ኢትዮጵያውያን በዘረኝነት፣ ጐጠኝነት፣ ጠባብነት፣ ብሔርተኝነትና መንደርተኝነት በሽታ እራሳችንን ለማጥፋት ተነሳስተናል።

ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵ

ምንም የሌላቸው የእግዚአብሔር መንፈሥ የራቃቸው  ውቅያኖስ አቋርጠው ሌሎች ሀገራትን ለመያዝ ይሞክራሉ፤ ዓለምን የመግዛት ፀጋና ስጦታ ያለን እኛ ኢትዮጵያውያን በዘረኝነት፣ ጐጠኝነት፣ ጠባብነት፣ ብሔርተኝነትና መንደርተኝነት በሽታ እራሳችንን ለማጥፋት ተነሳስተናል። በሱዳን የተፈጠረውን ውጥንቅጥ ሁኔታ በመጠቀም (እስከ መቶ ሰዎች በዚህ ሰሞን ተገድለዋል ) ሲ.አይ .ኤና ቱርክ የመለመሉትን ሱዳናዊውን ወታደር መሀመድ ሃምዳን ዳጎሎን፡ “ሄሜቲ” ስልጣን ላይ ለማውጣት እያዘጋጁት ነው፤ ልክ እንድ ኮሎኔል (እንዴት ያገኘው ማዕረግ ነው ?) ዶ/ር (ማን የሰጠው ማዕረግ ነው ?)

አብዮት አሕመድ። ሙርሲ= አሕመድ = ሄሜቲ።

በአሜሪካ እና ጀርመን እርዳታ ለኢትዮጵያ እንኳን የተረፈ ጨቃጨርቅ ፋብሪካ የገነባቸው እርኩሷ ቱርክ የቀድሞዋን የኦቶማንን /ኦስማን ግዛት መልሳ ለማምጣት ደፋ ቀና በማለት ላይ ነች። ይህ የኦስማን ግዛት ግራኝ አሕመድን ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት በማነሳሳት ተዋኅዶ ኢትዮጵያን ለማዳከም ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክታለች። ሦስት ሚሊየን አርሜኒያውያን እና አሽሩ ክርስቲያን ወገኖቻችንን የጨፈጨፈችው የአሁኗ ቱርክም የኢትዮጵያውያን ደም አሁንም ጠምጧታል፤ የግራኝ አሕመድን መዋረድ ለመበቀል ወደ ኢትዮጵያ እና አካባቢዋ በየዘመኑ ዘልቃ በመግባት አሉ የተባሉትን የኢትዮጵያ መሪዎች ለመግደል በቅታለች። ከመቶ ሠላሳ ዓመታት በፊት የሀገራቸውን ዳር ድንበር ከወራሪ ጠላት ለመከላከል፤ እንደ ተራ ወታደር በጀግንነት ተፋልመው መተማ ላይ አንገታቸውን ለቱርክ ወኪሎች ለነበሩት ለድርቡሽ ሱዳናውያን የሰጡበት ድንቁን አፄ ዮሐንስ ንጉሠ ነገስት ዘኢትዮጵያን እንደምሳሌ መጥቀስ ይቻላል።

ዛሬም ተመሳሳይ ነገር እየታየ ነው፤ በሱዳን እና በሶማሊያ የመሓምዳውያኑ ቱርኮች ቅጥረኞች ተነስተው በኢትዮጵያ ሀገራችን ላይ እንደገና ለመዝመት እየተዘጋጁ ነው። ለጊዜውም ቢሆን አሁን ሁኔታው በጣም አመቺ ሆኖላቸዋል፤ ዳግማዊ ግራኝ አሕመድን በዶ /ር አብዮት በኩል ለማምጣት ችለዋል፣ ልክ በግራኝ እና ጣልያን ወረራዎች ጊዜ እንደታየው በሕዝበ ክርስቲያኑ ላይ ሊነሳ የሚችል እስላማዊ ሠራዊት በተለይ “ኦሮሚያ” እና “ሶማሊያ” (እግዚአብሔር ይይላችሁ በተለይ እነዚህ ሁለት ክልሎች እንዲመሠረቱ ፈቃዱን የሰጣችሁ) በተባሉት ክልሎች ወቅቱን እና ትዕዛዙን በመጠባበቅ ላይ ነው።

ከታሪክ ለመማር ፈቃደኞች ብንሆን ነው አሁን ለምንገኝበት አሳፋሪ ሁኔታ አንጋለጥም ነበር። ፍዬሎቹ ጠላቶቻችን እነማን እንደሆኑ አንዴም፣ ሁለቴም፣ ሦስቴም … በተደጋጋሚ ለማየት በቅተናል፤ ግን ከታሪክ ስለማንማር እንደ ቱርኮችና አረቦች ከመሳሰሉት ውዳቂዮች መጫወቻ ሆነናል።

በደርግ ጊዜ መንግስቱ ኃይለማርያም አሉ የሚባሉትንና ልምዱ ያላቸውን ጄነራሎችና የጦር መሪዎች በመረሸን ሀገሪቱን አድክሞ ስለነበር እንደ ሶማሊያ ያሉ ውራሪዎች እስከ ጂጂጋ ድረስ ሰተት ብለው ገቡ፤ በዚህ በሚሊየን የሚቆጠሩ ተዋኅዶ ኢትዮጵያውያን ህይወታቸውን አጡ። ዛሬም የዶ /ር አብዮት አሕመድ መንግስት ልምዱ ያላቸውን የጦር መሪዎች በጴንጤዎችና ሙስሊሞች እየተካ የኢትዮጵያን ሠራዊት በማድከም ላይ ይገኛል። ቱርኮችና አረቦች በሶማሊያና ሱዳን በኩል በቅርቡ ለሚጀምሩት ወረራ ሕዝባችን ከመቼውም ጊዜ በከፋ ተጋልጦ ይገኛል። ሠራዊቱ ውስጥ የገቡት ጴንጤዎች መሳሪያዎቻቸውን እየወረወሩ ወደ ኬኒያ ያመልጣሉ እንጅ ለኢትዮጵያ ብለው አይሞቱም፥ ሙስሊሞቹም ለቱርክ፣ አረብና ግብጽ “ወንድሞቻቸው” ሲሉ ጡት ያጠባቻቸውን ኢትዮጵያን በመክዳት ከታሪካዊ ጠላቶቿ ጋር ተሰልፈው እንደሚወጓት 100% እርግጠኛ ሆኜ መናገር እደፍራለሁ። ባለፉት አንድ ሺህ ዓመታት ይህን በተደጋጋሚ አይተናል፤ ከሰማይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም !

ባለፈው ዓመት ቱርክ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች ሠላሳ አራት ሺህ በጎችን ለበዓል ሰጥታ ነበር፥ ባለፈው ሳምንት ደግሞ አስራ አምስት ሺህ ወደ አማርኛ የተተረጎሙ እርኩስ ቁርአኖችን በአዲስ አበባ መንገዶች ላይ አከፋፍላ ነበር። (መጀመሪያ በጉን፣ ቀጥሎ ቁርአንን፣ ከዚያም ሜንጫውን)  ክርስቲያኖች በሚረገጡባት ቱርክ ፈጽሞ የማይቻልና የሚያስገድል ተግባር ነው።  እኔ በአንካራ (የቱርክ ዋና ከተማ)ከተማ መንገዶች ላይ መጽሐፍ ቅዱስን ላከፋፍል ሲፈቀድልኝ! የሀገራችን በር ግን ለማንም  ክፍት ነው። በጣም ያስቆጣል! ወገን፤ ሰዓቱ ተቃርቧልና ለመጨረሻው ፍልሚያ እራስህን በሚገባ አዘጋጅ !

“… ናፖሊዮ ራሱን ትልቅ አድርጎ ያይ ይሆናል። እኔ ግን ዛሬም ታላቅ ነኝ። እሱ በቅርብ አመታት የተጎናጸፋቸው ድሎች ይሆናል ታላቅ ያደረጉት። የእኔ ግን ታላቅነት ከጥንት… የሚነሳ ታሪክ፤ ገናና ሀገር ያለኝ መሆኔን ሊያውቅ ይገባል። “ 

[ አፄ ቴዎድሮስ]

“… የኢትዮጵያ ልጅ ሆይ ልብ አድርገህ ተመልከት፤ ኢትዮጵያ የተባለችው አንደኛ እናትህ ናት። ሁለተኛ ክብርህ ናት። ሶስተኛም ሚስትህ ናት። አራተኛም ልጅህ ናት። አምስተኛም መቃብርህ ናት። እንግዲህ የእናት ፍቅር፣ የዘውድ ክብር፣ የሚስት ደግነት፣ የልጅ ደስታ፣ የመቃብር ከታቲነት እንዲህ መሆኑን አውቀህ ተነሳ። ” 

[ አፄ ዮሐንስ ፬ኛ]

“… እናንተ አንድ ልብ ከሆናችሁ፤ እናንተ በምቀኝነት እርስ በርሳችሁ ተዋግታችሁ ካላለቃችሁ በቀር አገራችንን ኢትዮጵያን ለሌላ ለባዕድ አትሰጧትም። ክፉም ነገር አገራችንን አያገኛትም። ነፋስ እንዳይገባባችሁ በያላችሁበት ሀገራችሁን በርትታችሁ ጠብቁ። ወንድሜ ወንድሜ እየተባባላችሁ
ተደጋገፉ።…” 

[ ዳግማዊ አፄ ምኒልክ ]
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment