ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
አሕዛብ እራሳቸው ገድለው እራሳቸው ይጮሃሉ፤ ልክ ሚስቱን ገድሎ ሚስቴን ገደሉብኝ እንዳለው ወንጀለኛ ዓይነት ፥ አዎ! ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሀልና የዋቄዮ–አላህ ልጆች የሆኑት አሕዛብም በሰፊው ያማርራሉ፣ ያጉረመርማሉ፣ “ዳውን ዳውን ኢትዮጵያ!” ይላሉ ክርስቲያኖችን ይወቅሳሉ፣ ይወነጅላሉ፤ “ያ የኔ ነው፣ ይሄ ይገባኛል፣ ዓለም የኛ ብቻ ናት” ማለት ይወዳሉ።
ፕሮቴስታንት ጀርመን እና ስዊድን “ኦሮሞ” የሚለውን የፈጠራ ስም ለጋላ ወራሪዎች የሰጧቸው ብሎም አሁን በሃገረ ኢትዮጵያ የሚታየውን ጽንፈኛ የኦሮሞ እንቅስቃሴ የሚያበረታቱ የሉሲፈራውያን ኃይሎች ሆነዋል። ልብ እንበል፦ ፕሮቴስታንቶች፣ ካቶሊኮች፣ ኢ–አማንያን እና ግብረ–ሰዶማውያን ሁሉም ከእስላም ጎን በመሰለፍ ፀረ–ክርስቶስ እና ፀረ–ኢትዮጵያ አቋማቸውን በግልጽ አሳይተውናል። ሁሉም ከዲያብሎስ ስለሆኑ ዛሬ ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ (በተሰጣችው አጭር ዘመን) በአንድ ላይ ሆነው በክርስቶስ ልጆች ላይ በመላው ዓለም ጥቃት በመፈጸም ላይ ናቸው።
Blogger Comment
Facebook Comment