ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
አዞ እየበላ እንደሚያለቅሰው… እንደ እነዚህ ዓይነት ሰዎች በግሌ ብዙ ነው የማውቀው የየዋሁን ኢትዮጵያዊ ልብ ለመስረቅ ነው ይህ ሁሉ አሳዛኝ ድራማ። የቀረችውን ልብ ለመስረቅ እንዲህ ሲሰባሰቡ ትንሽ አያፍሩም? ምነው ወገኔ፤ እነዚህ ውዳቂ ወሮበሎች ይህን ያህል እንዴት ያታሉልሃል? ምን አቅመሰውህ ቢሆን ነው? አብዮት አሕመድ ፊት ለፊት የሚናገረውን ነገር ሁሉ በተቃራኒው ነው መተርጎም ያለብን፦ “መግደል መሸነፍ ነው” ሲል “እኔ ብቻ መግደል እችላለሁ” ማለቱ ነው መደመር ሲል ፥ መቀነስ ማለት ነው "የቀን ጅቦች" ብሎ ሌሎችን ሲወነጅል ፥ “የቀን ጅቡ” እኔ ነኝ ማለቱ ነው። እኅተ ማርያም፤ “ቀን ሰው ሌሊት አውሬ ነው” ያለችው ትክክል ነው “ግብረ–ሰዶማውያን” እያለ ወደ ሌሎች ያመለክታል፤ ግብረ–ሰዶማውያኑ ግን እርሱ እራሱ ነው “ኢትዮጵያ” ሲል “አረቢያ”፥ “ክርስትና” ሲል “እስልምና” ማለቱ ነው ለተገደሉት ነፍሳቸውን ይማርላቸው፣ ገዳዮቹን እግዚአብሔር ይበቀላቸው፣ ቤተሰቦቻቸውን ያጽናናቸው!
Blogger Comment
Facebook Comment