እህቶቻችን በሙስሊሞች ቅድስት ሃገር በሳውዲ ሲዖል ይጮኻሉ ፥ ግራኝ ግን ለልደቱ ፮ ሚሊየን ብር ያወጣል

ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ

ይህ ሁሉ ግፍና ውርደት ሆን ተብሎ በፋሺስት ግራኝ ዐቢይ አሕመድ አገዛዝና ሉሲፈራውያኑ ሞግዚቶቹ የተቀነባበረ ነው። ሂውማን ራይትስ ዋችም ያለምክኒያት አሁን ይህን ተንቀሳቃሽ ምስል ወድምፅ አላቀረበውም። እነ ግራኝ ኢትዮጵያውያንን ማሰቃየት መግደልና መጨፈጨፍ እንዳለባቸው ፈቃዱን አግኝተዋል ፤ ኢትዮጵያን ማዳከም፣ ማዋረድና ስሟንም ማጥፋት አለባቸው። በኢትዮጵያ ስም ብዙ አሰቃቂ ድርጊቶች ከተፈጸሙና መላው ዓለም ከሰማቸው በኋላ፤ (እስካሁን መላው ዓለም በአንድነት ፀጥ ያለው ገና በብዙ ሚሊየን ኢትዮጵያውያን በተለይ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች መጨፍጨፍ አለባቸው የሚል ዕቅድ ስላላቸው ነው።  እነ ዋሃዐቢይ ፺ ሚሊየን ኢትዮጵያውያንን ጨፍጭፈው ፳ ሚሊየን ኦሮሞዎችን ብቻ ለማትረፍ ፈርመውላቸዋል።

በጄነሳይድ ማግስት ብቅ ብሎ ዘለለ፣ የሻምፓኝ ጠርሙስ ከፈተ፣ ጠጣ፣ ሰከረ፣ እንደ የጅብ ጥላ ፈነደቀ ጨፈረ፣ ሳቀ፤ “አንድ ሚሊየን ኢትዮጵያውያን ቢሞቱም ኢትዮጵያ ትቀጥላለች!” አለ። የሕዝቡን ዝምታ እንደ ዳማ ጨዋታ አይቶታልና።

እነዚህ ኦሮሞ አውሬዎች በኢትዮጵያ ስም በቂ ገንዘብና ድጋፍ መሰስበሰብ ከቻሉ በኋላ “ታዲያ ምን ይሻላል?” ይሉና “ እንግዲያውስ ወይ ክልሎች ሁሉ ይገነጣጠሉ ወይ ደግሞ የኢትዮጵያን እሴቶች ሁሉ አፈራርሰን ኦሮሚያን እንገንባ፤ ያኔ ሁሉም ነገር ብልጽግና በብልጽግና ይሆናል” ይላሉ ማለት ነው። ችግር – እርምጃ – መፍትሔ / Problem – Reaction – Solution

👉 አንድን ሀገር ለመቆጣጠር ሉሲፊራውያኑ የሚጠቀሙባቸው መሳሪያዎች፦

  • – ተስፋ ማስቆረጥ/ሞራል መስበር
  • – አለመረጋጋትን መፍጠር
  • – አመፅ መቀስቀስ
  • – መደበኛነትን/መረጋጋትን ማምጣት
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment