የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለምዕራባውያን አሳልፎ የመስጠት ዕቅድ!


ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ

ባለፈው ዓመት ላይ ህዝብ ያልመረጠውና ለማ መገርሳ የተባለ ፖለቲከኛ የኢትዮጵያአየር መንገድን፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን እና የኢትዮጵያ ቴሌኮምን ለመሸጥ በድብቅ ወደ ጀርመን ሄዶ እንደነበር እኅተ ማርያም ጠቁማን ነበር። የጉዞው ዋና ዓላማ ኢትዮጵያን ቀስበቀስ ማጥፋት ይቻላቸው ዘንድ የሰነቁጠባ ጥቅም ያስገኝልናል በሚል የማታለያ ስልት በቅድሚያ “ኢትዮጵያ” የሚለውን ቃል የያዙትን ሦስቱን ተቋማት ለኢትዮጵያ ጠላቶች ማስረከብ ነው።

እንደዚሁ ከወራት በፊት በኢትዮጵያ ሕዝብ ያልተመረጠው ዐቢይ አሕመድ የተባለ ፖለቲከኛ ይህን ጉዳይ አስመልክቶ ከፈረንሳዩ ባላጋሩ ኤማኑኤል ማክሮን ጋር የሚከተለውን መግለጫ አውጥቶ ነበር፦

„Joint Declaration Between PM Abiy and President Macron“ በጥቂቱ:

Both States welcome the intensification of the French Development Agency's activities in Ethiopia. For this purpose, France and Ethiopia have signed two declarations of intent regarding:

the support to Ethiopian Airlines investment program;Macron and Abiy also pledged to increase cultural cooperation, especially on World Heritage sites such as the rock-hewn churches ofLalibela. France will contribute to the maintenance and renovation of the site, Abiy said.

Macron announced he will visit Ethiopia in March. (M & M = Mason)

የእነዚህ ከሃዲዎች ዕቅድ “ኢትዮጵያ” የሚለውን ስም ለማጥፋት ነው። ሰሞኑን እንደምንሰማው፤ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን እያዘረፉ የውጭ ምንዛሬ እጥረት ገጠመን ይላሉ፣ በኢትዮጵያ ቴሌኮም ደግሞ አስፈላጊውን ግልጋሎት የመስጠት አቅም የለውም ለማለት የስልክ መስመሮችን ሆን ብለው ይቆራርጣሉ፣ የኢንተርኔት ግኑኝነት እንዳይኖር አገልጋዮችን ይዘጋሉ። በኢትዮጵያ አየር መንግድ ደግሞ አደጋዎች እንዲዘወትሩ እየተደረገ ነው። “አልቻልንም፤ ባካችሁ እርዱን!” ለማለት፤ የአውሬውንProblem – Reaction – Solutionፎርሙላ በመጠቀም።

ለመሆኑ እነዚህ ሕዝብ ያልመረጣቸው  ፖለቲከኞች ምን መብት አላቸው የኢትዮጵያ አየር መንገድን የመሰለ የሰባ-ዓመት-እድሜ-ያለው-ያሀገራችን-ኩራትን ለባዕዳኑ አሳልፈው ለመስጠት የተዘጋጁት?
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment