ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
የዓለም መድኃኒት እየሱስ መሢሕ ሰማያዊ ክብር የሚገኝው ክቡር ሥጋውንና ቅዱስ ደሙን ከተቀብለን ብቻ እንደሆነ አስተምሮናል። የዋቄዮ አላህ ልጆች ደግሞ በፈቃዳቸው ከእግዚአብሔርና ለእግዚአብሔር ያልሆነውን ችግኝ በመትከል ላይ ናቸው።
የጀርመን አሽከሮች እነ ታከለ ኡማ የማታለያ ድራማውን ዓይናችን እያየ በድፍረት ቀጥለውበታል። ይህን የችግኝ ተከላ እርኩስ መንፈሱ ሳይመራቸው ሆን ብለው በረመዳን ጊዜ ያለምክኒያት አልጀመሩትም። ዛፍ፡ የእግዚአብሔር ዛፍ፣ የሕይወት ዛፍ እስከሆነ ድረስ ጥሩ ነገር ነው፤ ነገር ግን ይህ ችግኝ ተከላ ለበጎ ነገር አይመስልም፤ የእግዚአብሔርን ልጆች እያፈናቀሉ ለዋቄዮ አላህ ዛፍ ይተክላሉ። ሰንደቅ ዓላማቸው ላይ “ኦዳ” የተባለውን ዛፍ ማሳረፋቸውም አምላካቸው ማን እንደሆነ እየጠቆሙን ነው። ንቃ!
ወገን፤ ለልጆችህ ስትል ተነሳ! በጉ ከፍየሎች የሚለይበት ዘመን ላይ ደርሰናል፣ ጦርነት ላይ ነን፤ ሰላም ሳይኖር፤ ሰላም ሰላም አትበል!
እግዚአብሔር የሚጸየፈው ይህ የዛፍ አምልኮ በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ከኢትዮጵያ ይነቀል፡ አሜን!!!
Blogger Comment
Facebook Comment