አገርህን በስጋውያኑ አሕዛብ የዋቄዮ-አላህ ልጆች እየተነጠቅክ ነው፤ ጠላትህን እያየኸው ነው፣ እራስህን አታታል፤ እግዚአብሔር አምላክህ፣ የኢትዮጵያ ለገርህ፣ የሃይማኖትህ፣ የባሕልህ፣ የቋንቋህ፣ የሰንደቅህና አርማህ ጠላት ማን እንደሆነ ተለይቶ እንዲታወቅህ ተደርገሃል። ታዲያ አሁን ለአገርህ፣ ለአምላክህና ለተተኪው ትውልድ ስትል የአቴቴና ጋላ መንፍስ ይዞ የመጣብህን ከአማሌቃውያን የከፋ ጠላትህን ነለበፆምናና ጸሎት ማሽነፍ አለብክ። አስታውስ፤ የትም ሄድክ የት፤ የትም ኖርክ የት፡ እግዚአብሔር አምላክ ለኢትዮጵያውያን የሰጣቸው አንዲትና ብቸኛዋ ምድር ኢትዮጵያ ትባላለች።
Blogger Comment
Facebook Comment