በኢትዮጵያዊ ልብሶች ያሸበረቀ ፀረ ግብረሰዶም በካናዳ ታሠረ!


ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ

ልክ በሎጥ ዘመን እንደሆነው አሁንም ክርስቲያኖች በሰዶማውያኑ ተከብበው ተጠቁ

በጣም የሚገርም ነው፤ የኢትዮጵያ ልብሱ ላይ ያለው ክቡር መስቀል እና የኢትዮጵያ ቀለማት ግብረ-ሰዶማውያኑን ሳያስቆጧቸው አልቀረም ከኖህ ቀሰተ ደመና የሠረቁትን የማርያም መቀነት ቀለማችንን በመዘቅዘቅ ሰባኪውን ተፈታተኑት። በይበልጥ የሚያስገርመው ደግሞ ግብረ-ሰዶማዊ ፖሊስ ምልክታቸው ያደረጉትን እነዚህን ቀለማት ከካናዳ ባንዲራ ጋር በማዳቀል መለዮው ላይ ለጥፎ መታየቱ ነው። ይታየን፤ አንድ የመንግስት ሠራተኛ የሆነና የቶሮንቶ ከተማ ነዋሪዎችን ሁሉ አገለግላለሁ የሚል ፖሊስ መለዮው ላይ ይህን ሲለጥፍ? መስቀል ለጥፎ ቢሆን ወዲያው ከሥራው ይባረር ነበር። ግን በካናዳም ጀስቲን ትሩዶ የተባለ ሰዶማዊ መሪ ሥልጣን ላይ ወጥቷል።

የሚገርም ዘመን ላይ ነን፤ ምንም እንኳን ካናዳዊው ጓደኛችን ዴቪድ ሊን ወደ ተዋሕዶ ለመምጣት፡ ቀላል አይደለም፡ ብዙ ቁልፍ የሆኑ ነገሮች ይቀሩታል፡ ሆኖም ከጥቂት ሳምንታት በፊት ኢትዮጵያ ደርሶ ከተመለሰ በኋላ አንዳንድ ያስተካከላቸው ነገሮች እንዳሉ እንታዘባለን። በዚሁ ይግፋበት፤ ከብዙ ፈተናዎች በኋላ አንድ ቀን ወደ ተዋሕዶ እንደሚመጣ እርግጠኛ ነኝ!

ይህ በቶርንቶ መንግድ ላይ የተፈጸመው ክስተት ያለምክንያት የተከሰተ አይደለም። ግብረሰዶማውያኑ ወደ ላሊበላ(ዳግማዊት ኢየሩሳሌም)እንጓዛለን እያሉ በሚዝቱበት በዚህ ሰሞን በኢትዮጵያ ልብስ ያሸበረቀውን ጓደኛችንን ያለምንኪንያት አላጠቁትም። በሀገራችንም ተመሳሳይ የሆኑ ጽንፍኛ ድርጊቶች የዋቄዮ-አላህ ፖሊሶች በመፈጸም ላይ ናቸው።

የተዋሕዶ ልጆች አደራ፤ አንዳንድ የዋህ ወገኖቻችን ግብረ-ሰዶምዊነትን "እንቃወም ዘንድ ከሙስሊሞች ጋር ህብረት እንፍጠር" በማለት ላይ ናቸው፤ አደራ እንዳትሳሳቱ ከመሀመድ ተከታዮች ጋር እግዚአብሔርን ሊያስደስት የሚችል ምንም ዓይነት ህብረት ወይም አንድነት ሊኖር አይችልም፤ በፍጹም! እንዳትታለሉ ግብረሰዶማዊነት በእስልምና ይፈቀዳል፣ መጻሕፍቶቻቸውን አንብቡ፤ እንዲያውም ነብያቸው እራሱ ሰዶማዊ እንደነበር፡ እንዲሁም በእስልምና ጀነት ሙስሊም ወንዶች የሚሸለሙት ሕፃናት ወንዶችን እንደሆነ በራሳቸው መጻሕፍት ሁሉም ተጽፏል፤ የግብረ-ሰዶማውያንና ህፃናት ደፋሪዎች ቁጥር ከፍተኛውን ቦታ የያዘው በሃምሳ ስድስቱ ሙስሊም ሃገራት መሆኑ በአጋጣሚ አይደልም።አላህ = የግብረሰዶማውያን አምላክ።

[፪ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፮፥ ፲፬፡ ፲፭]

"ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ፤ ጽድቅ ከዓመፅ ጋር ምን ተካፋይነት አለውና? ብርሃንም ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው?ክርስቶስስ ከቤልሆር ጋር ምን መስማማት አለው? ወይስ የሚያምን ከማያምን ጋር ምን ክፍል አለው?„

ለማንኛውም፡ ሰዶማውያኑ የፈረንሳዩ ፕሬዚደንት ኢማኑኤል ማክሮን እና የኦሮሚያ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብዮት አህመድ ላሊበላ ሄደው እግዚአብሔርን ካስቆጡበት ዕለት አንስቶ፡ መጥፊያቸው የተቃረበው የኢትዮጵያ ጠላቶች ሁሉ ጡንቻቸውን በመወጣጠር ላይ ይገኛሉ።መጥፊያቸውን ያፋጥንልን!


Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment