ስጋውያኑ ኦሮሞዎች መንፈሳውያኑን ሰሜን ኢትዮጵያውያንን እርስበርስ ሊያባሏቸው ተነስተዋል!


ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያዊው በማይረቡ ነገሮች እየተጠመደ ጊዜ በመግዛት ላይ ያሉት በግራኝ ዐቢይ አመድ የሚመሩት ኦሮሞዎች ቤኒሻንጉል-ጉሙዝ የተባለውን ህገ-ወጥ ክልል ወርረው የቦታውን ነዋሪዎች ባፋጣኝ በመተካት አካባቢውን ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር በመጣደፍ ላይ ናቸው። ዋናው ዓላማቸው፦ ድኾቹ ኢትዮጵያውያን ቆጥበው ከሰበሰቡት ገንዘብ ያሠሩት የሕዳሴ ግድብ ነው። ገና ዱሮ መጠረግ የሚገባው ከሃዲው ዐቢይ አመድ አሊ ሁሉን ነገር ከአረቦችና ከግብጾች ጋር ሆኖ ጨርሶታል። በኢትዮጵያ ላይ የሞት ፍርድ የፈረደባት ገና ወጣት እያለ ወደ ባድሜው የጦርነት ድንበር እንደተላከ ነው። ከልጅነቱ ጀምሮ በደንብ ነው ያዘጋጁት፤ ትግርኛውንም ቋንቋ እንዲያጠና ተደርጓል። ማየት የምንችለው እናየዋለን፤ ሰውዬው ጂኒ ጋኔን ነውባሁኑ ሰዓት ታላቅ ህልሙን ለማሳካትም የአምሐራና ተጋሩ ተዋሕዶ ወንድማማቾች እርስበርስ እንዲባሉ፣ በበሽታ፣ በረሃብና በስደት እየደከሙ እንዲያልቁ ተግቶ በመሥራት ላይ ነው። ህልማቸው በቤኒሻንጉል ብቻ አይወሰነም፤ ደቡብን ሙሉ በሙሉ ከተቆጣጠሩ በኋላ ጎንደርንም፣ ላሊበላንም፣ አክሱምንም የመጠቅለል ትልቅ የወራሪዎች ምኞት አላቸው። ለማንኛውም በእርሱ እና በከሃዲዎቹ ኦሮሞ ወራሪዎች ላይ እሳት ከሰማይ የሚወርድበት ቀን ሩቅ አይደለም!
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment