ኢትዮጵያውያን ከሃያ ዓመታት በፊት በአዲስ አበባ


ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ

 በጣም የሚገርም ንጽጽር ነው፦

👉 የመጀመሪያው ክፍል ዛሬ በለንደን፤ ብሪታኒያ

ከሦስት ሺህ በላይ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን የጨፈጨፉት ኦሮሞዎች በጀነሳይድ ማግስት “Shame on you, Britain! / ብሪታኒያ ማፈሪያ ነሽ!” የሚሉ መፈክሮችን ይዘው በኢትዮጵያ ኤምባሲ ከብሪታኒያ ፖሊሶች ጋር ይፋለማሉ።

👉 የሁለተኛው ክፍል፤ አዲስ አበባ ከሃያ ዓመታት በፊት

በባድሜው ጦርነት (ወጣቱ የCIA ምልምል ጂኒው ዐቢይ አሕመድ ቍልፍ ሚና ተጫውቷል)ሦስት መቶ ሺህ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን ለሉሲፈራውያኑ በከንቱ እንዲሰው ከተደረጉ በኋላ፤ በማግስቱ ኢትዮጵያውያን “አሜሪካ ሌባ ነው!” የሚል መፈክር በማሰማት የአሜሪካን ጣልቃ ገብነት አወገዙ።

ልክ በዓመቱ በኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ዕለት በመስከረም ፩ / ፲፱፻፺፬ / Sep 11, 2001 ዓ.ም የኢትዮጵያውያኑን ደም በከንት ያፈሰሱት እስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ በአሜሪካ ላይ የሽብር ጥቃት ፈጽመው ሦስት ሺህ አሜሪካውያንን ለዲያብሎስ አላህ ሰው።

ከሃያ ዓመታት በፊት የተደረገውን ታላቅ ሰልፍ ያስተባበረችው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ነበረች። ኮከብ-አልባው ሰንደቃችንም በብዛት ሲውለበለብ ይታያል። ቤተ ክርስቲያን ያዘጋጀችው ሰልፍ ዓለምን የሚለውጥ ተግባር መሆኑን የመስከረም ፩ ክስተት በግልጽ ያሳያል።

ባለፈው ዓመት መስከረም ፬ ላይ ሊደረግ ታስቦ የነበረውን ሰላማዊ ሰልፍ የባደሜው ዘንዶ ዐቢይ አሕመድ አባቶችን አታሎ እንዲቀር በመደረጉ ኢትዮጵያውም ሆነች መላው ዓለም በከፋ የደም መፋሰስ፣ በምጣኔ ኃብት ቀውሱና በወረረሽኙ እንዲጠቁ ተደርገዋል።

ዛሬም ይህ ሁሉ አሰቃቂ ጭፍጨፋ በተዋሕዶ ልጆች ላይ ተካሄዶ እንኳን የቤተ ክርስቲያን መሪዎች ኃላፊነቱን ወስደው ከሃያ ዓመታት በፊት ተደርጎ የነበረውን ዓይነት ታላቅ ሰልፍ መጥራት ተስኗቸዋል፤ የባደሜው ዘንዶ ዐቢይ አሕመድ አባቶችን እንደ ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ሴት ተማሪዎች አግቷቸዋልና።

በተዋሕዶ አባቶች መታገት የተበረታቱትና የተደፋፈሩት ኦሮሞዎቹ የእስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ ወኪሎች የተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን ድምጽ ለመንጠቅ ከኢትዮጵያ እስከ አሜሪካና ለንደን በአደባባይ እየወጡ የተሰረቀውን ጩኸት ለግብዙ ዓለም በማሰማት ላይ ናቸው። ሌብነት ማለት ይህ ነው!

ነገር ግን፡ ብሪታኒያ ሆነች አሜሪካ ፣ አውሮፓ ሆነች ዓረቢያ፤ ሁሉም ተገቢውን ቅጣት በሚቀጥሉት ሳምንታትና ወራት ያገኙታል።

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment