ቃል አቀባዩ “ንጉሡ ጥላሁን” ይባላል?…ዋው!
የሚገርም ነው፤ ዶ/ር አሕመድ እና ፕሬዚደንት ማክሮን በጣም ተመሳሳይ የሆነና ከ666ቱ የሆነውን የጭካኔ ባሕርይ ተላብሰዋል። ሁለቱም በጣም እራስ ወዳዶች፣ በበታችነት ስሜት የሚጠቁ፣ የስልጣን ጥመኞች፣ ተፎካካሪዎቻቸውን የሚያጠቁ፣ አታላዮች፣ ሃገሮቻቸውን የሚጠሉ ግለሰቦች ናቸው። (እነዚህ የግብረ–ሰዶማውያን ባሕርያት ናቸው)
ከባሕር ዳር የደረሰኝ ጭምጭምታ፦ “ዶ/ር አሕመድ እራሱ ነው ጄነራል አሳምነውን በሽጉጥ የገደለው”
በእኔም ሆነ፡ በእኅተ ማርያም በኩል ገና ከመጀመሪያው ጀምሮ፤ ገና ፎቶውን እንዳየሁ ዶ/ር አሕመድ ለኢትዮጵያውያን የተላከ የጥፋት መቅሰፍት መሆኑን አውቀን አስፈላጊውን ጥቆማ አድርገናል። ከኢንጅነር ስመኘው እስከ ጄነራሎቹ ሁሉንም የገደለውና ያስገደለው እርሱ መሆኑን 100% እርግጠኛ ሆኜ መናገር እችላለሁ።
ዶ/ር አሕመድ የሉሲፈራውያኑ የዓለማችን መሪዎች ወኪል መሆኑን በአሁን ሰዓት አሉ የሚባሉት የዓለም ሜዲያዎች አብዮት አሕመድ የለፈፈውን “የመፈንቅለ መንግስት” ወሬ ከማስተጋባት ሌላ ጸጥ ብለዋል። ያልመረጡት ወይም የማይፈልጉት ሰው ቢሆን፤ “ባለሥልጣናት ተገደሉ፣ ሰብዓዊ መብት ተረገጠ፣ የተባበሩት መንግስታት ይጠራ ወዘተ” እያሉ ሌተ ተቀን ያደነቁሩን ነበር። ነገር ግን አብዮት አህመድ የኢትዮጵያን መኮንኖች አስቀድሞ በመግደል የሚፈልጉትን የዘር ዕልቂት አስከታይ አብዮት እያካሄደላቸው ነውና በጭራሽ አይኮንኑትም።
የሊሲፈራውያኑ ልሳን፡ የሚቀደመው የለም፡ ‘Foreign Policy,’ “Ethiopia Is at a ‘Very Critical Juncture’” በሚል ርዕስ ብዙ ኢትዮጵያውያን የብሔር ፌደራሊዝሙን ይደግፉታል” በማለት የብሔር ግጭት እንዲፈጠር ክብሪት ይጭራል። ይህ ሜዲያ መሪዎቻችንን የሚመርጠው እና ከሳምታት በፊት የአሜሪካ አምባሳደሮች ያዘጋጁትን ዓይነት ስብሰባ የሚጠራው “THE COUNCIL ON FOREIGN RELATIONS“ የተባለው የኢሉሚናቲዎቹ ተቋም ነው።
የእንግሊዙ ድየሊ ሜይል ደግሞ፡ „Five Questions on the crisis in Ethiopia “ በሚል ርዕስ፡ “የአሁኑ የኢትዮጵያ ሁኔታ የቀድሞዋን ዩጎዝላቪያን ያስታውሰናል” በማለት ምን ያህል የኢትዮጵያን መበታተን እንደሚሹት ይጠቁመናል።
ቢቢስ ደግሞ፡ ከአምስት መቶ አመታት በኋላ፡ ዛሬም የግራኝ አሕመድን ጂሃዳዊ ወረራ በድጋሚ ለመጥራት “Ethiopia Mosque Ban: ‘Our Sacred City Of Aksum Must Be Protected„ የሚል ጽሑፍ በድህረ ገጹ አቅርቧል።
ለማንኛውም፡ “ኢትዮጵያን አሁን አገኘናት፣ ልጃችን አብዮት አሕመድም የሰጠነውን ስክሪፕት/መመሪያ በቅደም ተከተል በሥራ ላይ በማዋል ላይ ይገኛል፤ መጀመሪያ በብሔር ቀጥሎ በሃይማኖት እናባላችዋለን፣ ህንፃዎች ሲፈራረሱና ሶፋዎቻችን ላይ ቁጭ ብለን በ4k ቴሌቪዥኖቻችን ከማየታችን በፊት ግን ሲሚንቶ እንስጣቸውና ሰማይ–ጠቅስ ፎቆችን ገንብተው ይጨርሱ…” በማለት ለመጭው የሬያሊቲ ቲቪ ትዕይንት በጉጉት በመዘጋጀት ላይ ናቸው።
እነዚህን የዲያብሎስ ልጆች ቅዱስ ገብርኤል በሰይፉ ቀጥቅጦ ይጣላቸው!
ስለ የተለጠፈበት ቀን
Blogger Comment
Facebook Comment